የተዋሐደን ፆተኝነት

  Sunday, August 20, 2017 ይህ ጽሑፍ ስለ ፍትሕ ነው። አንባቢዎቼን በትህትና አስቀድሜ የምጠይቀው ነገር ቢኖር የፆታ፣ የሃይማኖት፣ የባሕል፣ የፖለቲካ ወገንተኝነት መነፅሮቻችሁን አውልቃችሁ በፍትሕ መነፅራችሁ እንድታነቡኝ ነው። የተዋሐደን ፆተኝነት ስንል ምን ማለታችን ነው? ምንጮቹ ምን ምን ናቸው? ውስጣችን ያለው ይህ ፆተኝነት ምን ያህል ችግር ይፈጥራል? የተዋሐደንን ፆተኝነትን እንዴት እንቅረፈው? መግባቢያ ስለፆተኝነት ፆተኝነት ማለት በአጭሩ ‘ፆታዊ […]

ሙስና በኢትዮጵያ፤ በዓለም አቀፍ ሕግ እይታ – በዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም

    “—አንድ የአሜሪካ ኩባንያ አንድ ጥቅም ለማግኘት፣ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ባለሥልጣን ጉቦ በሚሰጥበት ጊዜ በአሜሪካ በወንጀል ሲከሰስ፣ አትዮጵያዊው ባለሥልጣን በኢትዮጵያም ውስጥ ይጋለጣል ማለት ነው፡፡ የተቀበለውም ገንዘብ አሜሪካ ከዘለቀና በኢትዮጵያ በኩል ጠያቂ ካለ፣ ገንዘቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊመለስ ይችላል፡፡—” በዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጉቦ ወይም ሥልጣንን ተገን አደርጎ፣ አገርና ሕዝብን መበዝበዝ፣ በግዕዝ ቋንቋ ተሽሞንሙኖ፣ “ሙስና” […]

ተቃዋሚ ፓርቲዎች – ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት በኋላ

Saturday, 19 August 2017 Written by  አለማየሁ አንበሴ    “ስብሰባ ስለተከለከልን ከህዝብ ጋር መገናኘት አልቻልንም” በቅርቡ የጋራ የፖለቲካ ተግባራትን ለማከናወን ተስማምተው እየተንቀሳቀሱ ያሉት ሠማያዊ እና መኢአድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት በኋላ ወይም ከምርጫ 2007 በኋላ የመጀመሪያቸውን ህዝባዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ መብራት ሃይል አዳራሽ ሊያካሂዱ ቢያስቡም ከከተማ አስተዳደሩ አዎንታዊ ምላሽ እንዳላገኙ አስታውቀዋል፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች፣ ከህዝብ ጋር […]

“ለጀግንነቴ በተከፈለኝ ወሮታ እያዘንኩ እኖራለሁ”

Sunday, 20 August  መንግሥት እንደ ጠላት፣ ጡረታዬን መከልከሉ ያሳዝነኛል የሶማሊያን ወራሪ ሃይል ድባቅ የመቱ ጀግኖች ታሪክ ተቀብሯል ለአገር መከላከያ ሰራዊት የሚሰጠው ትርጉም ተዛብቷል ለሶማሊያ የምናደርገው ድጋፍና እርዳታ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል የዛሬ 40 ዓመት የዚያድ ባሬ አገር ሶማሊያ፤ እንደዛሬው የፀና መንግስት የሌላት፣ ደካማ ጎረቤታችን አልነበረችም። ከጦቢያ እገዛና ድጋፍ የምትሻ ምስኪን አገርም ፈፅሞ አልነበረችም፡፡ ይልቁንስ ኮሙኒስቷ ሶቭየት […]

በኢትዮጵያ 7 መቶ ሺህ ሰዎች ለረሃብ ተጋልጠዋል – ኦክስፋም

Sunday, 20 August 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ መንግስት አስፈላጊው እርዳታ እየተደረገ ነው ብሏል በኢትዮጵያ በ7 መቶ ሺህ ዜጎች ላይ የረሃብ አደጋ ማንዣበቡን ኦክስፋም ያስታወቀ ሲሆን በተለይ በሱማሌ ክልል የተፈጠረው የድርቅ ችግር፣ በርካታ ማህበራዊ ቀውሶችን እያስከተለ መሆኑ ተጠቁሟል። በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስትና አለማቀፍ ተቋማት በጋራ ባወጡት መግለጫቸው፤ የድርቅ ተረጅዎች ቁጥር 8.5 ሚሊዮን መድረሱን ማስታወቃቸው የሚታወስ […]

“​የሶማሊ ክልል ልዩ ኃይል ፍላጎት!” – በአፈንዲ ሙተቂ

ብዙዎቻችን በማህበራዊ ሚዲያዎች የምናውቀው የኢትኖግራፊ ተመራማሪና ፀሃፊ አፈንዲ ሙተቂ ​“የሶማሊ ክልል ልዩ ኃይል ፍላጎት!” በሚል ርዕስ በፌስቡክ ገፁ ላይ ያወጣውን ፅሁፍ እንድታነቡት አቅርበንዋል፡፡                                                                       […]

South Sudan’s rival factions to hold consultative meeting in Addis Ababa

JUBA – 21 Aug 2017              South Sudan’s warring parties including Machar’s SPLM-IO faction are scheduled hold a consultative meeting in the Ethiopian capital, Addis Ababa in September to discuss the revitalization process of the 2015 peace agreement, a leading civil society activist said. The Executive Director of the Community Empowerment for Progress (CEPO), Edmund Yakani, […]

“አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ” – የአማራ ባለሙያዎች ማህበር በአዲስ አበባ ጉዳይ ያወጣው አዲስ ጥናት

August 20, 2017  በሀቅ ላይ የተመሰረተ ታሪክ ጽኑ የአንድነት መሰረት ነው። ፍትህንም ለማስፈን ወሳኝ ሚና አለው። ታሪክ የራሱ የሆነ የሙያ ስነምግባር አለው። የታሪክ ባለሙያ ለሙያው ፍቅርም ሲል ህይወቱን መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ መሆን አለበት። የሚያስከፋም ሆነ የሚያስደስት፣ የሚያስነቅፍም ሆነ የሚያስወድስ በመረጃ የተመሰረተ ሀቀኛ ታሪክን መቀበል የስልጡንነት ምልክት ነው። ታሪክን መፍራት፣ መካድ እና ማድበስበስ ኋላቀርነት ነው። ታማኝ […]

የአስተሳሰብ ጥራት የለውጥና የዕድገት ጎዳና ነው!

  August 19, 2017 ታላቁ ሣይንቲስት አልበርት አንስታይን ሣይንስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሲያስረዳ እንዲህ ብሏል፤ «ሣይንስ ማለት ሌላ ምንም ማለት ሳይሆን፣ የየቀኑ የአስተሳሳብ ጥራት ነው» ብሎናል። አዎ! የሰው ልጅ በየዘመኑ፣ በየዓመቱ፣ በየወሩ እና በየቀኑ ስለዓለም፣ ስለተፈጥሮ፣ ስለአካባቢው፣ ትክክል ወይም ትክክል አይደሉም ብሎ ተቀብሏቸው ስለነበሩ ጉዳዮች፣ የአስተሳሰብ፣ የአመለካከት እና የእምነት ለውጥ በማድረግ የተጓዘና በመጓዝ ሂደት […]