የኳታር አየር መንገድ በድንገት የኤርትራ በረራ አገልግሎቱን አቋረጠ

Wednesday, 07 December 2016 14:23 በ  ፀጋው መላኩ ·        ኤርትራ ፖለቲካዊ ትርጉም ሰጥታዋለች  የኳታር አየር መንገድ ካለፈው እሁድ ጀምሮ ከዶሃ አስመራ የነበረውን በረራ አቋርጧል። አየር መንገዱ በድረገፁ ባሰራጨው ዘገባ ደንበኞቹ ቀድመው የገዙትን ትኬት የሚመልስ መሆኑን አስታውቋል። ቀሪ ስራዎችንም  አጠቃሎ ለመፈፀም እስከ መጪው የካቲት ወር ድረስ የአስመራ ቢሮው ክፍት ሆኖ የሚቀጥል መሆኑን አመልክቷል። አየር መንገዱ የመጨረሻ […]

አዳነች ዘ ወዲ ፍሰሃዬ ኦፍ ዘ ቪኦኤ! [ኄኖክ የሺጥላ]

December 7, 2016 ሳተናው  የቪኦኤ ጋዜጠኛ ወ/ሮ አዳነች ፍሰሃዬ ዶ/ር አለምአንተ ገብረስላሴን፥ ዶ/ር ገላውዲዮስ አርዓያን እና ዶ/ር ብርሃኑ መንግስቱን ጋብዛ አነጋግራ ነበር ። ዝግጅቷን ስትጀምር ያቀረበችው የመጀመሪያ ጥያቄ ይህንን ይመስላል ። መስመሩን ለወዲ ፍሰሃዬ ልልቀቅ አዳነች ፍሰሃዬ « እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ ፌደራላዊ ስርዓት ከተመሰረት 25 አመት አልፈዋል እስከ አሁን ባሉ ጊዜ ደህና መስሎ ቆይቶ አሁን […]

ይድረስ ለአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋዜጠኛ አዳነች ፍስሀዬ | ከአቻምየለህ ታምሩ

December 8, 2016 በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬ ካለሽበት ቦታ ይድረስሽ። በዛሬው እለት «በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት» በሚል ርዕስ በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ዶክተር ብርሀኑ መንግስቱን፣ ፕሮፌሰር አለማንተ ገብረሥላሴና ዶክተር ገላውዲዮስ አርአያን ጋብዘሽ ስለወልቃይት ያቀረብሽውን ዝግጅት በጥሞና ተከታትየዋለሁ። ይህንን ግልጽ አስተያየት እንድጽፍልሽ የገፋፋኝ ምክንያት አንቺ አዘጋጅና አቅራቢ ሆነሽ ባሰናዳሽው በዚህ «የምሁራኖች» የውይይት መድረክ ላይ ይዘሽ የቀረብሽው […]

በጥልቀት መታደስ ጥልቀቱ ምን ድረስ ነው?

  በጥልቀት መታደስ ጥልቀቱ ምን ድረስ ነው? 07 Dec, 2016 By የማነ ናግሽ ቀደም ሲል ሕወሓት በኋላም በኢሕአዴግ ደረጃ ደርግን የተዋጋው ድርጅት በአገሪቱ ውስጥ አሉ ያላቸውን የዴሞክራሲና የብሔር ጥያቄዎች በጥልቀት የገመገመ ነበር፡፡ የድርጅቱ የውስጥ አወቃቀር ኮሙዩኒስታዊ ገጽታ ነበረው፡፡ ዴሞክራሲያዊነቱና ሕዝባዊነቱም የሚመነጨው ከማርክስምና ሌኒኒዝም ፍልስፍና በሚቀዳ አስተሳሰብ ነበር፡፡ ሕዝቡን ከጭቆና ነፃ ለማውጣት ታጋዩም አመራሩም የታጠቀው ዋና […]

ፓርላማው ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ቋሚ የውይይት መድረክ አዘጋጀ

  ፓርላማው ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ቋሚ የውይይት መድረክ አዘጋጀ 07 Dec, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሕግ አወጣጥና መንግሥትን በመቆጣጠር ተግባሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ሊያሳትፍ ነው፡፡ የሚሳተፉት ፓርቲዎች በአገር አቀፍ ደረጃ የተዋቀሩ እንደሚሆኑና የታደሰ የምርጫ ቦርድ ምዝገባ ሠርተፊኬት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተቀምጧል፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎችንና ሲቪክ ማኅበራትን በሕግ አወጣጥና በመንግሥት ላይ […]

ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ ከጃንዋሪ 14 እስከ 15፤ በዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል!

December 7, 2016 ቀን፤ ህዳር 28፣ 2008 ዲሴምበር 7፣ 2016 በሀገራችን ውስጥ የሚታየውን የግፍ አገዛዝ አስወግዶ በኢትዮጵያ አንድነት ስር የስርአት ለውጥ ለማምጣት የሚችል ሰፋ ያለ የተቃዋሚዎች ትብብር መፍጠር ጊዜ የማይሰጥ አንገብጋቢ አገር አድን ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበን፤ ለተግባራዊነቱ በጋራ ስንቀሳቀስ ቆይተናል። ሂደቱንም በሚመለከት ግልጽነትና ተጠያቂነትን ለማሳየት በተለያዩ የዜና አውታሮቻና መገናኛዎች ለቀረቡልን ቃለ መጠይቆች ማብራሪያ በመስጠት ላይ […]

Foreign travel advice

GOV.UK Foreign travel advice Ethiopia Summary Still current at:   7 December 2016 Updated:            5 December 2016 Latest update:     Summary – with the exception of the woredas (districts) of Tsegede, Mirab Armacho and Tach Armacho in North Gonder, the FCO no longer advise against all but essential travel to the Amhara and Oromia regions Download map […]

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የብር ምንዛሪ ማስተካከያ እንድታደርግ አሳሰበ

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የብር ምንዛሪ ማስተካከያ እንድታደርግ አሳሰበ 07 Dec, 2016 By አሥራት ሥዩም – ብሔራዊ ባንክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል አለ በከፍተኛ ደረጃ ማሽቆልቆል እያሳየ ያለውን የወጪ ንግድ ገቢን ለማረቅና የወጪ ንግድ ምርቶች አቅርቦት እንዲጨምር ለማበረታታት፣ ኢትዮጵያ የብር የምንዛሪ ምጣኔን እውነተኛውን የኢኮኖሚ አቅሟን በሚያመላክት ደረጃ ማስተካከል ይገባታል ሲል የዓለም ባንክ ምክር ሰጠ፡፡ ባንኩ ማክሰኞ ኅዳር […]

ላይ ላዩን እያየን በስሜት አንጡዝ ሰከን ብለን የለውጥ ሃይሉንና የነጻ አውጪ ድርጅቶችን ጠላቶች መንግለን እንጣል

December 7, 2016  ምኒሊክ ሳልሳዊ ላይ ላዩን እያየን በስሜት አንጡዝ ሰከን ብለን የለውጥ ሃይሉንና የነጻ አውጪ ድርጅቶችን ጠላቶች መንግለን እንጣል እያልኩ ነው። ችግሩ ያለው እዚህ ጋር ነው። ካልደማመጥን ካልተከባበርን ልንዳብር አንችልም። በብሄር ተደራጀንም በሃገር አቀፍ ደረጃ ተደራጀንም ከውስጣችን የተሰገሰጉ አደገኛ ቡድኖችን ልናራግፋቸው ይገባል። አደገኛ ቡድኖቹ እንደ ኣድሃሪያውያን እንደ ደርግ እንደ ወያኔና ከነዚህም የባሱ ጭራቅ ፖለቲከኞችን […]

ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ሙስሊሞች የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው

December 6, 2016  ቆንጅት ስጦታው ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ሙስሊሞች የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው ሙስሊሙ ላይ የሚደርሰው ግፍ ለቀቅ ከማድረግ ይልቅ እያጠነከሩት መጥተዋል፣ ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ጥፈተኛ ናቹ ተከላከሉ ተብለዋል እነሱም ፍትህ በሌለበት አንከላከልም በማለት ወስነው የቅጣት ብይን ለማስተላለፍ ለታህሳስ24 ተቀጥሯል፣ በነገራችን ላይ በሀይል ልታስፈቷቸው ነበር የተባሉት የኮሚቴው አባል […]