Ethiopia doesn’t want you to know these things are happening in the country

August 19 at 4:42 AM Ethiopians wait to fill water cans in February during the recent drought. With the return of the rains, however, have come flooding and disease — something the government is reluctant to discuss. (Aida Muluneh for The Washington Post) ADDIS ABABA, ETHIOPIA — After going through its worst drought in 50 […]
UN rights office urges Ethiopia to ensure independent probe of reported violations in Oromia region

Flood mitigation activities in the Amhara Region, Ethiopia. Photo: UNOCHA Ethiopia/Zelalem Letyibelu UN rights office urges Ethiopia to ensure independent probe of reported violations in Oromia region 19 August 2016 – Voicing concern over serious human rights violations in the Oromia and Amhara regions of Ethiopia earlier this month, the United Nations human rights […]
U.S. State Department issues travel alert over Ethiopia protests

Fri Aug 19, 2016 2:07pm GMT WASHINGTON Aug 19 (Reuters) – The U.S. State Department issued a travel alert for Ethiopia on Friday over anti-government protests, some of which have involved violence. “Protests are likely to continue, and could spread to other parts of the country, including the capital, Addis Ababa,” the State Department said […]
ወልቃይትን በኢትዮጵያዊነት መነፅር

በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አስተያየት ላይ አስተያየት August 19, 2016 12:14 am ወልቃይትን በኢትዮጵያዊነት መነፅር ምሁርን መተቸት ይቻላል? ይቻላል እንደምትሉ በማመን መቀጠሌ ነው። አዎ ደሞም የሚቻል ይመስለኛል። በኛ ሀገር ነውር ሆኖ የሚያስቀጣው መንግስትን መተቸት እንጂ በሌላው ማንኛውም ሰው ሃሳብ ላይ ሃሳብ ቢሰጡ ክፋት የለውም። እርግጥ ከፖለቲካ ውጭም ቢሆን መተቻቸት የለመድነው ባህል ስላልሆነ ሲተች የሚወድ ብዙ […]
የህዝባችንን የትግል ፈር እንከተል!!

መላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) መግለጫ August 18, 2016 12:02 am የህዝባችንን የትግል ፈር እንከተል!! ለወራት በኦሮሞ ወጣቶች ሲካሄድ የቆየው ለዴሞክራሲ የሚደረገው ህዝባዊ ትግል ሳያቋርጥና እየሰፋም እየሄደ ባለበት በአሁኑ ወቅት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እየደጋገሙ ሲታገሉለት የቆየው የህዝቦች ወንድማማችነትና የትግል አንድነት ጥያቄም ባለፉት ሳምንታት በአማራውና በኦሮሞ ክልሎች በሚካሄዱት ሰላማዊና ህዝባዊ ትግሎች አማካኝነት ስር እየሰደደ […]
ወልቃይትን ለባለቤቱ ህዝብ ለመመለስ ህወሃት እየመከረ ነው።

ህወሃት ግድያ እንዲያቆም ከጌቶቹ ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጠው August 18, 2016 11:46 am * “ብልጡን ባለ ራዕይ መሪ” ክፉኛ ናፍቋል! የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር /ህወሃት/ አመራሮች ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ከመግደልና ከማስገደል እንዲታቀቡ ታዘዋል። ግድያው የሚቀጥል ከሆነ ከወትሮው በተለየ ርምጃ እንደሚወሰድ ተነግሯቸዋል። “ወልቃይትን ለባለቤቱ ህዝብ ብንመልስ ይሻላል” በሚሉና “አንመልስም” ሲሉ በሚቃወሙ መካከል ክርክር የጀመረው ህወሃት ስምምነት […]
ይድረስ ለአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋዜጠኛ አዳነች ፍስሀዬ

August 18, 2016 (አቻምየለህ ታምሩ) ይድረስ ለአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋዜጠኛ አዳነች ፍስሀዬ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬ ካለሽበት ቦታ ይድረስሽ። በዛሬው እለት ማለትም ረቡዕ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. «በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት» በሚል ርዕስ በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ብርሀኑ መንግስቱን፣ አለማንተ ገብረሥላሴና ገላውዲዮስ አርአያን ጋብዘሽ ስለወልቃይት ያቀረብሽውን ዝግጅት በጥሞና ተከታትየዋለሁ። […]
የሕዝቡ እንቢተኝነት ፣ የዘረኛውን የወያኔ አገዛዝ እያፈራረሰው ነው!

August 18, 2016 ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፬ የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ ላለፉት 25 ዓመታት ጭኖት የኖረው በዘረኝነት ላይ የተመሠረተው ያንድ ነገድ የበላይነትና የውስጥ ቅኝ አገዛዝ ሥርዓት በሕዝቡ የእንቢተኝነት እንቅስቃሴ ከመኖር ወደ አለመኖር እየተሸጋገረ ነው። የወያኔ አገዛዝ ሲጀመር ጀምሮ […]
Hundreds in S. Africa protest rights abuses in Ethiopia

Ethiopian government has denied claims that its security forces killed dozens of protesters last week 18.08.2016 FILE PHOTO By Hassan Isilow JOHANNESBURG (AA) – Hundreds in S. Africa protest rights abuses in Ethiopia Hundreds of Ethiopian refugees living in South Africa protested in Johannesburg Thursday condemning the recent killing of 97 protesters in Ethiopia, […]
Column: How my reporting trip to Ethiopia came to an abrupt end

Fred de Sam Lazaro Special Correspondent BY Fred de Sam Lazaro August 18, 2016 at 3:06 PM EDT Women wait to receive food at a distribution center in Gelcha village, one of the drought stricken areas of the Oromia region in Ethiopia, on April 28. Photo by Tiksa Negeri/Reuters Women wait to receive food […]