Addis Standard Editorial: Ethiopia Grappling Heightened Risk State Collapse Time Orderly Transition

  September 27, 2017  Addis Ababa, September 27/2017 – Ethiopia is fast descending into turmoil as the result of incessant state-sanctioned violence and repression. Popular demands that precipitated a three year-long protest, which started in Oromia in 2014 and then spread to the Amhara and other regions, remain unaddressed. The discontent in the two most […]

„የቴዎድሮስ ራዕይ“ ቲያትር በበርሊን ከተማ ! –  ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

September 27, 2017              መስከረም 27፣ 2017 በታዋቂው የግጥምና የቲያትር ደራሲ በአቶ ጌትነት እንየው የተደረሰው የቴዎድሮስ ራዕይ የሚባለውና፣ በጣይቱ ማዕከል ተዘጋጅቶ እ. አ በ15.09.2017 ዓ.ም በበርሊን ከተማ ሊታይ የበቃው ቲያትር በበርሊንና አካባቢው የሚኖሩንና፣ ከሌላም የጀርመን ግዛት የመጡ ኢትዮጵያውያንን ቀልብ የሳበ እጅግ ግሩም ቲያትር ነው። በጣይቱ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር፣ በወይዘሮ አለምፀሃይ ወዳጆ አቀነባባሪነትና ዋና ግንባር […]

​ሰብዓዊነት ሲጠፋ የዜጎች መከራ “ቁጥር” ይሆናል! – ስዩም ተሾመ

September 27, 2017  በሶማሊና ኦሮሚያ አዋሳኝ አከባቢዎች በተከሰተው ግጭት ከተፈናቀሉት ውስጥ የወሊሶ አከባቢ ተወላጅ የሆኑት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የወሊሶ ካምፓስ ውስጥ ለጥቂት ቀናት አርፈው ነበር። ያፈሩትን ሃብትና ንብረት ተዘርፈው፣ ነፍሳቸውን ለማዳን ሸሽተው የመጡ ናቸው። የደረሰባቸውን በደል፣ የተመለከቱትን ግፍና አሰቃቂ ድርጊት ለመናገር እንኳን ይሰቀጥጣቸዋል። በሶሚሊና ኦሮሚያ አዋሳኝ አከባቢዎች በተነሳው ግጭት ምክንያት በመፈናቀል ላይ ያሉ ሰዎችን የሚያሳይ ፎቶ […]

ከሶማሌላንድ ሦስት ሺሕ የኦሮሞ ተወላጆች ተፈናቀሉ

27 Sep, 2017 ዮሐንስ አንበርብር ከጎረቤት ሶማሌላንድ ሦስት ሺሕ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች መፈናቀላቸው ተሰማ፡፡ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልላዊ መንግሥታት የጋራ ድንበር አካባቢ በሚኖሩ የኦሮሞና የሶማሌ ተወላጆች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ፣ በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ ኦሮሞዎች ከሶማሌ ክልል ሲፈናቀሉ በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል ይኖሩ የነበሩ ሶማሌዎችም ተፈናቅለዋል፡፡ የሁለቱ ብሔሮች ተወላጆች ግጭት ድንበር ዘሎ ኢትዮጵያ ከሕግ በመለስ እንደ አገር ዕውቅና […]

የኬንያ ዳኞችን አለባበስ የቀየረች ኢትዮጵያዊት-BBC

27 ሴፕቴምበር 2017 አጭር የምስል መግለጫኮከብ ለሽልማቱ ከአምስት አፍሪካውያን ዲዛይነሮች ጋር ትወዳደራለች የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በተለይም በምርጫ ማግስት የብዙዎች ዓይን ያርፍባቸዋል። ከነዚህ ዳኞች ጀርባ ደግሞ አንዲት ኢትዮጵያዊት አለች- ዲዛይነር ኮከብ ዘመድ። በአውሮፓውያኑ 2013 በቅኝ ከተገዙባት ብሪታኒያ የመጣው አለባበስ የነጻይቱ ኬንያ ተምሳሌት በሆነ ልብስ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀየረው ኮከብ በምትመራው ኮኪ ዲዛይንስ ነው። በዳኞቹ ልብስ […]

ለሰሞኑ የባህር ዳር  ብአዴን ተሰብሳቢዎች ትድረስ – አያሌው መንበር

September 26, 2017 21:15 እውነት አማራ ላይ የተፈፀመውና ያንዣበበው አደጋ በቋንቋ የሚገለፅ አይደለም 1.አማራው #በምጣኔ ሀብታዊ እድገት መለኪያ ላለፉት ተከታታይ አመታት እድገት ካስመዘገበው የመንገድና መብራትን ዘርፍ የሚሸፍነው መሰረተ ልማት ተጣቃሚ አይደልም። (የዓለም ባንክ የጥናት ውጤትና የአማራ ብዙሀን መገናኛ ከሳምንታት በፊት የሰራው ዘገባ የዚህ ዘርፍ ማሳያ ነው።) በየመንደሩ ስራ አጥ ሁነው የተቀመጡ ከዩኒቨርቲና ኮሎጅ የተመረቁ ወገኖቻችን መመልከት ብቻ […]

Combustive Mixture: Federalism & Authoritarian rule – (Jawar Mohammed)

September 26, 2017 06:18 By Jawar Mohammed “An exercise in Yugoslavia’s Federal system of government collapsed because a single ethnic/ religious group (the Serbs) dominated and excluded the rest. The Soviet federation disintegrated through prevalence of authoritarianism and absence of democracy” commented Abay Tsehaye at recent conference organized to discuss Ethiopia’s federal experiment. Jawar Mohammed […]

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ የቀረበ ክስ – ከጌታቸው ሽፈራው

September 26, 2017  (ይህ ክስ በሚገባ ለህዝብ ደርሷል የሚል ግምት የለኝም። ምን አልባት ኮሎኔሉ በፀረ ሽብር አዋጁ ያውም ከ15 አመት እስከ ሞት የሚያስቀጣ አንቀፅ እንደተጠቀሰበትና ስለ ዝርዝሩንም ብዙ ሰው መረጃ ላይኖረው ይችላል። አማራ ክልል (ከጎንደር አልፎ እስከ እንጅባራ) ለነበረው ህዝባዊ ንቅናቄ ኮሌኔሉን ተጠያቂ አድርገውታል። የክሱ ዝርዝር ኮሎኔሉን ከግለሰብም በላይ አድርጎ አቅርቦታል። በሌሎች ክስ መዝገቦች የተጠቀሱ […]

Can Ugandans overcome trauma of LRA’s violent crimes?

    Years after the LRA was subdued, reconciliation between communities and returning former LRA fighters remains elusive. Kennedy Caymoi who lost many relatives during an LRA attack says Ugandans need reconciliation in order to close the painful chapter and move on [Natalia Ojewska/Al Jazeera] By Natalia Ojewska Lukodi, Uganda – For more than two decades […]