‘Ethiopia had to back Eritrea sanctions lifting as head of UNSC’

‘Ethiopia had to back Eritrea sanctions lifting as head of UNSC’     28/09 – 14:37 Eritrea A former United States diplomat has averred that Ethiopia had to use its influence as head of the United Nations Security Council (UNSC) to champion the lifting of sanctions on neighbouring Eritrea. Ethiopia for the month of September […]

ህወሀቶች ስለሀገሪቱ እጣፈንታ ሊወስኑ ዛሬ መቀሌ ስብሰባ መቀመጣቸው ታውቋል

October 3, 2017 ህወሀቶች ስለትግራይ ለመነጋገር ብቻ ሳይሆን ስለሀገሪቱ አጠቃላይ እጣፈንታ ሊወስኑ ዛሬ መቀሌ ስብሰባ መቀመጣቸው ታውቋል። በህወሀት ተጠፍጥፈው የተሰሩት፡ የምርኮና የአሽከር ስብስብ የሆኑት ብአዴንና ኦህዴድ በመንደር ታጥረው፡ በሙስና አጀንዳ ተወጥረው፡ በክልላዊ ጉዳዮች ያውም በጥቃቅን ነገሮች ተጠምደው በሚፋተጉበት ሰዓት ጌቶቻቸው መቀሌ ላይ ስለኢትዮጵያ ሊወስኑ መሆኑን በድፍረትም እየነገሩን ነው። ህወሀቶች ብአዴን መንደር እሳት ጭረዋል። ኦህዴድን በገመድ […]

Blasts at Uganda MPs Bobi Wine and Allan Ssewanyana’s homes

AFP  Afrobeats singer Bobi Wine became an independent MP after winning a by-election in June Grenade attacks have taken place at the homes of two Ugandan opposition MPs, including singer-turned-politician Robert Kyagulanyi. Mr Kyagulanyi, popularly known as Bobi Wine, said he was targeted for opposing the ruling party’s plan to scrap the presidential age limit. […]

የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ፕሮቶኮል ኃላፊ ከዱ

  ሰሎሞን ክፍሌ ጥቅምት 03, 2017 የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ። ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት […]

ግማሽ እንቶኔ” እና ሌሎችም…(በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)

Posted by admin | October 3, 2017 | አሜሪካ “Mixed race” (ቅይጥ ዘር) እያለች በዳታቤዟ መመዝገብ የጀመረ በጣም ዘግይታ ነበር። ከዚያ በፊት በደፈናው ነጭ፣ ጥቁር… እያለች ነበር የምትመዘግባቸው። በአስተሳሰብ ደረጃ ዛሬም ያው በቀድሞው መልኩ ነው የሚታሰበው። ታዲያ የነጭና ጥቁር ቅይጥ ሰዎች ሁሌም ጥቁር ተብለው ነው የሚታሰቡት። ከወላጆቻቸው በአንዳቸው ጥቁር የሆኑ ሰዎች ጥቁር ነው የሚባሉት። ከአራት […]

በሐረር የተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች አቤቱታ አሰሙ * ሕጻናት እና እናቶች ችግር ላይ ናቸው

October 3, 2017  ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች የእርዳታ አሰጣጥ ሁኔታ አሁንም ችግር እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የድንበር አዋሳኝ ቦታዎች ላይ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መፈናቀላቸው ይታወቃል፡፡ ከሶማሌ ክልል ቁጥራቸው በርካታ የሆነ የኦሮሞ ተወላጆች መፈናቀላቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ተፈናቃዮቹ በሐረር እየሰፈሩ ቢሆንም፣ ከእርዳታ አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ግን ችግሮች መኖራቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ባለፉት […]

Ethiopia Frees Eritrean Journalists After Nearly 11 Years

October 02, 2017 3:34 PM Tewelde Tesfagabir Two Eritrean TV journalists who spent more than a decade imprisoned in Ethiopia have been released, according to family members and Eritrean press freedom advocates. The sources told VOA’s Horn of Africa service that Tesfaldet Kidane and Salih Gama were released over the weekend. A family member of […]

How US Surveillance Helps Repressive Regimes—the Ethiopia Case

By Felix Horne Tuesday, October 3, 2017 at 8:53 AM                 Recent stories from Edward Snowden’s disclosures show how the US government’s involvement with Ethiopia presents a case study in enabling repressive regimes to carry out surveillance on their own citizens. In the case of Ethiopia, such surveillance powers can […]

Boris Johnson urged to intervene to save Briton on death row in Ethiopia

Heads of Law Society and Bar Council ask foreign secretary to seek release of Andargachew Tsege, who was kidnapped in 2014  Placards outside the Foreign Office in London, April 2015. Photograph: Alamy Ethiopia Boris Johnson urged to intervene to save Briton on death row in Ethiopia Heads of Law Society and Bar Council ask foreign […]

Ethiopians contribute $460 million to Renaissance Dam

       3 October 2017 The Ethiopian National Council for the Coordination of Public Participation on the Construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) said Ethiopians have so far contributed around $460 million towards the construction of the Dam, through various schemes including bond sales, athletic events and lottery draws. Of the total, $4.9 million […]