Life and Legacy: Prof Ephraim Isaac – Pt 1  ,   pt2 and pt3

15 Sep 2017 – 11:17pm https://youtu.be/Bo8N6GSkHbY  ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ ይባላሉ። ውልደታቸው ነጆ – ወለጋ ነው። የይሁዲ ሃይማኖታቸውና ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸው ከቶውንም አይጋጩባቸውም። ይልቁንም ለኢትዮጵያና ለእሥራኤል መቀራረቢያ ድልድይ አድርገው ይመለከቱታል። https://youtu.be/MfEUqVi_pso ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ በክፍል ሁለት ግለ-ሕይወት ትረካቸው፤ እንደምን የሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ማኅበር መሥራችና መሪ እንደነበሩ፣ የፊደል ሠራዊት ትልምና እንቅስቃሴዎቹን፣ እንዲሁም የሰላምና ዕርቅ ፋና ወጊ ለመሆን […]

የወሎ ተርሽያሪ ኬርና ማስተማሪያ ሆስፒታል ጨረታ ተሰረዘ

  (ሙሉቀን ተስፋው) የወሎ ተርሽያሪ ሆስፒታልን ለመገንባት በብሔራዊ ደረጃ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ገንዘብ ሲሰበሰብ ከቆየ በኋላ የተሰበሰበውም ገንዘብ የት እንደገባ ሳይታወቅ (ሪፖርት ሳይደረግ) የቆየው የወሎ ተርሽያሪ ሆስፒታል ግንባታ ለወሎ ዩንቨርሲቲ መዛወሩ የሚታወስ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ የወሎ ዩንቨርሲቲ ግንበታውን መሥራት እንደማይችል አሳውቋል፡፡ ፕሮጀክት ዲዛይን – ወሎ ተርሽያሪ ኬርና ማስተማሪያ ሆስፒታል ዩንቨርሲቲው ለሆስፒታሉ ግንባታ አውጥቶት የነበረውን ጨሬታ […]

እውነተኛው የክርስቶስ መስቀል Vs አርቲፊሻሉ መስቀል

(ቬሮኒካ መላኩ – Veronica Melaku) ሜቴክ ከምስረታው ጀምሮ እስካሁን ድረስ ከሰራቸው የተሳካ ፕሮጀክቶች ብቸኛው አድግራት ተራራ ላይ በአለፈው አመት የተከለው አርቲፊሻል የብረት መስቀል ነው። ዘንድሮ ደሞ መቀሌ ላይ የብረት መስቀል እየሰራ ነው አሉ። ለጌጥ ሲባል ሜቴክ ከፈተኛ ወጭ በማውጣት በአዲግራት ከተማ የተከለው 22 ሜትር ርዝመት ያለው የመስቀል ቅርጽ ያለው ‘ግንብ’ የአድግራቱ መስቀል የተሰራው በጦርነት የተቃጠሉ […]

Kenya election board: presidential re-run to be held on October 26

  September 21, 2017 / 10:23 AM Reuters Staff A combination picture shows Kenyan opposition leader Raila Odinga, the presidential candidate of the National Super Alliance (NASA) coalition, and Kenya’s President Uhuru Kenyatta casting their vote during the presidential election, Kenya August 8, 2017. REUTERS/Thomas Mukoya/Baz Ratner NAIROBI (Reuters) – Kenya’s presidential re-run has been […]

Misinterpretation of the recent clashes along the border of Ethiopia’s Oromiya and Somali Regions

  September 20, 2017  Tsegaye Tegenu (PhD) 2017-09-20 Following the recent clashes along the border of Oromo and Somali National Regions, in which more than 55 people were killed and over 70,000 ethnic Oromos have been displaced, there is rush to a conclusion about Ethiopia’s ethnic based federalism as a failed experiment. Some say that […]

What Studies in Spatial Development Show in Ethiopia-Part I

  Submitted by Michael Geiger co-authors: Priyanka Kanth On Wed, 09/20/2017 The Country Partnership Framework (CPF) for the coming five years in Ethiopia, approved by the World Bank board in June, features a “spatial lens” for development activities. This lens was developed in a background note we wrote evaluating spatial disparities and their related challenges. […]

Karuturi Demands Compensation From Ethiopia for Failed Land Deal

By Nizar Manek ‎September‎ ‎21‎, ‎2017‎ ‎4‎:‎15‎ ‎AM‎ ‎EDT Company plans to exit country after allotment of land canceled Karuturi among first foreign investors to lease Ethiopian land Karuturi Global Ltd., an Indian flower grower, demanded compensation from the Ethiopian government for a series of failed land deals as it prepares to exit the Horn […]

የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ግጭት፡ በጭናክሰን ባለፉት ሦስት ቀናት የ22 ሰዎች ህይወት አልፏል – BBC

ባሳለፍነው እሁድ የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንቶች ሰላም እንዲሰፍን እንሰራለን ካሉ በኋላ በምሥራቅ ሐረርጌ ጭናክሰን ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች ቀሰሉ። ባደረግነው ማጣራት በጭናክሰን ወረዳ ባለፉት ሶስት ቀናት ውስጥ 22 ሰዎች መገደላችውን፣ 35 ሰዎች መቁሰላቸውንና 86 የአርብቶ አደር ቤቶች በእሳት መጋየታቸውን ታውቋል። የጭናክሰን ወረዳ አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ጀማል ሙሳ ጥቃቱ የተፈጸመው ከሶማሌ ክልል ተሻግረው […]

የኢትዮጵያ የተቃውሞ የፖለቲካ መድረክ ኢትዮጵያን በተመለከተ ግልፅ የፖለቲካ አቅጣጫ መያዝ የሚያስፈልግበት ደረጃ ላይ ደርሷል

Wednesday, September 20, 2017 ጉዳያችን / Gudayachn www.gudayachn.com   በእዚህ ፅሁፍ ውስጥ ከተካተቱት ንዑስ አርዕስቶች ውስጥ – • የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀጣይ እርምጃ ምን መምሰል ይገባዋል? • የኢትዮጵያ የቅርብ ወቅታዊ ተግዳሮት ምንድን ነው? • የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች ህዝብን የሚንጥ እና ሚልዮኖችን ከጎናቸው የሚያሰልፍ የፖለቲካ ራዕይ ለሕዝቡ ማሳየት ለምን አልቻሉም? እና ሌሎችም… መግቢያ  ኢትዮጵያን ውክፕድያ በድህረ […]