የሜቴክ ሌብነት በትራንስፖርት ሴክተር

August 13, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው የሜቴክ ሌብነት በትራንስፖርት ሴክተር (ክፍል አንድ) በበዛብህ ሲሳይ , ሀይድራባድ ህንድ (2009) ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ሰሞኑ በቀድሞ የስርዓቱ ልሳን በነበረው በአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ያስነበበን ሜቴክ ከንግድ መርከብ ስለገዛቸው ሁለት መርከቦች እና ሊያቋቁመው ስላሰበው የውሃ ትራንስፖርት ንግድ ስራ እንዲሁም በአገሪቷ ላይ ያደረሰውን ኪሳራ ካየሁ በኃላ ነው፡፡ እውነት ነው ተቋሙ ሲቋቋም […]

የትግል አጀንዳችን፡ “ሕወሃት/ኢህአዴግ ይውረድ፤ የባለአደራ መንግስት ይቋቋም!!!! የሚል መሆን አለበት!!! ሰማያዊ ፓርቲ

August 14, 2017  ቆንጅት ስጦታው የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሃት/ኢህአዴግን እንደማይፈልግ በህይወት መስዋዕትነት አረጋግጧል ስለሆነም የትግል አጀንዳችን፡ “ሕወሃት/ኢህአዴግ ይውረድ፤ የባለአደራ መንግስት ይቋቋም!!!! የሚል መሆን አለበት!!! (ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተላለፈ የትግል ጥሪ) የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገሩና የስልጣን ባለቤት ሆኖ የሚፈልገውን ለመሾምና ያልፈለገውን ለመሻር የሚያስችል ህጋዊ ስርዓት እንዲመሰረት ባለፉት አመታት እጅግ መራራ ትግል አድርጓል፡፡ የትግሉ ደረጃም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ […]

መሬት ተከራይተው የሚያርሱ አማራወች በህወሓት ወታደራዊ አዛዦች ታሰሩ !!

August 14, 2017   ቆንጅት ስጦታው መሬት ተከራይተው የሚያርሱ አማራወች በህወሓት ወታደራዊ አዛዦች ታሰሩ !! በቤንሻንጉል ጉምዝ መተከል ዞን ወንበራ ወረዳ ውስጥ በአባይ ወንዝን ታኮ የሚገኝ ጫካ በአካባቢው በሚኖሩ በርታወች ለአመት ተከራይተው እያረሱ የሚኖሩ አማራወች ህገወጥ ናችሁ በማለት ለአመታት ሲያርሱበት የነበረውን እና በአዲስ የተከራዩትን መሬት ለቀው እንዲወጡ የህወሓት ወታደራዊ አዛዦች መሬት የሚያከራዩቸውን ቢልኩባቸው ገንዘብ ከፍለን ነው […]

የጋዜጠኛ ግርማዬነህ ማሞን የህክምና ወጪ በመጋራት ሃገራዊ ግዴታችንን እንወጣ

August 13, 2017 ጋዜጠኛ ግርማዬነህ ማሞ በኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ታሪክ ስመ ጥሩ በሆኑት በርካታ ጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ በአዘጋጅነትና በከፍተኛ ዘጋቢነት የሠራው ግርማዬነህ፤ በአቶ ክፍሌ ሙላት ይመራ የነበረው የኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ጋዜጠኞች ማኅበር አባል ሲሆን በሕዝብ ዘንድ ተነባቢና ተወዳጅ መሆን በቻሉት የኢትኦጵና የዓባይ ጋዜጣና መጽሔት ዝግጅት ክፍል ከፍተኛ የዘጋቢነትና የአዘጋጅነት ድርሻውን ሲወጣ የቆየ መንፈሰ-ብርቱ ጋዜጠኛ ነበር፡፡ […]

ውሃ የበላው ጎልማሳና እኔ …ያኔ የማለዳ ወግ … ነቢዩ ሲራክ

August 13, 2017 የማለዳ ወግ … ክፉው ስደት የማያሳይ የማያሰማኝ የለም  !  ====================================== * ውሃ የበላው ጎልማሳና እኔ …ያኔ       የማወጋችሁ ዛሬ ስለሌለ ፣ ትናንት ስለነበረ አንድ ጎልማሳ ወንድም ነው … ተንከራታች እግሬ የማያደርሰኝ ቦታ የለም ፣ ክፉው ስደት የማያሳይ የማያሰማኝ የለም። እኔና ከዚህ በታች የማወጋችሁ ጎልማሳ ወንድም  ከሁለት ወር በፊት የሳውዲን የውጡ ምህረት […]

የኬኒያን ምርጫ እየተከታተሉ ኢትዮጵያን መታዘብ (የትነበርክ ታደለ – ጋዜጠኛና መምህር)

እውነት ለዕውቀት ብቻ ተገዢ ነው! “ሀገራችንም ብሄራችንም ኬኒያ ናት። የምንፎካከረው ይህቺኑ ሀገር ለመለወጥ ነው እንጂ ለሌላ አይደለም። ስለዚህ ተቃዋሚም ሆንን ደጋፊ በጋራ መስራት ይኖርብናል። በውድድር አንዱ ማሸነፍ ሌላው መሸነፍ ያለ ቢሆንም ስላሸነፍናችሁ የምናጎድልባችሁ አንዳች ነገር አይኖርም። እኔ እጆቼን ወደ ተቀናቃኜም ሆነ ወደ ደጋፊዎቻቸው እዘረጋለሁ። ኑ ለሀገራችን በጋራ እንስራ!” – ለሁለተኛ ጊዜ የተመረጡት ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ […]

ግምገማ በአሰባሳቢ ማንነት መጽሓፍ ላይ (መሓመድ ኢድሪስ)       

August 13, 2017  ኢትዮጵያዊነት፤ አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት (ዩሱፍ ያሲን) ይህ ዛሬ ለመወያያነት ያቀረብኩትን የአቶ ዩሱፍ ያሲን ‘ኢትዮጵያዊነት፤ አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት’ የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ከመጀመሬ በፊት የሽፋን ስዕሉና የርዕሱ መርዘም ብዙም እንዳልሳበኝ ለአንድ ወዳጄ ስነግረው እሱም ‘ርዕሱ ገና ከአሁኑ ምሁራዊ ስራ እንደማያስነብበን ይናገራል’ ነበር ያለኝ፡፡ በዚህ ስሜት ውስጥ በመሆን ስለደራሲው የተዘጋጀችውን አንድ […]

ለምን ጎንደርን? (ሰሜን ጎንደርን ለ 3 ዞን መሰነጣጠቅ ያስፈለገበት ፓለቲካዊ ምስጥር) – (በደርብ ተፈራ)

Sunday, 13 August 2017 እርስ በርስ ህዝብን በማጋጨትና አንዱ ከሌላው እንዳይግባባ በተለያየ ፓለቲካዊ ሴራ መከፋፈል የለመደው አገዛዝ ጎንደር ላይ ተጨማሪ ሰይጣናዊ ስራውን ሊፈፅም ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ሰሞኑን ሪፓርተር ጋዜጣ እንደዘገበው ሰሜን ጎንደር ለ3 ትንንሽ ዞኖች ሊሰነጣጠቅ ነው፡፡ 16 ወረዳዎችን ያቀፈው ሰ/ጎንደር ዞን ዛሬ ላይ ትልቅ አደጋ ተጋርጦበታል፡፡ ይህ ዞን እንደ CSA (2007) መረጃ ከሆነ  2,929,628 የሚደርስ […]

የዶክተር በያን አሶባ ነገር [ክፍል ፩]

August 13, 2017 ዶክተር በያን አሶባ ከሰሞኑ አውስትራሊያ በሚገኘው SBS Amharic ሬዲዮ ላይ ቀርቦ ከዶክተር አብርሃም ዓለሙና ከአቶ ገለታው ዘለቀ ጋር ያደረጉትን «ውይይት» አዳመጥሁት። ዶክተር በያን አሶባ በፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የሚመራው «የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ» አባል የሆነው የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ከፍተኛ አመራር አባል መሆናቸውን ስለማውቅ በጋራ ውይይቱ ወቅት ያነሱትን የድርጅታቸው አቋም ምንነት ገለጥ አድርጌ አስተያየት እንድሰጥ […]

አዲስ አበባ እንደገና | ከፕ/ር ጌታቸው ሃይሌ

August 13, 2017  የዋና ከተማችን ስም የተነሣበት ውዝግ ለጊዜው ገብ ቢልም ወያኔዎች በሥልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ሊያገረሽበት ይችላል እንዳልኩት፥ በዚህ ሳምንት ውስጥ ሦስት ሰዎች አቶ ካሣሁን ነገዎ ከአውስትራልያ በሚያስተላልፈው ራዲዮ አማካይነት ሲተቹት ሰማሁ። በዚያው አያይዘው፥ በቅድስት ኢትዮጵያ ላይ ስለነገሠው ዘረኝነት ከሦስቱ ተቺዎች አንዱ ደጋፊ፥ ሁለቱ ተቃዋሚዎች ሆነው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አስተያየቴን አክልበታለሁ። መጀመሪያ በራሴ ትችት ላይ […]