Revelatory account of fascist Italy’s genocide in pre-WWII Ethiopia

  Sep 2017 Monday 18th posted by Morning Star in Arts The Addis Ababa Massacre: Italy’s National Shame by Ian Campbell (Hurst, £24) ON FEBRUARY 19, 1937, less than a year after the Italian invasion of Ethiopia, resistance fighters threw hand grenades at members of the fascist Italian high command as they assembled for a […]

“ሕዝብ ከወሰነም በኋላ መልሶ ግጭት ሲከሰት እየተስተዋለ ነው።

  አጭር የምስል መግለጫ በሰሜን ጎንደር የተካሄደው ሕዝበ-ውሳኔ ተታፊዎች በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በአራት ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ የስምንት ቀበሌ ነዋሪዎች በቅማንት ራስን በራስ የማስተዳደር ወይንም እስካሁን በነበረው አስተዳደር ለመቀጠል የሚያስችላቸውን ሕዝበ-ውሳኔ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም አካሂደዋል። ህዝበ ውሳኔ (ሪፈረንደም )እንዴት ይካሄዳል? የኢህአዴግ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣ በኋላ ሕዝበ-ውሳኔዎች የተካሄዱ ሲሆን የመጀመሪያውና እስካሁን በአነጋጋሪነቱ […]

ኢትዮጵያ፤ ፌደራሊዝምና ግጭት (DW -Amharic)‏

  Posted by admin | September 18, 2017 ‏ ኢትዮጵያ ግን ያ ሥርዓት ከፀናባት ጊዜ ጀምሮ 26 ዓመታት የተጓዘችዉ፤ የመጤና የነባሮች ግጭት፤ የአማራና የኦሮሞ ግጭት፤ የአፋርና የኢሳ (ሶማሌ) ግጭት፤ የጉጂና ቡርጂ ግጭት፤ የሱማሌና የኦሮሞ ግጭት፤ የኑዌርና የአኝዋክ ግጭት ወዘተ እያለች፤ በግጭት ማግሥት ግጭቶን እያስተናገደች ነዉ። ኢትዮጵያ፤ ፌደራሊዝምና ግጭት የወልቃይት ጠገዴ ወይም ፀገዴ የአስተዳደር ጥያቄ በአደባባይ […]

BBC launches services for Ethiopia and Eritrea

September 18, 2017 / Posted by: Admin               BBC News The BBC World Service has launched three websites for Ethiopia and neighbouring Eritrea as part of its biggest expansion since the 1940s. The sites would be a “source of truth” in a region with limited independent media, said BBC […]

የ”ሕዝበ-ውሳኔው” ውጤት – ቅማንት አማራነቱን በድምጹ አስረግጧል!

September 18, 2017 (EMF) ሰባት የቅማንት ቀበሌዎች አማራ መሆናቸውን በሰጡት ድምጽ ሲያረጋግጡ፤ አንድ ወረዳ የራስ አስተዳደር መምረጡን ደብርሃን ድረ–ገጽ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። በ12 የሰሜን ምእራብ ጎንደር ቀበሌዎች እንዲካሄድ የተወሰነው የ “አማራ ወይንም ቅማንት” ህዝበ ውሳኔ በሕዝብ እንቢተኝነት በ4ቱ ቀበሌዎች ሊካሄድ ባለመቻሉ በስምንት ቀበሌዎች ብቻ በመደረጉ የሚታወስ ነው። ትላንት እሁድ ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በ 8 ቀበሌዎች ሲካሄድ […]

በዘረኞች ያለፍላጎቱ ተገዶ “ዘርህን ለይ” የተባለው የጎንደር አማራ ሕብዝ ድምጹን በካርዱ ሰጥ!

September 18, 2017 (welkait.com) የትግራይ ዘረኞች ባመጡትን ዘረኛ ከፋፍይ ስርዓት ምክንያት ከአሁን በፊት የአማራው ሕዝብ የሚፈናቀለው ከአማራ ክልል ውጭ ተብሎ ከተከለሉት የኢትዮጵያ ክልሎች ነበር። ዘረኛው የትግሬ መንግስት ስልጣን ከያዘበት ካለፉት 27 ዓመታት ጀምሮ የአማራ ሕዝብ ተወልዶ ካደገበትና ንብረት ካፈራበት የትውልድ ቦታው ንብረቱን እየተዘረፋና እየተገደደ ከኢትዮጵያ ሲፈናቀል ቆይቷል። በዚህ የዘረኞች ሴራና የማፈናቀል ሂደት በርካታ የአማራ ወጎቻችን […]

የክልሎች የድንበር ግጭቶች ወዴት እያመሩ ነው?

  SUNDAY, 17 SEPTEMBER 2017 00:00 · “የድንበር ግጭት የፌደራል ሥርዓቱ ያመጣው አይደለም” · “በእነዚህ ችግሮች አገር ትበተናለች የሚል ስጋት የለኝም” የትግራይና አማራ ክልል በጠገዴ ጉዳይ ላይ የነበራቸው የድንበር ውዝግብ ከሰሞኑ መፈታቱ የተገለፀ ሲሆን በሌላ በኩል ከወራት በፊት በኦሮሚያና በኢትዮጵያ – ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት የሰዎች ህይወት ካለፈና ንብረት ከወደመ በኋላ የተረጋጋ […]

የአገራችን የፖለቲካ ቁማርና፣ 250ሺ ኢትዮጵያውያን ወደ የመን የሚሰደዱበት “ሚስጥር”

Sunday, 17 September 2017 00:00 ዮሃንስ ሰ. • እነሱ ይሰደዱ። እኛስ ምን እየሰራን ነው? እኛማ… “የክልልና የዞን አዋሳኝ” የሚል የውዝግብና የጩኸት ሰበብ አለለን። እንጩህ። የትርምስ ዘር፣ በየአቅጣጫው እንዝራ። • እዚህና እዚያ፣ ክልልና ዞን በእሾህ ለማጠር ስንጮህ፣ በጅምላ የመጠፋፋት ድግስ ይሆንልናል። “የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ወሰን”፣ “ጠገዴ እና ፀገዴ” እያልን እንቆስቁስ! • ሩብ ሚሊዮን ስደተኞች፣ በአገራችን ተስፋ […]

በርካቶችን ለሞት የዳረገው የኦሮሚያ – ሶማሌ ግጭት እስከ ትናንት አለመቆሙን መንግስት አስታውቋል

Sunday, 17 September 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ በኦሮሚያ እና በሱማሌ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ግጭት እንደቀድሞ የወሰን ጉዳይ እንዳልሆነ የተጠቆመ ሲሆን፣ ትክክለኛ መንስኤው እየተጣራ መሆኑን ያስታወቁት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ፤ ግጭቱ እስከ ትናንት አርብ ድረስ በተለያዩ ቀበሌዎች መቀጠሉንና በርካቶች ተገድለው፣ ከ20 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን አስታውቀዋል፡፡  ለበርካታ ቀናት በቀጠለ ግጭት፤ የሠው […]

Qemant Referendum: 7 of the Eight Districts of Qemant Vote to Remain Under the Amhara Regional Administration/family

By De Birhaner – September 18, 2017 18-9-2017 The Qemant are known as the  subgroup of the Agaw people residing in the Gojjam and Gonder in Ethiopia. In 1994 their population was roughly 172,000. They are known for practicing the earliest form of the Hebrew religion. After identity related clashes and conflicts between the Qemant community living in Gonder and the […]