“የባንኮች የመተርከክ (hack የመደረግ) ሽብር” አገሪቷን እንዳያናውጥ ተሰግቷል

 September 1, 2016  ህወሃት/ኢህአዴግን በየቦታው እየናጠው ያለው ተቃውሞ በኢትዮጵያ የገንዘብ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል የሚል ግምት ተሰጥቶታል፡፡ ችግሩ ባንኮች ላይ የገንዘብ እጥረት እንደሚያስከትልና ባንኮችን ሽብር ውስጥ ሊከታቸው እንደሚችል በስፋት እየተነገረ ነው፤ ደምበኞች ስለገንዘባቸው የሚጠነቀቁበት ጊዜ አሁን ነው፡፡ ህዝባዊ ቁጣ ያሰጋቸው የአገዛዙ ተጠቃሚዎች የውጭ ምንዛሬ እየሰበሰቡ ሲሆን በፍርሃቻ ንብረት በማስያዝ ከባንክ የሚበደሩት ክፍሎች ቁጥርም በርካታ ሆኗል። ከ10 […]

“ኢሕአዴግ ሥልጣን ለማካፈል ድፍረቱ ሊኖረው ይገባል

Wednesday, 31 August 2016 12:54 ዶክተር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም በኦሮሚያ እና በአማራ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ሰሞኑን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ም/ቤት በሰጡት መግለጫ ላይ የዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያ የሆኑትን ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያምን አነጋግረናቸው እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ሰንደቅ፡- ከወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ ጋር በተያያዘ ገዢው ፓርቲ በሥራ አስፈፃሚ እና በምክር ቤት ደረጃ ሁለት መግለጫዎች አውጥቷል። ከወቅታዊ […]

Human rights abuses in Ethiopia require congressional action

August 31, 2016, 04:00 pm By Ali Mohamed Last week, Secretary John KerryJohn Kerry Human rights abuses in Ethiopia require congressional action Kerry to media: Scale back terror coverageTop Dem concerned about ‘calamitous conditions’ in YemenMORE met with the foreign ministers of East African nations in Kenya to discuss the fighting in South Sudan and […]

ዓይን እያየ ወደገደል? ምን ይባላል! -ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም

August 30, 2016 ነሐሴ 2008 ዓይን እያየ ወደገደል? ምን ይባላል! -ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም በአገዛዙ ወንበር ላይ ተጣብበው የተቀመጡት ሰዎች ሁሉ ብዙ ቢሆኑ ይነጋገሩ ነበር፤ ቢነጋገሩ ሁሉም በየፊናውና በየአቅጣጫው በራሱ ዓይኖች ያየውንና በራሱ ጆሮዎች የሰማውን፣ በራሱ አእምሮ አብሰልስሎ እያቀረበ ክርክር ይፈጠር ነበር፤ ከክርክሩ የሚፈልቀው እሳት ከተለያዩ ሰዎች የሚወረወሩትን ሀሳቦች እያቀለጠ አዲስ መመሪያ ያወጣ ነበር፤ ነገር […]

የሕወሃት ብጥብጥ እና ሽሽት- ከውስጥ አዋቂ ምንጭ

August 30, 2016 ክንፉ አሰፋ ሕዝባዊ አመጹ ያመጣውን ቀውስ ተከትሎ በህወሃት ከፍተኛ አመራር ውስጥ ከፍተኛ መበጣበጥ እና የርስ-በርስ ፍጥጫ መከሰቱን ከታመነ የውስጥ አዋቂ ምንጭ  መረጃ  ደርሶናል። ­­­ “አመራሩ ክፉኛ  ከመከፋፈሉ የተነሳም የርስበርሱ ችግራቸው ላይ ተወጥረዋል።”  ይላል መረጃው። ቀንደኞቹ የህወሃት አባላት ስርዓቱ እንዳበቃለት ስለተገነዘቡ ንብረት እና ልጆቻቸውን በማሸሽ ላይ ናቸው። ሕዝቡ ሁሉ እንደተፋቸው በግልጽ እየነገራቸው ስለተገነዘቡ፤ […]

“ትርጉም የሌለው እርዳታ” ወይስ “ለትርጉም የምታስቸግር አገር”?

Monday, 29 August 2016 10:00        አምናና ዘንድሮ፣ ከፍተኛ እርዳታ ካገኙ ሦስት አገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት። ለረሃቡ 1.4 ቢ ዶላር (30 ቢ. ብር) እርዳታ ተገኝቷል። ግማሹ ከአሜሪካ! (የዩኤን መረጃ)፡፡ 3ቱ ትልልቅ ለጋሾች፣ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝና የጀርመን መንግስታት ናቸው። ረሃብ የሚከሰተው፣ የእህል ምርት ምን ያህል ሲቀንስ ነው? በ1966 ዓ.ም፣ የእህል ምርት 13 ሚ. ኩንታል ቀንሶ […]

FAO Ethiopia Situation Report

30 Aug 2016 FAO Ethiopia Situation Report – August 201 Report from Food and Agriculture Organization of the United Nations Download PDF (605.81 KB) FAO RESPONSE IN NUMBERS 9.7 million People food insecure (Revised August 2016) USD 91 million Required for the agricultural sector (Revised August 2016) 1.3 million People assisted by seed and livestock […]

Ethiopia: Civil society groups urge international investigation into ongoing human rights violations

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-MH9W89″ height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe&am Amnesty International Press Release Ethiopia Unlawful Killings 30 August 2016, 14:51 UTC A group of civil society organizations are calling for an independent and impartial international investigation into human rights violations in Ethiopia, including the unlawful killing of peaceful protesters and a recent spate of arrests of civil society members […]

እናመሰግናለን ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ

ግርማ_ካሳ 08/30/2016 ከዚህ በታች ያለውን ለማሰራት ከአርባ ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ተደርጓል። የሕወሃት ተላላኪ ሙክታር ከድር ነው በቦታዉ ሄዶ ያስመረቀው። ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ በመጽሃፋቸው እንደገለጹት ፣ ሕወሃት፣ ኦህዴድን አዞ ይሄን ሃዉልት ያሰራበት ታሪክ, ምንም አይነት የጽሁፍ ማስረጃ የሌለበት አፈታሪክ ብቻ ሳይሆን ዉሸትም እንደሆነ ነ ያስቀመጡት። እንግዲህ ሕወሃት ዉሸትን እየፈጠረ ( እንደ ተስፋዬ ገብረ አብ […]