የኮንሶ ህዝብ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!!

September 14, 2016 የኮንሶ ህዝብ የድረሱልን ጥሪ (በቆንጅት ስጦታው) የኮንሶ ህዝብ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!! – ይጠይቃሉ ? ይህን ጥያቄ ለአገራችን የፖለቲካ ኃይሎችና ልህቃን አድርስልን ፣አደራ ያሉን የኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነት በንቃት እየተሳተፉ ያሉ ወጣቶች፣ የመንግስት ሠራተኞችና በህግ ሙያ /ዳኝነት ሥራ የተሰማሩና በክረምት የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን […]
መንግሥት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወላጆችን ሊያነጋግር ነው

መንግሥት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወላጆችን ሊያነጋግር ነው መንግሥት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወላጆችን ሊያነጋግር ነው 14 Sep, 2016 By ምሕረት አስቻለው ከረቡዕ መስከረም 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ መንግሥት ለአንደኛ፣ ሁለተኛ ደረጃና ዩኒቨርሲቲ መምህራን እንዲሁም ከስምንተኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ተማሪዎች ሥልጠና መስጠት እንደሚጀምር፣ በዘንድሮ ከትምህርት ማኅበረሰብ ጋር የሚደረግ የውይይት መድረክ ወላጆችም ተሳታፊ እንደሚሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ […]
Expanding into Ethiopia [AAD16D1]

Africa Aerospace & Defence 2016 Expanding into Ethiopia [AAD16D1] Don Henning 14 September 2016 Recognising the immense aviation potential in Africa, Pretoria-based Aerosud Group has just aligned itself with Ethiopian Airlines. Managing director Johan Steyn signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Tewolde Gebremariam, group chief executive of Ethiopian Airlines, at the latter’s headquarters in […]
Ethiopia on the Brink?

<div id=”javascript_support_warning”> <div class=”support_warning_icon”> <img src=”https://static.thetrumpet.com/public/images/infobar_lightbulb.png” width=”16″ height=”16″ /> </div> <div class=”support_warning_text”> <b>Warning:</b> your browser settings seem to have JavaScript <i>disabled.</i> Many features on this site require JavaScript to operate correctly. </div> </div> Members of the Oromo, Ogaden and Amhara communities in South Africa demonstrate on August 18 against the ongoing crackdown in […]
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለቅዱስ ዬሓንስ(አዲስ አመት) ያስተላለፉት ወቅታዊ መልእክት

September 14, 2016 ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለቅዱስ ዬሓንስ(አዲስ አመት) ያስተላለፉት ወቅታዊ መልእክት
የሁለት እስረኞች ወግ!

በፈቃዱ ዘ ኃይሉ September 14, 2016 አዋቂው፣ ዕውቁ እና ተወዳጁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ትሁቱ እና ሠላማዊው ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን በአካል ያየኋቸው በ2003 መጨረሻ በአንድነት ፓርቲ በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ነበር። ያኔ በጋራ የምንጦምርበትና ለእስር የዳረገን ዞን ዘጠኝ አልተመሠረተም ነበር። ነገር ግን ጓደኞቼ እና ባልደረቦቼSoleyanaእና Atnaf ሳንተዋወቅ በፊት እዚያ […]
የጎንደርና ጎጃም ህዝብ ሕልውና አደጋ ላይ ነው

ግርማ_ካሳ September 14, 2016 የጎንደርና ጎጃም ህዝብ ሕልውና አደጋ ላይ ነው ሕወሃቶች በአማራዉ ክልል መብራት አጥፍተው ከፍተኛ የሆነ የዘር ማጽዳት ወንጀል እየፈጸሙ ነው። በብዙ ሺሆች የሚቆጠሩ ወጣቶችን የፍርድ ቤት ሆነ የፖሊስ ማዘዣ ሳይዙ፣ ቤት እየገነደሱ፣ ከፍተኛ የጭካኔ ተግባራትን እየፈጸሙ ነው። ከአካባቢው የምንሰማው ሁሉ በጣም ልብ የሚሰበርና የሚሰቀጥጥ […]
ኮንሶን በተመለከተ የተጠናቀረ ዘገባ

መስከረም 13, 2016 ጽዮን ግርማ ፋይል- ኮንሶ አስተያየቶችን ይዩ የኮንሶ ነዋሪዎች ከ80 ሺሕ ሰው በላይ ፊርማ አሰባስበው በሕዝብ በተመረጡ ዐሥራ ሁለት የኮሚቴ አባላትን አዋቅረው፣ ከልዩ ወረዳነት ወደ ወረዳ ወርደው በሰገን ዞን ስር እንዲጠቃለሉ መደረጋቸውን ተቃውመው፣ እንዳውም ኮንሶ ራሱን ችሎ ዞን ሊሆን ይገባዋል በሚል ያነሱት ጥያቄ፤ እስካሁን ለሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳጋለጣቸው የኮሚቴው አባል ነኝ ያሉ አቶ […]
ከቂሊንጦ የእሳት አደጋ አስቀድሞ የእስረኞች ተቃውሞ እንደነበር ተጠቆመ

14 Sep, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. የእሳት አደጋ ከመከሰቱ አስቀድሞ የእስረኞች ተቃውሞ ሳምንቱን ሙሉ እንደነበር የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ ምንጮች እንደገለጹት በማረሚያ ቤቱ የአጣዳፊ ትውከትና ተቅማጥ (አተት) በሽታ በመግባቱ ሳቢያ፣ የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር ይህንን ክስተት አስመልክቶ የወሰዳቸው ዕርምጃዎች የተቃውሞው መነሻ እንደሆኑ ጠቁመዋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ ከሚገኙ እስረኞች በተወሰኑት ላይ […]
በኢድ አል አደሃ በዓል አከባበር በአንዳንድ አካባቢዎች ተቃውሞዎች ታዩ

14 Sep, 2016 By ታምሩ ጽጌ – ዘጠኝ የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ከእስር ተለቀቁ ለ1437ኛ ጊዜ መስከረም 2 ቀን 2009 ዓ.ም. በተከበረው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል ላይ፣ በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች ተቃውሞዎች ታዩ፡፡ ይሁንና በሰውና በንብረት ላይ የከፋ ጉዳት አለመፈጠሩን የዓይን እማኞች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ የሪፖርተር ዓይን እማኞች እንደገለጹት፣ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ በዓሉን ያለምንም ተቃውሞና ረብሻ […]