በአምቦ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተነሳ | መረራ ጉዲና እና ሌሎች ተቃዋሚዎች እንዲፈቱ ሲጠይቁ ነበር – የሕወሓት ንብረት የሆኑ ተሽከርካሪዎች እርምጃ ተወሰደባቸው

December 22, 2016    በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ዳግም ህዝባዊ ተቃውሞ መቀስቀሱ ተሰማ፡፡ ቢቢኤን እንደዘገበው ትላንት ከረፋዱ ስድስት ሰዓት አከባቢ በተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ የስርዓቱ ሰዎች የመሰረቱት የሰላም ባስ አክሲዮን ማኅበር አውቶቡስ ጥቃት እንደተሰነዘረበት ታውቋል፡፡ እንደዚሁም የህወሃት ንብረት የሆኑ ሶስት ተሽከርካሪዎች ህዝባዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተብሏል፡፡ እንደ ቢቢኤን ዘገባ በከተማው የተቀሰቀሰው ተቃውሞ መነሻውን ያደረገው በአምቦ 2ኛ ደረጃ […]

Two Ethiopian radio journalists convicted on terror charges

Darsema Sori, left, and Khalid Mohammed are convicted on terror charges in relation to their coverage of protests. (Bilal Communication) Nairobi, December 21, 2016–Ethiopian radio journalists Khalid Mohammed and Darsema Sori, who have been imprisoned since February 2015, were today convicted on terrorism charges by the High Court’s 19th Criminal Bench, according to the independent […]

Ethnic tensions in Gondar reflect the toxic nature of Ethiopian politics – The Guardian

 From uneven development to authoritarian government, the morass of issues facing the city of Gondar offer a snapshot of Ethiopia’s wider problems A coach torched by anti-government protesters in Gondar, Ethiopia. All photographs by William Davison William Davison in Gondar – 22 December 2016 — In Gondar, a city in Ethiopia’s northern highlands, a lone tourist pauses to […]

ኢሕአዴግ ስህተቱን ከማመን በላይ ከሕዝብ ጋር በቀጥታ ይነጋገር!

21 Dec, 2016 By በጋዜጣዉ ሪፓርተር  ኢሕአዴግ በቅርቡ በወጣው በንድፈ ሐሳብ መጽሔቱ አዲስ ራዕይ የመስከረም – ጥቅምት 2009 ዓ.ም. ዕትም በሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች የአገሪቷን ወቅታዊ ሁኔታ በስፋት ዳስሷል፡፡ በተለይ ዋነኛው የትኩረት ማዕከል የሆነው ወቅታዊው የአገሪቱና የድርጅቱ ሁኔታ፣ ‹‹እንደገና በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄያችን አስፈላጊነት ይዘትና ፋይዳ›› በሚል ርዕስ ሥር በስፋት የተተነተነው ነው፡፡ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ኢሕአዴግ […]

በጋምቤላ የከሸፈው “ኢንቨስትመንት” – “የመሬት ካርታ ጫት ቤት ተሠርቷል” (ጎልጉል)

December 22, 2016 በጋምቤላ የአኙዋክ ተወላጆች ተጨፍጭፈውና ከመሬታቸው ተፈናቅለው “ለሰፋፊ እርሻ” በሚል ሲቸበቸብ ከነበረው መሬት “ወደ ሥራ የገባው” 15በመቶው ብቻ መሆኑን ህወሃት/ኢህአዴግ አስታወቀ፡፡ ለ“እርሻ ልማት” በሚል 5ቢሊዮን ብር ብድር ተሰጥቷል፡፡ የመሬት ካርታ “ከቢሮ ውጪ በመኖሪያ ቤቶችና በጫት ቤት ውስጥ” ሲሰራ ቆይቷል፡፡ የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ኃላፊ የነበረው ኢሳያስ ባህረ ከሥልጣኑ የተነሳው “ብድር በመስጠቱ ሂደት ለተወሰኑ […]

ኢሕአዴግ ድርጅቱ ተጨናግፎ እንደቆየ አመነ- የማኅበራዊ ሚዲያ ሠራዊት ሊገነባ ነው (ሪፖርተር)

  December 22, 2016 – የማኅበራዊ ሚዲያ ሠራዊት ሊገነባ ነው ኢሕአዴግ ውስጣዊ የድርጅቱ ዴሞክራሲ ተጨናግፎ እንደቆየ አመነ፡፡ በኢትዮጵያ ሶሻል ሚዲያ በአክራሪውና ፅንፈኛው የተቃውሞ ኃይል ቁጥጥር ሥር መዋሉ፣ ጥላቻንና የእርስ በርስ ግጭትን ለመቀስቀስ ዋና መሣሪያ ሆኖ ማገልገሉን የገለጸው ኢሕአዴግ፣ በተደራጀ አኳኋን የራሱ የማኅበራዊ ሚዲያ ‹‹ሠራዊት›› በመገንባት ይህን እንቅስቃሴ ለመግታት መወሰኑን ገልጿል፡፡ ሰሞኑን ይፋ የሆነው የመስከረም-ጥቅምት 2009 […]

የጉበት ስብ (Fatty liver)

የጉበት ስብ (Fatty liver) በ ዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር የጉበት ስብ የምንለው በጉበት ውስጥ የሚገኘው የስብ መጠን ከ 5-10 በመቶ የሚሆነውን የጉበት ክፍል ከያዘ ነው። ጉበታችን ከሰውነታችን ክፍል ውስጥ ሁለተኛ ትልቁ አካል ሲሆን የምንመገበውንም ፣የምንጠጣውን አና መንኛውንም ለሰውነ ጠቃሚ ያልሆነ ነገረን ከደማችን ያጣራል። የጉበት ይህን የማከናወን ስራ በጉበት ስብ መብዛት ሊዛባ ይችላል። የጉበት ስብ ይህ […]

ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

Dr. Honeliat November 18 · Health benefits of Cinnamon ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 2. ለልብን ጤናማነት ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ ለልብ ሕመም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሆኑታዎችን ይቀንሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምርም የመከላከል አቅም አለው፡፡ […]

ወደ ኤክስፖርት እየተንደረደረ ያለው በአፍሪካ ግዙፉ ቄራ

Wednesday, 21 December 2016 14:34 በ  ፀጋው መላኩ   ኢትዮጵያ ባላት የእንስሳት ሀብት በአፍሪካ አንደኛ፤ በዓለም አስረኛ ደረጃን የያዘች መሆኗ በተደጋጋሚ ሲነገር የቆየ መረጃ ነው። ሀገሪቱ ያላት እምቅ የእንስሳት ሀብት ከፍተኛ ቢሆንም ሀብቱን በመጠቀሙ ረገድ ያለችበት ደረጃ ግን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። እስከ አሁን ባለው ሁኔታ የኢትዮጵያ ስጋ ኤክስፖርት መዳረሻ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ናቸው። ከእነዚህ […]

በገዢው ፓርቲ ጥልቅ ተሐድሶ ፍኖተ ሐሳብ፣ ተራማጅ ኃይሎች ከወዴት ነው ያሉት?

Wednesday, 21 December 2016 14:51 በ  ፋኑኤል ክንፉ   በ2008 ዓ.ም. ህዳር ወር ጀምሮ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች የተነሣሣው ሕዝባዊ ቁጣ ለበርካታ ሕይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት መሆኑ የአደባባይ እውነት ነው። ቀውሱን ተከትሎ የተለመደው ህግ የማስከበር ሥርዓት አደጋ ላይ በመውደቁ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ሁኔታዎች አስገድደዋል። ዐዋጁ በሥራ ላይ በሚቆይባቸው ስድስት ወራት […]