“የሰው ልጅ እንደክርስቶስ ተሰቅሎ የማሰቃየት ተግባር ይፈፀምበታል”- አቶ ሐብታሙ አያሌው (VOA)

March 22, 2017    አቶ ሐብታሙ አያሌው ከእስር ከተፈቱ በኋላ ሆስፒታል በሕክምና ላይ በነበሩበት ወቅት “አንድ እስረኛ ተመርምሮ ሲመለስ መጀመሪያ የሚቀርብለት ጥያቄ ‘ተሰቅለህ ነበር ወይም አልተሰቀልክም?’ የሚል ነው የሚሉት ከእስር የተለቀቁት አቶ ሐብታሙ አያሌው ለማመን የሚከብድ ከባድ መከራዎች በእስር ቤት ውስጥ እንደሚፈፀም ይናገራሉ። አቶ ሃብታሙ አያሌው በዚህ ፕሮግራም ላይ ስለ ምርመራ ዓይነቶች በዘረዘሩበት ወቅት የሰጡት […]

No African citizens granted visas for African trade summit in California

Every single African citizen who requested a visa was rejected, according to the organizer of the African Global Economic and Development Summit The US customs and border protection office at Los Angeles International Airport in California. Photograph: Patrick T Fallon/Reuters  Sam Levin in San Francisco @SamTLevin email Monday 20 March 2017 20.54 GMT Last modified on […]

US bans larger electronic devices on some flights from Middle East

New TSA requirement blocks passengers from bringing laptops, iPads, Kindles and cameras, with a lack of specifics on whether flight crews are included in rule Experts criticize US electronic devices ban on some flights from Middle East How have you been affected? An aircraft flies past the control tower as it prepares to land at […]

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የራሱን አመራሮችና ኮሚቴዎች በማዋቀር እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ

22 Mar, 2017 By ታምሩ ጽጌ ‹‹ሕግ የሚያውቀውን ሰማያዊ ፓርቲ እየመራን ያለነው እኛ ነን›› አቶ የሺዋስ አሰፋ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅናን አግኝቶ ከተቋቋመ አምስት ዓመታትን ያስቆጠረው ሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ አመራር የነበሩት እነ አቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር)፣ አዲስ አመራሮችና ኮሚቴዎች በማዋቀር እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ሕጋዊ ዕውቅና ያላቸውና ደንብና ሥርዓቱን ጠብቀው ሰማያዊ […]

Barriers to bridges: Kenya and Ethiopia’s vision for border peace, development

amp;amp;amp;lt;iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-PRSTP7″ height=”0″ w Mar. 22, 2017, 6:00 pm By SIDDHARTH CHATTERJEE, UNITED NATIONS RESIDENT COORDINATOR TO KENYA, @sidchat1   President Kenyatta and Prime Minister Hailemariam Desalegn lay the foundation for the Kenya-Ethiopia cross border programme in the border town of Moyale, December 7, 2015. /PSCU Consider this. The communities around the Kenya-Ethiopia border in […]

Report from Ethiopia: Death, desolation and a desperate cry for help

<iframe src=”https://www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-KS86D3″ height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe>&nb Wednesday ,March 22,2017  fr. Christopher Hartley   UNICEF ETHIOPIA AYENE/CC “It was the first time these people had seen the face of charity, by the presence of a Catholic priest.” Fr. Christopher Hartley is a missionary priest who seeks to serve Christ among the most needy. He ministered to Haitian sugar […]

በተረጂዎች ስም የተሰበሰበው እንዲሁም ወደፊት የሚሰበሰበው ገንዘብ በተመለከት ግልጽ አሰራር ሊበጅለት ይገባል።

በተረጂዎች ስም የተሰበሰበው እንዲሁም ወደፊት የሚሰበሰበው ገንዘብ በተመለከት ግልጽ አሰራር ሊበጅለት ይገባል። March 22, 2017 –  የገንዘብ እርዳታና አሰባሰብ! “በተረጂዎች ስም የተሰበሰበው እንዲሁም ወደፊት የሚሰበሰበው ገንዘብ በተመለከት ግልጽ አሰራር ሊበጅለት ይገባል። ” ይህ 1000199240971 ?! በቆሼ በሰው ሰራሽ በተለይ በመንግስት ቸልተኝነት ለደረሰው አደጋ ፣ ለወገኖቻችን በስማቸው የተከፈተ የገንዘብ ማስቀመጫ ቋት ነው። እንደሚገመተው ከሆነ ከ1 ነጥብ 2 […]

የወጪ ንግዱ ያሳየው ማሽቆልቆል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን በስብሰባ ወጥሯል

ብርሃኑ ፈቃደ 22 Mar, 2017 ላኪዎች ነገ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ለስብሰባ ተጠርተዋል   የንግዱ ማኅበረሰብ በጥናት ላይ የተመረኮዘ መትፍሔ እንዳቀርብ ዕድሉን አላገኘሁም ይላል የአገሪቱ የወጪ ንግድ እያሳየ ያለው ማሽቆልቆል እየተባባሰ በመምጣቱ፣ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ ለመስጠት የሚያስችሉ የአጭር ጊዜ ዕርጃዎችን መውሰድ እንደሚጀምር በመግለጽ ላይ ይገኛል፡፡ ይህንኑ ለማድረግም የተለያዩ ስብሰባዎችን በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት […]

አሽከርካሪዎች በነዳጅ ዕጥረት ተማረዋል

22 Mar, 2017 ቃለየሱስ በቀለ ‹‹የነዳጅ እጥረት የለም›› የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ‹‹ችግሩ የትራንስፖርት ቅንጅት ነው›› የማዕድን፣ ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር በአዲስ አበባ የሚገኙ አሽከርካሪዎች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በተከሰተ የነዳጅ እጥረት ምክንያት በየማደያው ረዥም የተሽከርካሪ ሠልፎች በመፈጠራቸው፣ ነዳጅ ለማግኘት መንገላታታቸውን ገለጹ፡፡ በመዲናዋ የሚገኙ ባለአውቶሞቢሎች ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ቤንዚን ለመቅዳት የሥራ ሰዓታቸውን እያቃጠሉ በየማደያው ረዥም ሰዓት እያጠፉ […]

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፡ በእንጦጦ ተራራ ላይ ግዙፍ ሆስፒታል ልትገነባ ነው

Wednesday, 22 March 2017 12:18            ሆስፒታሉ፣ የሜዲካል እና የነርሲንግ ዩኒቨርስቲን ያካትታል፣ ·         ታሪክን ያንጸባርቃል፤ ሥነ ምኅዳርን የሚጠብቅ ቴክኖሎጂ ይጠቀማል፣ ·         ለሀገሪቱ የሕክምና ቱሪዝም ፍሰት አስተዋፅኦ ያደርጋል፣   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን፣ “ተዋሕዶ ዲፕሎማቲክ ሜዲካል ሲቲ” የተሰኘ ኹለገብ የሕክምና ማዕከል፣ በ400 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚገነባ ያስታወቀ […]