የጾሙ ማዕድ

25 Mar, 2016 By ምሕረተሥላሴ መኰንን የጾሙ ማዕድ ዓቢይ ጾም ከተጀመረ ሁለት ሳምንታት ተቆጥረዋል፡፡ በአጽዋማት ወቅት ደንበኞች ከሚበዙበት ቦታዎች አንዱ በሆነው አትክልት ተራ የተገኘነው ማልደን ነበር፡፡ ለወትሮውም በሸማቾች ተጨናንቆ መተላለፊያ እንኳን ለማግኘት የሚያስቸግረው የአትክልት ተራ ጐዳና በልዩ ልዩ አትክልትና ፍራፍሬዎች ተሞልቷል፡፡ በመጋዘኖቻቸው ምርቶቹን ያቀረቡ፣ በችርቻሮ መንገድ ላይ የሚሸጡትም ገዢዎችን ይሻማሉ፡፡ ከአዲስ አበባ የአትክልትና ፍራፍሬ ተቀዳሚ […]
የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በተደረገው ውይይት ላይ የተለያዩ አቋሞች ይዘዋል

26 Mar, 2016 By ነአምን አሸናፊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በተደረገው ውይይት ላይ የተለያዩ አቋሞች ይዘዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል ፓርቲዎች ጋር የጋራ ምክር ቤቱን በማጠናከር፣ የምርጫ ሕጎችና አዋጆች በሚሻሻሉበትና በብሔራዊ መግባባት አጀንዳዎች ላይ መጋቢት 14 ቀን 2008 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ አባል የሆኑም […]
All That Garbage – Disgruntled Collectors Leave City on Edge

All That Garbage – Disgruntled Collectors Leave City on Edge Addis Abeba had its name derived from the Amharic phrase Addis Abeba, literally meaning ‘New Flower’. But this proved a paradox when Forbes magazine released a ‘standard of living’ index worked out by Mercer Llc, which ranked Addis as the sixth dirtiest city in […]
ፓርቲውን በጊዜያዊነት የኦዲትና ኢንስፔክሽን ይመራዋል

ፓርቲውን በጊዜያዊነት የኦዲትና ኢንስፔክሽን ይመራዋል ለወራት የዘለቀው የሰማያዊ ፓርቲ የዲሲፕሊን ኮሚቴና የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ውዝግብ በዲሲፕሊን ኮሚቴው የማባረርና የእግድ እርምጃ መቋጨቱን ከፓርቲው አካባቢ የተሰራጩ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡በሰባት የፓርቲው አባላት የሚመራውን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ወይዘሪት ሐና ዋለልኝ ትመራዋለች፡፡ በፓርቲው የመተዳደሪያ ደንብ መሰረትም የዲሲፕሊን ኮሚቴው ተጠሪነቱ ለጠቅላላ ጉባኤው ቢሆንም በተቀመጠለት መመሪያ መሰረት ከፍተኛ የስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ያላቸውን አባላት […]
ግብር ለሚገባው ግብር ገብሩ”- ጌታቸው ኃይሌ

ፕ/ር /ጌታቸው ኃይሌ Monday, 28 Mar 2016 10:35 PM “የክርስቲያኖቹ መጽሐፍ “ግብር ለሚገባው (ሹም) ግብር ገብሩ” ይላል። ግብር ለማይገባው እንደወያኔ ላለ ገዢ ግን ግብር ስለማይገባው አንዲት ቀይ ቤሳ አታቅምሱት ማለቱ ነው። ጊዜ ስለሰጠው ቀምቶ ይወስዳል። ግን ብዕሬ ስቦኝ ነው እንጂ ለማለት የፈለግሁት እንኳን “አድናቆት ለሚገባቸው የኦሮምኛ ተናጋሪ የጎሳ ፖለቲከኞች አድናቆት ስጧቸው” ለማለት ነበር። ታሪኩ እንዲህ […]
የፍትሕ ሥርዓቱ ከስያሜ ባሻገር ሥር ነቀል ለውጥ ያስፈልገዋል!

26 Mar, 2016 By በጋዜጣው ሪፖርተር ሰሞኑን ለፍትሕ ሚኒስቴር በአዋጅ የተሰጠው ሥልጣንና ተግባር ሙሉ በሙሉ እንደ አዲስ ለሚቋቋመው የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በመስከረም ወር ካቢኔያቸውን ሲያዋቅሩ የፀደቀውን አዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀጽ 16 ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ለፍትሕ ሚኒስቴር የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባር […]
Aba Dula , Driba Kuma restricted and under surveillance

By Dimetros Birku March 28, 2016 House Speaker Abadula Gemeda under TPLF security surveillance (borkena) – Speaker of the House of representative, Aba Dula Gemeda, and Addis Ababa mayor Driba Kuma are reportedly restricted in their movement and subject to surveillance. Golgul, online Amharic News, published a narrative that Aba Dula and Driba are already […]
ኢትዮጵያ – ከአምባገነን ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርአት እንዴት? በዲሲ የነገይቱ ኢትዮጵያ ኮንፈረንስ የቀረበ

Published: Saturday, 26 March 2016 17:42 የሽንጎው እይታና ራዕይ የኢትዮጵያ እውነታዎች አሁን በስልጣን ላይ ያለው በህወሓት የበላይነት የሚመራው ቡድን በተለያዩ የውጭ ሃይሎች ድጋፍና በመሳርያ ሃይል ሀገሪቱን ከመቆጣጠሩ በፊት፣ ለሀገሪቱ ሁለንትናዊ ችግር ምንጭ የብሄር ጭቆና መሆኑንና ብቸኛውና ዋናው መፍትሄ ደግሞ በዋናነት በዚህ ችግር ላይያተኮረ መሆን እንዳለበት ሲያቀነቅን፣ በርዕዮተ-ዓለም ደረጃም የአልባንያን ሶሽያሊዝም እንደመርህ ይዞ ሁለገብ […]
Radio Show For March 27/2016

http://www.addisdimts.com/wp-content/uploads/2016/03/conference-on-the-future-of-ethiopia-03-27-16.mp3 http://www.addisdimts.com/radio-show-for-march-272016/
TV4’s investigation of H&M’s connection to landgrabs in Ethiopia [Video]

March 26, 2016 | Comments Off on TV4’s investigation of H&M’s connection to landgrabs in Ethiopia [Video] https://youtu.be/O_4k8D3BKjA