የወያኔ ልኡካን የጎንደር ውሎ

ያሬድ አማረ September 5, 2016 ከመጀመሪያ ጀምሮ የጦር ሀይል አማራጭን በመጠቀም ሽንፈትን ያስተናገደዉ ሕወሃት በዲፕሎማሲም ዳግም ተመልሶ ሊያገግም በማይችል ሁኔታ ዛሬ 27/12/2008 ጎንደር ከተማ ላይ ልኩ ተነግሮት በኪሳራ ተሸኝቷል። ሁሌም ቢሆን “የእኔ መንገድ ብቻ ትክክል ነው” በሚል ትእቢቱ የምናዉቀዉ ህወሃት አማራ ምድር ላይ የሚሄድበት እግሩ ከተቆረጠ ሰነባበተ። ፌደራል ፖሊስ ከአቅሜ በላይ ነዉ ብሎ ሪፖርት […]
‘ለማን አቤት እንበል? ‘ ነቢዩ ሲራክ

Yonatan Tesfaye September 6, 2016 * በጣም ያሳዝናል #ጥቁርሳምንት * የእኔስ ሃገሬ የት ነው ? የት ልሂድ ? ካንዱ የሳውዲ ጫፍ ተነስቸ ወደ አንዱ ጫፍ ስጓዝ ሰላም ፣ ደህንነቴ በአንድዬ የተጠበቀ ቢሆንም በሀገሬና በወገኔ ላይ እየሆነ ያለው ግን ያሳስበኛል ፣ ያመኛል ። ትናንት በሰሜናዊው የሳውዲ ጫፍ ሆኘ እናቴን ስልክ ደውዬ […]
በዛሬው እለት በደቾች ጋዜጣ ላይ የሰፈረ ትርጉም አገሬ አዲስ

በዛሬው እለት በደቾች ጋዜጣ ላይ የሰፈረ ትርጉም አገሬ አዲስ ሰበር ዜና ከአንድ ዓመት በፊት አስር ሚሊዬን ኤሮ ወጭ አድርጎ በኢትዮጵያ ውስጥ በአበባ ምርት የተሰማራው ኩባንያ ሥራውን አቆመ በዓለም አቀፍ ደረጃ በትልቅነቱ የሚታወቀው በአበባ ምርት የተሰማራው ኢሳመራልድ(Esamerald)የተባለው የደቾች ድርጅት ባለፈው ሳምንት በሰሜን ኢትዮጵያ፣በባሕርዳር ውስጥ በሚያካሂደው ንብረትና እርሻ ላይ በደረሰው ሕዝባዊ ጥቃት የተነሳ ሥራ ማቆሙን ይፋ […]
አጥፊው ቡድን ሥልጣኑን ለሕዝብ እንዲያሰርክብ – ከጎንደር ህብረት የአቋም መግለጫ

September 6, 2016 ጉባኤው አገራዊና ድርጀታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት ከተወያየ በኋላ የሜከተሉትን የአቋም መግለጫ አስተላልፏል፦ 1. በዘር የተቧደኑት ጥቂት የወያኔ ጨፍጫፊዎች በህዝባችን ላይ የሚያደርጉትን የ11ኛ ሰዓት አልሞት ባይ ተጋዳይነት የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲያቆሙ፤ 2. ይህ የአጥፊ ቡድን ከዚህ በኋላ የኢትዮጵያን ሕዝብ መምራት የማይችልበት ደረጃ መድረሱን ተገንዝቦ ሥልጣኑን 3. የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር ቡድን ከልክ ያለፈ የንዋይ […]
KEFI Minerals updates on Ethiopia and Saudi

07:47 05 Sep 2016 KEFI remains in dialogue with potential lenders for Tulu Kapi KEFI Minerals plc (LON:KEFI) continues to have “encouraging dialogue with a number of potential lenders”, the company has reported in an operational update. KEFI said that plans to develop the Tulu Kapi gold project in Ethiopia remain on […]
Unrest in Ethiopia delays aid to malnourished children – U.N.

by Katy Migiro | @katymigiro | Thomson Reuters Foundation Monday, 5 September 2016 15:24 GMT A policeman attempts to control protesters chanting slogans during a demonstration over what they say is unfair distribution of wealth in the country at Meskel Square in Ethiopia’s capital Addis Ababa, August 6, 2016. REUTERS/Tiksa Negeri About our Humanitarian coverage […]
Ethiopia fire kills 23 at prison ‘holding Oromo protesters’

5 September 2016 At least 23 inmates have died after a fire at an Ethiopian prison where anti-government protesters are reportedly being held, the government has said. A government statement says 21 died of suffocation after a stampede while two others were killed as they tried to escape. Some local media have disputed the account, […]
US Says ‘Excessive Use of Force’ Against Ethiopia Protesters

By THE ASSOCIATED PRESS September 5, 2016 US Says ‘Excessive Use of Force’ Against Ethiopia Protesters JUBA, South Sudan — The U.S. ambassador to the United Nations says her country has raised “grave concerns” about what it calls excessive use of force against protesters in Ethiopia. Ambassador Samantha Power spoke to reporters late Sunday […]
በየክፍለሃገሩ ባንኮች እየተዘጉ አገልግሎት መስጠት በማቆም ላይ ናቸው።

September 5, 2016 ቆንጅት ስጦታው በየክፍለሃገሩ ባንኮች እየተዘጉ አገልግሎት መስጠት በማቆም ላይ ናቸው። የወቅቱን የሕዝብን ንቅናቄ ተከትሎ የሕወሓት መሪዎች የሕዝብ ገንዘብ በማሸሽ ላይ መሰማራታቸውን ሕዝቡ ስለነቃ ገንዘቡን ከባንክ በማውጣት ላይ ይገኛል።ከዚህ ጋር በተያያዘ ባንኮች በካዝናቸው ገንዘብ ስላሌለ ሕዝቡን ማስተናገድ ባለመቻላቸው እየዘጉ መሆኑ ታውቃል፤ በዛሬው እለት በነቀምት በደንቢ ዶሎ ባንክ ተዘግቶ ሕዝቡ በር ላይ ተሰልፎ በምስሉ ይታያል።
ከመተማ የተፈናቀሉ እየተመለሱ ነው

መስከረም 04, 2016 ሰሎሞን አባተ መተማ ዮሃንስ ከተማ /ፎቶ – ፋይል/ አጋሩ Print አስተያየቶችን ይዩ “መተማን ከሌላው አካባቢ የሚለያት የሁሉም ክልሎች ማኅበረሰቦች የሚኖሩባት ሃገሪቱ ውስጥ አሉ የሚባሉ ብሔሮችና ብሔረሰቦች በብዛት የሚገኙባት መሆኗ ነው” ሲሉ የመተማ ዮሃንስ ከተማ ከንቲባ አቶ እሸቴ መልኬ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡ ዋሺንግተን ዲ.ሲ. — ራድዮ ለማድመጥ ⇓ ከመተማ የተፈናቀሉ እየተመለሱ ነው (17:25) 17:25 00:00/17:25 […]