በኦክላንድ ኒውዚላንድ የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ህዝብ የትግል እንቅስቃሴ አስመልክቶ የወጣ የአቋም መግለጫ

August 26, 2016 እንደሚታወቀው ላለፉት 25 አመታት መላውን የኢትዮጵያን ህዝብ አፍኖ እየገዛ የሚገኘውና በወንበዴው ህወሀት የበላይነት የሚመራው የወያኔ ቡድን የአገራችንን አንጡራ ሀብት እየዘረፈና ውድ የኢትዮጵያ ፈርጥ የሆኑ ልጆቿን በማሰር በመግደልና በአጠቃላይ የግፍ ቀንበር በመጫን እያደረገ ያለውን ጭፍጨፋ በቁጭት እየተከታተልነው እንገኛለን፡፡ የኢትዮጵያን ህዝብ በዘርና በቋንቋ በመከፋፈል ህዝብን እርስ በርስ ለማጫረስ ወያኔ እያደረገ ያለውን እኩይ ተግባር የኦሮሞና […]

በመላው ኢትዮጵያ ከባድ ተቃውሞ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል

  August 25, 2016  ቆንጅት ስጦታው በመላው ኢትዮጵያ ከባድ ተቃውሞ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ሕዝቡ በተጠንቀቅ እንዲጠባበቅ መሬት ላይ የወረደ ስራ እየተሰራ ነው በመላው ሃገራቸውን በተለይ በከተሞች ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞ ይደረጋል በማለት በሃገር ውስጥ የሚገኙ የለውጥ ሃይሎች ኣስታውቀዋል፤ በሕዝቡ መሃል ኣስፈላጊ የሆኑ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን ሕዝቡ ራሱን እያደራጀ በመተባበር በንቃት በተጠንቀቅ እንዲጠባበቅ ላልሰሙ ሁሉ እንዲያሰሙ የለውጥ […]

ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተርና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ

August 25, 2016  ቆንጅት ስጦታው ፍኖተ ሰላም ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተር እና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ የጎንደር አማራ ህዝብ ፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና አድማ በታኝ ባደረገው የተቀናጀ ጥቃት የህውሃት አጋዚ ወታደሮች ወደ መጡበት በሃፍረት ተመልሰዋል የፍኖተ ሰላም የአማራ ተጋድሎ ሰራዊት አስደናቂ ጀብዱ ፈፅሟል ። 1* በመጀመሪያ ከየትኛውም አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ […]

ዝም የማይባል የወገን ድረሱልን ጥሪ!

 ነቢዩ ሲራክ   August 26, 2016 * ” የዛፍ ላይ እንቅልፍ !” ስደት * የኮንትራት ሰራተኞች “ድረሱልን” ድምጽ የመረጃ መረቡ ከሃገር ቤት በሚሰማው የህዝብ እንቢተኝነት አመጽ ተጨናንቆ እኛንም አጨናንቆን ከርሟል ። በዚህ የመረጃ ቅብብሎሽ መካከል ወደ ምሥራቅ ሳውዲ ለስራ ጉዳይ አቅንቸ  ነበር ። ርያድ ፤ ደማም ፡ ጁቤል፤ ሃፍር አልበጠንን ለአንድ ሳምንት ሳካልል ከሃገር ቤት […]

ዐማራው፣ አሁንም በዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ የዘር ፍጅት እየተፈጸመበት ነው!

August 26, 2016   ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             ሐሙስ ነሐሴ ፲፱ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.              ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፭ ወያኔ አጥፍቶ ለመጥፋት የመጨረሻውን መሰናዶ እያደረገ መሆኑ ግልፅ ሆኗል የትግሬ-ወያኔ ላለፉት 25 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ፣ በተለይም በዐማራው፣ በኦሮሞው፣ በሱማሌው፣ በሐዲያው፣ በአኙዋኩ፣ በኑዌሩ፣ በከፊቾው፣ ወዘተርፈ ላይ የፈጸመው የዘር ፍጅት፣ በ21ኛው መቶ ክፍለ […]

በጠራራ ጸሀይ አገር ሲዘረፍ ! [አቻምየለህ ታምሩ-የግድ ሊያነቡት የሚገባ]

August 23, 2016 በጠራራ ጸሀይ አገር ሲዘረፍ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በወርሀ ጥር የወያኔ ካድሬዎችና የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ ተቋማት የሆኑት እነ ኤ.ቢ.ሲ.፣ ዋልታ፣ ፋና፣ ኤ.ዜ.አ. ወዘተ ትግራይ በታሪኳ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበችው ስላሉት የወርቅ ምርት መጠን በስፋት ዘግበው ነበር። የአገዛዙ ልሳን ኢ.ቢ.ሲ. እ.አ.አ. ጥር 07 ቀን 2016 ዓ.ም. ባቀረበው ርዕሰ አንቀጽ፤ ዋልታ እ.አ.አ. ጥር 09 ቀን 2016 ዓ.ም. […]

በማጀቴ፣ በፍኖተ ሰላም፣ በቋሪት፣ በጎንደርና በወሎ የአማራው ህዝብ የዛሬ የትግል ውሎ አጫጭር ዘገባዎች

August 25, 2016 | ከመሳፍንት ባዘዘው ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ከጎንደር እስር ቤት አፍኖ የመውሰዱ የህወሓት ሙከራ በእስር ቤቱ ፖሊሶች፣ በእስረኞች እና በጎንደር ህዝብ ነቅቶ ጥበቃ ሳይሳካ ቀርቷል ። በተለይ የጎንደር ማረሚያ ቤት ታራሚዎች በታላቅ ቁጣ ነበር ለድርጊቱ ምላሽ የሰጡት ። ድርጊታቸው የተነቃባቸው የህወሓት ፖሊሶች “እኛ የመጣነው ደሞዝ ለመክፈል ነው” በማለት ለማረሚያ ቤቱ ፖሊሶች መልስ ሲሰጡ […]

ጎንደር ላይ አዲስ አድማ ተመትቷል

ነሐሴ 24, 2016 ሰሎሞን አባተ ጎንደር ከተማ አጋሩ Print አስተያየቶችን ይዩ በጎንደር ከተማና በአቅራቢያዋ ባሉ ከተሞች አዲስ አድማ መመታቱና የባሕር ዳር አድማ ዛሬም በከፊል ቀጥሎ መዋሉን ከየሥፍራው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ዋሽንግተን —  በጎንደር ከተማና በአቅራቢያዋ ባሉ ከተሞች አዲስ አድማ መመታቱና የባሕር ዳር አድማ ዛሬም በከፊል ቀጥሎ መዋሉን ከየሥፍራው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ በኦሮምያ፣ በኮንሶ፣ በደቡብና በሌሎች […]

የዐማራ ሕዝብ ተጋድሎ

ሙሉቀን ተስፋው (ነሃሴ 18 ቀን 2008) August 24, 2016 ዐማራ እንዴት ዋለ? (ነሃሴ 18 ቀን 2008 ዓ.ም.) ዝርዝር •የፍኖተ ሰላም ዐማሮች የተሳካ የዐማራ ተጋድሎ አካሔዱ • ኮሎኔል ደመቀን ለመውሰድ መከላከያ ሠራዊት ሙከራ አደረገ • በጎንደር የቤት ውስጥ አድማ ዳግመኛ ተጀመረ • በአርማጭሆ የዐማራ ተወላጅ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከሕዝብ ጋር መሆናቸውን አሳዩ • በደብረ ታቦር ከነሃሴ […]