ከአቤቱታ ሮሮ እና ብሶት ተላቆ ተጨባጭ ስራ መስራት ያለበት ጊዜ ላይ መሆናችንን እንወቅ::

August 30, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — Comments ↓ ከአቤቱታ ሮሮ እና ብሶት ተላቆ ተጨባጭ ስራ መስራት ያለበት ጊዜ ላይ መሆናችንን እንወቅ:: — Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)​ — ገባንም አልገባንም መጻፋችንን መመካከራችንን አናቋርጥም::ዋናው ጉዳያችን ወያኔን ገንድሶ መጣል ላይ መሆኑ መዘንጋት የለብንም::ካሁን በፊት የተሰሩ ስራዎችን መከለስ እና እንዳላዋጡ ማመንም ግድ ይላል::ተጨባጭ ስራ መስራት ሲገባ በስድብ አሉባልታ […]

Almaz Ayana, gold. And Clean sweep for Ethiopia at the IAAF World Championship Beijing 2015 in Women’s 5000m Final

Almaz Ayana, gold. And Clean sweep for Ethiopia at the IAAF World Championship Beijing 2015 in Women’s 5000m Final August 30,2015 Women’s final 5000m turned out to be Ethiopian affair as all the medals won by Ethiopia in clean sweep. Almaz Ayana put up incredible run to claim gold after finishing the distance first in a […]

የኢሳት ስሕተትና የተጋፈጠው አደጋ – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

August 28, 2015 – Mereja.com — 12 Comments ↓ ሳስበው ሳስበው ኢሳት የአርትኦት መመሪያ (editorial policy) መኖሩን መጣም እጠራጠራለሁ ካለውም በወጉ ታስቦበት የተቀረጸ እንዳልሆነ በግልጽ ማየት ይቻላል፡፡ ይሄንን እንድንል የሚያደርጉን በተደጋጋሚ የቀረቡ ዝግጅቶች አሉ፡፡ የብዙኃን መገናኛዎች በተለይም ኢሳትን የመሰለ ከባድ ሕዝባዊ ኃላፊነትንና አደራን የተሸከመ ፈርጣማ ፈርጣማ ዕኩያን ጠላቶች ያሉት የሕዝብ የብዙኃን መገናኛ በወጉ ታስቦበት ተጠንቶ […]

የመንግስት ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች ለእኛም ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች መኖር አስፈላጊነት አመላካች ናቸው! (ድምፃችን ይሰማ)

August 29, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — Comments ↓ የመንግስት ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች ለእኛም ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች መኖር አስፈላጊነት አመላካች ናቸው! (ድምፃችን ይሰማ) ቅዳሜ ነሐሴ 23/2007 ፕሮግራም አንድ ድርጅት ወይም መንግስት በረጅም ጊዜ ውስጥ ሊያሳካ የሚፈልገው እቅድ ነው፡፡ በስሩ ተዛማጅነት ያላቸውና የሚቀናጁ ፕሮጀክቶችን የሚያካተት ነው፡፡ ፕሮጀክት በአንፃሩ በጊዜ እጅጉን የተገደበ፣ ሊያመጣው የሚፈለገው ውጤትም ከወዲሁ ሊለካ የሚችልና የተወሰነ […]

ዓለም ሥጋት የሆኑት ሴት አጥፍቶ ጠፊዎች

AUGUST 29, 2015   ሴቶች በአጥፍቶ መጥፋት ሲሳተፉ ማየት እምብዛም የተለመደ አልነበረም፡፡ ሆኖም በናይጄሪያ መንግሥት አክራሪ ተብሎ የተፈረጀው ቦኮ ሐራም ሴቶችንና ታዳጊ ሕፃናትን በአጥፍቶ መጥፋት እያሳተፈ ይገኛል፡፡ ለድርጊቱ ይረዳው ዘንድም የቦኮ ሐራም የሴቶች ክንፍ ካዋቀረ ሰንብቷል፡፡ የቡድኑ የሴት ክንፍ አብዛኞቹ አባላት ደግሞ በቡድኑ ታጣቂዎች ከየትምህርት ቤቱና ከየመንደሩ የሚጠለፉ ሴቶች ናቸው፡፡ እነዚህ ሴቶች በሚስትነትና በሠራተኝነት ከማገልገላቸው […]

“እግዜር ሲጣላ በትር አይቆርጥም…”ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

August 29, 2015 –  ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ይድረስ ለተከበሩ የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አባል አቶ ሙሉነህ ኢዩኤል ። ሰላምታየ እንዲደርስዎ ምኞቴ ነው። ሰሞኑን በዋሽንግቶን ዲሲና እኔ በምኖርበት በላስ ቬጋስ ከተማ ድርጅትዎ በጠራው ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር በጥሞና አዳመጥኩ ። ስለ እርስዎ ንግግርም በቀረበው ዜና ላይ ፤ ከአስር አመት በፊት በቅንጅት አባልነትዎ ታስረው ሳለ ፤ ይወጡ […]

“እግዜር ሲጣላ በትር አይቆርጥም…”ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

August 29, 2015 – Demis Belete — 3 Comments ↓ ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ይድረስ ለተከበሩ የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አባል አቶ ሙሉነህ ኢዩኤል ። ሰላምታየ እንዲደርስዎ ምኞቴ ነው። ሰሞኑን በዋሽንግቶን ዲሲና እኔ በምኖርበት በላስ ቬጋስ ከተማ ድርጅትዎ በጠራው ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር በጥሞና አዳመጥኩ ። ስለ እርስዎ ንግግርም በቀረበው ዜና ላይ ፤ ከአስር አመት በፊት […]

ሱዳን ከአማራ ክልል ጋር በምትዋሰንበት በኩል የሚገኘውንና ሶስት ወንዞች የሚያቋርጡትን የ250ካሬ ኪ.ሜ የቆዳስፋት መሬት እንደገና ይካለል ዘንድ ለኢትዮጵያ መንግስት ጥሪ አደረገች፡፡/አዋዜ/

AUGUST 29, 2015   የሱዳን ገዳሪፍ ግዛት ሀገረ ገዢ ሜርጋኔ ሳሌህ በኢትዮጵያና በሰዳን መካከል አለ ብለው የሚያምኑት የረጅም ግዜ የድንበር ውዝግብ ይፈታ ዘንድ ድንበሩ እንዲካለል መጠየቃቸው ተሰማ፡፡ ሄራል ትርቢውን የተሰኘው ጋዜጣ ትላንት እንደዘገበው ሱዳን በምስራቃዊ ግዛቴ ገዳሪፍ ደቡብ ምስራቅ አል-ፍልሻጋ በተባለው አከባቢ ይገኛል የምትለውና የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች መሬታችው መሆኑን ሚናገሩለትን ይህን ምሬት ጉዳይ ከቀ/ጠ/ሚ/ አቶ/መለሰ […]

Just Out Of Jail, Ethiopian Leader Brings A Sharp Message To Obama

By Michelle Kelemen, NPR August 27, 2015 Gerba is a leader of the Oromo Federalist Congress, a political party that represents one of the country’s largest ethnic groups. With estimated numbers of about 30 million, the Oromo make up about a third of Ethiopia’s population.Just a few months ago, Bekele Gerba was languishing in a […]