ህዝባዊው አመጽ …በደብረ ማርቆስ ከተማ ተባብሷል

August 17, 2016 (ኢ.ኤም.ኤፍ) ከተለያዩ ቦታዎች ያገኘናቸው መረጃዎች እንደሚያሳዩት “በነገው ዕለት አጠቃላይ የትራንስፖርት አገልግሎት ይቆማል” ተብሏል። ተጨማሪ መረጃዎቻችን ከዚህ ቀጥሎ ቀርበዋል። ምስራቅ ጎጃም ደብረ ማርቆስ ከተማ ለሊቱን በተኮስ ስትናጥ አድራለች። ቅዳሜ ዕለት የተደረገውን ሰልፍ ተከትሎ ከሰልፉ ላይና ከየመኖሪያ ቤቱ በዘመቻ ያፈሷቸውን ሰዎች በለሊት ጭነው ወደ ብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ ለመውሰድ ባደረጉት ሙከራ ህዝቡ ለሊቱን […]
በጎንደር ከተማ ለሶስት ቀን የቤት ውስጥ አድማ ተካሄደ

Wednesday, 17 August 2016 12:27 · የከተማው የታክሲና የባጃጅ ትራንስፖርት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል በጎንደር ከተማ ለሶስት ቀናት በቆየው የቤት ውስጥ አድማ በርካታ የመንግስት ተቋማት ከስራውጪ መሆናቸውና የከተማዋ የታክሲና የባጃጅ ትራንስፖርትም ሙሉ በሙሉ መቋረጡን የከተማዋ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሲሳይ አዳነ ለሰንደቅ ጋዜጣ ተናግረዋል። ከሁለት ሳምንት በፊት ምንም አይነት ግጭት ያልታየበትን ሰላማዊ ሰልፍ ያስተናገደችው […]
የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት፣ ሥራ አስፈፃሚዎችን አሰናበተ

Wednesday, 17 August 2016 12:24 · በኢንጅነር ይልቃል ላይ ውሳኔ ለመስጠት ጉባዔ ሊጠራ ነው ባለፉት ሁለት ዓመታት በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ የተለኮሰው የፖለቲካ ትግል እየጋለ እየበረደ አንዱ አሸናፊ ሲሆን በሌላ ጊዜ ሌላው ተሸናፊ እየሆነ ብቅ የሚልበት ሂደት እንደቀጠለ ነው። በተለይ በፓርቲው ሥራ አስፈፃሚዎች እና በምክር ቤቱ መካከል ግልፅ የአሰራር ስርዓት በመከተል እና ባለመከተል ጋር በተያያዘ […]
በወቅታዊው የሀገሪቷ የፖለቲካ ቀውስ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አቋም ምን ይመስላል?

Wednesday, 17 August 2016 13:23 በይርጋ አበበ የኢትዮጵያ ምድር ፖለቲካዊ የሰላም አየር እየተነፈሰ አይደለም። በየቦታው የባሩድ እና የሞት ሽታ የተላበሰ አየር እየነፈሰ ነው ብሎ መናገር ባይቻልም አሁን ያለው ድባብ ግን ከላይ የተጠቀሰው አጋኗዊ ገለጻ እውነት የማይሆንበት ምክንያት የለም ማለት ይቻላል። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በሚያስብል መልኩ እና በኦሮሚያ ክልል ሁሉም ቦታዎች […]
መነሻው በውል ያልታወቀ ተቃውሞ ቀጥሏል

የጎንደር ነዋሪዎች በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማቸውን ቀጥለዋል 17 Aug, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር ሐምሌ 30 እና ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ላይ የተነሳው ተቃውሞ መለስተኛ መረጋጋት የታየበት ቢሆንም፣ በጎንደር ከተማ በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተሰምቷል፡፡ ይህ ሰላማዊ በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ የመጣው መንግሥት በሰላማዊ ሠልፎች […]
የአልኮል መጠጥን አብዝቶ በመጠጣት ምክንያት የሚጎዱ የሰውነት ክፍሎች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) ልብ ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ማዘውተር የልብ ጡንቻዎችን በማዳከም የደም ፍሰት መዛባትን ያሰከትላል፡፡ በአልኮል መጠጥ ብዛት የሚከሰት የልብ ሕመም የትንፋሽ ማጠር፤ የተዛባ የልብ ምት፤ድካም፤የማያቋርጥ ሳልን ያስከትላል በተጨማሪም ለደም ግፊት እና ለድንገተኛ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ይዳርጋል፡፡ 2) አንጎል የአልኮል መጠጥ በአንጎል ላይ መልዕክት መተላለፍን ያዘገያል፡፡አልኮል መጠጥን ማዘውተር የተለያዩ የአንጎል ክፍሎችን ስለሚጎዳ […]
ደመኛ ልማድ

12 Aug, 2016 By ሻሂዳ ሁሴን ደመኛ ልማድ ተወልዳ ያደገችው በአፋር ክልል አሳይታ አካባቢ በምትገኝ አሊስአቦ በተባለች ቦታ ነው፡፡ 16 አመቷ […]
እኛ ተናግረናል አልተሰማንም.. አሁን ጊዜው የሕወሃት ደጋፊዎች ነው

ግርማ_ካሳ August 16, 2016 ብዙ የሕወሃት ደጋፊዎችና ካድሬዎች እንደ ሮቦት የተሞሉትን ነው ዝም ብለው የሚተፉት። አንዳንድ ግን አሉ ትንሽም ቢሆን በሪዝን የሚያምኑ። ጦማሪ ዳንእል ብርሃኔ ከነዚህ መካከል ያለ ሞደሬት የሆነ አፍቃሪ ህወሃት ነው። አንዳንድ የሚጽፋቸው ነገሮች ይመቹኛል። አንዳንዴ ግን ልክ እንደሌሎቹ ወርዶ ጭፍን የሆነ አስተያየት የሚሰጥበት ጊዜ አለ። ያለፈው እሁድ በሸዋና በወሎ ሰላማዊ ሰልፎች […]
ነገሩ እንዲህ ነው

ኄኖክ የሺጥላ August 16, 2016 adolph hitler ሂትለርም በመጨረሻው ሰዓት ሞት ፈርቶ ነበር ። እናም አዋቂ አስጠርቶ « መቼ ነው እኔ ሂትለር የምሞተው ?» ብሎ ይጠይቃል ። አዋቂም « አንተማ የምትሞተው የአይሁዶች በዓል ዕለት ነው » በማለት ይመልስለታል ። በመልሱ የተገረመው ሂትለርም « እንዴት ?» በማለት ይጠይቀዋል ። አዋቂውም « እንዴቱን ተወው ፥ ብቻ አንተ […]
”ከሀብታሙ አያሌው ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ…”

ኤሊያስ ገብሩ August 16, 2016 Abraham Desta visiting Habtamu Ayalew “በህዝብ ትግል የህወሃት ካምፕ ይፈርሳል፤ …አንድ በሆንን ማግስት ህወሃት እንደጥዋት ጤዛ እንደሚረግፍ አልጠራጥርም” “የአማራውን ህዝብ እንደ ቅጥል ማርገፍ የጀመሩት ዛሬ አይደለም” “የህወሃት ሰዎች እንደደርግ ወታደር ኮፊያቸውን ዘቅዝቀው የሚቆሙበትን መሬት በኦሮሚያ ተወላጆች ደም ስላጨማለቁት መጨረሻቸው እጅግ የከፋ እንደሚሆን ይሰማኛል” “በዚህ ወቅት የትግራይ ህዝብ ይሄንን ጨቋኝ ስርዓት […]