On Eritrea, Lesson for Ethiopia from Russia-Ukraine relations

December 30, 2015 By Haile Tessema It’s not new for a country that has achieved its independence to have a hostile relation with the country it separated from. A good and most recent example of this is Ukraine, which became independent after the Soviet Union dissolved in 1991. However, no sooner than Ukraine left the […]

Ethiopia tourism industry infrastructure development

Ethiopia’s Simien Mountains National Park is one of nine UNESCO World Heritage Sites in the country [Ethiopian Tourism Organization] Can Ethiopia boost economic growth and eradicate poverty without ruining the very treasure it wants to promote? James Jeffrey | 31 Dec 2015 11:03 GMT   Addis Ababa, Ethiopia –  A small plaque on this tiny deserted […]

Ethiopia: the only way forward is compromise and consensus

  By Teshome M. Borago January 1, 2016   The last few days have been very promising in Ethiopian politics. Despite our families being busy with the holidays, two major events are taking place. First, many Oromos are awaking up and challenging the current regime in Ethiopia. Secondly, various Oromo politicians and Oromo writers are […]

አፍሪቃ እየተመነደገች ነውን? ክርክሩ ቀጥሏል

  Africa Rising on global media outlets Saturday, January 2nd, 2016 Africa Rising ወይም አፍሪካ እየተነሳች ነው የሚለው ተስፋ ያዘለ አባባል የአፍሪካን የኢኮኖሚ ኹኔታ የሚገልጽ መፈክር ኾኖ መሰማት ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል። በዚያም ልክ የለም አፍሪካ እየተነሳች አይደለም የሚሉ ተጠራጣሪዎች ይህንን መፈክር እየተቃወሙ መከራከሪያዎቻቸውን አቅርበዋል።የአፍሪካ ትንሳዔ ምልክት ተደርገው ከተወሰዱት ተስፋ ሰጪ ነገሮች መካከል፤ የአፍሪካ አገራት በአመዛኙ […]

ህወሓት ወጣቶችን ልታስር ተዘጋጅታለች።

January 2, 2016  ቆንጅት ስጦታው ሰሞኑ የኦሮሞ ህዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት በማድረግ የኦፌኮ_መድረክ ምክትል ሊቀ መንበር ኣቶ በቀለ ገርባ የሚገኙባቸው በመቶ የሚቆጠሩ ወጣቶችና ፖለቲከኞች እያሰረ መሆኑ፣ ትናንት ደግሞ የኦፌኮ_መድረክ ዋና ፀሓፊ ኣቶ በቀለ ነጋ ድብደባና ዛቻዎች እንደ ደረሳቸው ፤ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የነበረው ወጣት ዮናታን ረጋሳና እንደ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው የመሳሰሉ የሰማያዊ ፖርቲ ወጣት […]

ቀይስርን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

January 2, 2016  ቀይስርን የመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) *ለጉበት ጤናማነት ቀይስር ውስጥ የሚገኝ ቤታይን የተባለ ንጥረነገር የጉበትን አገልግሎት የማነቃቃት አቅም አለው። *ከሳንባ ጋር ተያያዥ ችግሮችን ይከላከላል ቀይስር ቫይታሚን ሲ በውስጡ ስለያዘ የአስም ምልክቶች እንዳይነሱ ይረዳል፣ በሽታ የመከላከል አቅማችን እንዲዳብርም ያግዛል። ቤታ ካሮቲን የሚባለው ንጥረ ነገር በሳንባ ካንሰር የመጠቃት እድልን ይቀንሳል። *ካታራክትን ይከላከላል […]

በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች ከጥር 6 እስከ ጥር 8 – 2008 የሚካሄድ ሕዝባዊ ተቃውሞ !!

January 2, 2016 – ቆንጅት ስጦታው በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች ከጥር 6 እስከ ጥር 8 – 2008 የሚካሄድ ሕዝባዊ ተቃውሞ !! ‪ #‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎FreedomVoice‬ ‪ =========== ተቃውሞዉ የሚገለፀዉ በኡኡታና በኳኳታ ይሆናል ። ========== በተጠቀሱት ቀናቶች ሁላችንም በያለንበት ቦታ በመሆን የአገዛዝ ስርዓቱ በህዝብና በሃገር ላይ እየፈፀም ያለውን ወንጀል ፣ ህጋዊ ጥያቄ ባቀረቡ ዜጎች ላይ አየተወሰደ […]

በዲላ ዩኒቨርስቲ በደረሰ ፍንዳታ የሁለት ተማሪዎች ህይወት አለፈ

January 2, 2016 አለማየሁ አንበሴ አራት ተማሪዎች ክፉኛ ቆስለው ሆስፒታል ገብተዋል በዲላ ዩኒቨርስቲ ከትናንት በስቲያ ምሽት 3 ሰዓት ገደማ በተከሰተ የቦንብ ፍንዳታ የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉንና አራት ተማሪዎች በጽኑ መቁሰላቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቆሙ፡፡ በዩኒቨርስቲው የኢንጅነሪንግ ት/ት ክፍል፣ ቤተመጽሐፍትና በተማሪዎች ማደሪያ ዶርም መካከል ባለ ቦታ ላይ ቦንብ  ሳይሆን እንዳልቀረ በተጠረጠረው ፍንዳታ፣ አንድ ተማሪ ወዲያውኑ ህይወቱ […]

Ethiopia denies agreement with Egypt to store water behind new dam

Saturday, 02 January 2016 12:31   The Ethiopian Minister of Irrigation, Water and Electricity stressed that the construction process of the dam is ongoing and it would be full according to the timetable already set out The Ethiopian Minister of Irrigation, Water and Electricity has insisted that no agreement has been reached with Egypt to […]

U.S. Military Stops Launching Drones From Ethiopia, Embassy Says

Bloomberg Business William Davison January 2, 2016 — 9:59 AM EST Decision stemmed from bilateral talks on defense cooperation U.S. has flown drones from town of Arba Minch since 2011   The U.S. military has stopped flying drones from the southern Ethiopian town of Arba Minch, which they had used since 2011, a spokesman for […]