Hiber Radio: የኢሊባቡሩ ጥቃት | የዳኡድ ኢብሳ የኦነግ ከወያኔጋ አልደራደርም ማለት | ቴድሮስ አድሃኖም | ብጥብጥ በአ.አ. ስታዲየም | የሕወሓት መገናኛ ብዙሃን የዘር ፍጅት ቅስቀሳና አባ ዱላ እንዲታሰሩ ጥሪ ማቅረብ እና ሌሎችም

October 23, 2017 |  Hiber Radio,News Feature,የዕለቱ ዜናዎች  Posted by: Zehabesha የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 12 ቀን 2010 ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሶስት ወጣት አክቲቪስቶች ጋር የተደረገ ውይይት አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ፣አክቲቪስት መስፍን አማን እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የለውጡ ግስጋሴ፣የተቃዋሚዎች ሚና፣በውስጥ ካሉ የለውት ሀይሎች በኦህዴድና በብአዴን ያሉትን ጨምሮ አብረው ስለሚሰሩበትና በርከት አሉ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል(ክፍል አንድን […]

”ቤትና ንብረታችን ወድሟል፤ የምንበላውም ሆነ የምንለብሰው የለንም” -BBC

ወንድማገኝ አሰፋበተፈጠረው ግጭት 14 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋልወ በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን ውስጥ ሰሞኑን ተከስቶ የነበረውን ግጭት በመሸሽ ከቤታቸው ተፈናቅለው በፖሊስ ጣቢያ ተጠልለው ከሚገኙት መካከል አቶ አቢ አዝመራው ይገኙበታል። አቶ አቢ እንደነገሩን በስልክ እና በቃል የሚደርስባቸውን ማስፈራሪያን ተከትሎ ነበር ሀሙስ ዕለት ከነቤተሰባቸው ወደ ጫካ ሸሽተው የገቡት። እሳቸው እንደሚሉት በአካል የሚያውቁት ግለሰብ ተገድሏል፤ ሌላኛው ደግሞ ጉዳት ደርሶበት […]

Africa’s rapid urbanization can drive industrialization, says new UN report

Overlooking the central market at closing time in Kumasi, the largest and one of the fastest growing metropolitan areas in Ghana. Photo: Jonathan Ernst/World Bank (file) 19 October 2017 – A United Nations report out Thursday makes concrete recommendations on how the right African policy framework can harness the continent’s rapid urban transition to drive […]

WHO cancels Robert Mugabe goodwill ambassador role

Reuters Mr Mugabe often travels abroad for medical treatment The World Health Organization has revoked the appointment of Zimbabwe’s Robert Mugabe as a goodwill ambassador following a widespread outcry. “I have listened carefully to all who have expressed their concerns,” WHO head Tedros Adhanom Ghebreyesus said in a statement. He had previously praised Zimbabwe for […]

በቡኖ በደሌ የተከሰተው ምንድን ነው?

  Google ባሳለፈነው ሳምንት መገባደጃ በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የተደረገ ሰልፍን ተከትሎ በተከሰተው ሁከት እና ግጭት በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ ከተለያዩ ምንጭች እየወጡ ያሉ መረጃዎች እስካሁን ድረስ አወዛጋቢ ሆነዋል። ቢቢሲ ጉዳዩን ለማጣራት እና ተጨባጭ መረጃ ለማግኝት የተለያዩ አካላትን አነጋግሯል። የበደሌን ከተማን ጨምሮ በዞኑ በተለያዩ ስፈራዎች ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ቀናት ላይ […]

Hydro-economics: Egypt, Ethiopia and the Nile

  A look at the ongoing dispute over the Grand Ethiopian Renaissance Dam and its impact on the world’s longest river. 22 Oct 2017 13:05 GMT Water, Ethiopia, Egypt, Middle East, Environment Water ministers from Egypt, Sudan and Ethiopia have gathered last week to discuss how Africa’s largest hydroelectric dam will affect water distribution and access […]

Eleven killed in clashes in Ethiopia’s Oromiya region, official says

by Reuters Sunday, 22 October 2017 17:43 GMT Demonstrators chant slogans while flashing the Oromo protest gesture during Irreecha, the thanksgiving festival of the Oromo people, in Bishoftu town, Oromiya region, Ethiopia, in this file photo taken October 2, 2016. REUTERS/Tiksa Negeri/File Photo Violence broke out after protests led to clashes between ethnic Oromos and […]

“ኢትዮጵያ እንደሃገር መቆየት አለባት” – አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር | ስለዳላሱ ጉባዔ ተናገረዋል

October 22, 2017  አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር፤ የኢትዮጵያ ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች ተወካዮች ጉባኤ አስተባባሪ፤በዳላስ፣ ቴክሳስ ከመስከረም ፳፯-፳፰ በተካሄደው ጉባኤ ላይ ስለተመከረባቸው አገራዊ የውይይት አጀንዳዎችና የተላለፉ የጋራ ውሳኔዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።

‘ከኤሊባቡር ንፁሃን አማሮች ጭፍጨፋ በስተጀርባ’ 

October 22, 2017 11:40 ፀጋዬ አራርሳ ፀጋዬ አራርሳ በኢሊባቡር በተፈፀመው ዘግናኝ ዘር ተኮር ግድያ ጀርባ ያለውን እውነት እንድንመረምር ፍንጭ ሠጥቶናል:: እንዲህም ብሏል:- “ኦነግ እኛ ከኦህዴድ ጋር ያደረግነውን የስልጣን ክፍፍል ስምምነት ኦነግ በቅናት ዓይን እየተመለከተው ነው:: የተቃውሞ ሠልፉንም የጠራው የኦነግ ክንፍ የሆነው ‘OLF-Shanee’ነው “ሲል ይፈርጃል:: (ጥቅምት 11/2017) “በ1992 ላይ እኦህዴድ ኦነግን ለመደምሰስ ከህወሃት ጋር ሰርቷል::በ2017 ኦነግ […]