አልሰሙንም እንጅ መክረን ነበር -ግርማካሳ

June 9, 2017 የቅንጅት አመራር የነበሩ ጊዜ በጣም ከማደንቃቸው ፖለቲከኞች መካከል በቀዳሚነት ዶር ብርሃኑ ነጋና አቶ ልደቱ አያሌው ነበሩ። ዶክተር ብርሃኑ በዚያን ወቅት ቅንጅትን ወክለው በስቶክሆልም ሲዊድን ስብሰባ አድርገው ነበር። ሰላማዊ ትግል ዋጋ እንደሚያስከፍል በግልጽ ያስረዱ ነበሩ። “እነርሱ(ወያኔዎች) ጠመንጃ አላቸው። እኛም የራሳችን መሳሪያ አለን፤ የራሳችን ኮልት አለን። ፍቅር የሚባል። እየሞትን ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለዉጥ እናመጣለን” […]

Ethiopia’s top artiste aims to heal the nation with the mic

Teddy Afro In the midst of the political tension in Ethiopia, one man is hoping to turn around the situation through what he loves doing best. Singing. Teddy Afro, a top Ethiopian artiste wants to heal the country with his mic. This is despite having previously had run-ins with the government leading to the banning […]

Ethiopia Is At the Crossroads: Evangelist Yared Tilahun

May 28, 2017  Ethiopia is at the crossroads or on the brink… but I think it is never too late to reverse the situation and save the country by promoting love, trust and unity among the Ethiopian people, evangelist Yared Tilahun told an ENUC audience on May 27 here in Seattle.

“Nothing wrong to yearn Ethiopia’s glorious past because it had very fine qualities that the current regime couldn’t deliver”

May 28, 2017  We are often made to cringe when we talk lavishly about Ethiopia’s glorious past but we truly yearn the past because it had fine qualities that the present regime couldn’t deliver, Megabi Tibeb Bemnet said while moderating a panel discussion at the Ethiopian Community Center on May 27, 2017 here in Seattle. […]

የሰቆቃ ልጆች ክፍል-5፡ የጭቆና ፈረሶች ወደ ጦርነት ይወስዳሉ!

June 9, 2017 ከስዩም ተሾመ ምሁራን መንግስትን በመደገፍ ወይም በመፍራት ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ ስራና አሰራሩን ከመተቸት ይልቅ የመንግስት ቃለ-አቀባይ ከሆኑ፣ የመንግስት ባለስልጣናት ደግሞ የአመራርና አስተዳደር ሥራቸውን ከመስራት ይልቅ የምሁራኑን ሃሳብና ዕውቀት ስለ ምን እንደሆነ መወሰን ከጀምሩ ነገሩ ሁሉ የተገላቢጦሽ ሆኗል። ይህ ሲሆን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ይጨናገፋል፣ ጨቋኝና አምባገነናዊ ስርዓት ይወለዳል።  ስዩም ተሾመ ጨቋኝ ስርዓት ወደ ስልጣን የሚመጣው […]

የኔታ መስፍን ምን አጠፉ?! 

June 9, 2017 በመስከረም አበራ (e-mail meskiduye99@gmail.com)  መስከረም አበራ ሃገራችን ኢትዮጵያ መማር ብቻውን “ንወር ክበር!” የሚያስብልባት ምድር ነች፡፡ተምሮ ለወገኑ ምን ሰራ? ለሃገሩ ምን አበረከተ? የሚሉት ወሳኝ ነገሮች ከክብሩ በፊት ጥያቄ ውስጥ የሚገቡ ነገሮች አይደሉም፡፡ብዙሃኑ ምሁራን በበኩላቸው ትምህርታቸው ደሃ አደግነታቸውን የሚበቀሉበት ብርቱ በትር፣ የቅንጦት ህይወት የይለፍ የሚወስዱበት ሰልፍ ብቻ ይመስላቸዋልና ዲግሪ በደራረቡ ቁጥር ከትናንት በተሻለ ራሳቸውን […]

የሻለቃ ዳዊት የዋሽንግተን ሲያትል ንግግር በሞረሽ ዕይታ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት 

June 8, 2017 ሓሙስ ሰኔ ፩ ቀን  ፪ሺህ ፱ ዓ.ም.                         ቅፅ፭፣ ቁጥር  ፲፰ ሰዎች መልካም ሢሠሩና ሲናገሩ ማመስገን፣ መጥፎ ሢሠሩና ሲናገሩ ደግሞ መምከርና መገሰጥ ተገቢ ነው። ምንጊዜም ሁሉም ሰው ሕይዎቱን ሙሉ ስሕተት ብቻ እየሠራ አይኖርም። መልካም ነገሮችም ይሠራል። ልዩነት የሚኖረው የትኛው ሥራው ነው የሚያመዝነው? መልካሙ ወይስ መጥፎ የሚለውን መመዘኑ ላይ ነው። በዚህ […]

አማራነት ከጎሳነት፣ ከነገድነት የተለየ ነው – ከአሰፋ እንደሻው (ለንደን፣ እንግሊዝ)

June 9, 2017 14:37 እንደአዲስ የትግል ፈሊጥ ሆኖ አማራን ለብቻው በተቃዋሚነት እናደራጀው የሚል ክስተት ከተሰማ ውሎ አድሯል፡፡ ከዚያም አልፎ የአማራ ሬዴዮ ሆነ ቴሌቪዥን ወይም ሌላ መገናኛ አውታር ለብቻው በተቃዋሚነት ማቋቋም ይገባናል የሚል ተናፍሶ የተባሉት ነገሮች ብቅ ብቅ ብለዋል፡፡ ይህ ሁሉ ሩጫ አላማው ጥቃትን ለመቋቋም፣ ያማራን መብት ለማስጠበቅ ነው እስከተባለ ድረስ ምንም ክፋት የለውም። በመንግስቱ ስር […]

በአዲስ አበባ በሺህ የሚቆጠሩ የሀድያና ወላይታ ወጣቶች በፖሊስ እየታደኑ ነው (ዋዜማ ራዲዮ)

June 9, 2017 ዋዜማ ራዲዮ– ካለፈው ሰኞ ጀምሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥር እስከ ሦስት ሺህ የሚቆጠሩ የሀዲያ፣ የወላይታ እንዲሁም የሲዳማና የከምባታ ተወላጆችን እያፈነ በማዕከላዊና ሌሎች እስር ቤቶች በማጎር ላይ እንደሚገኝ የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡ በርካታ የደቡብ ወጣቶች ይኖሩበታል ተብሎ የሚገመተው ገርጂ ሮባ– ሰላም ሰፈር–እንዲሁም ወረገኑ ባለፉት ሦስት ቀናት ከአንድ ሺህ የሚልቁ ወጣቶች በሽፍን መኪና ታፍነው […]