እናንት ኢትዮጵያውያን እውነትን እንዲታስተውለ ማን አዚም አዯረገባችሁ ?  ከይኄይስ እውነቱ

ከቅርብ ጊዜ ወዱህ በኢትዮጵያችን የሚታየውን የፖሇቲካ ትኩሳት ተከትል የማጅራት መቺው የሕውሓት ሥርዒት አንዲንድ አሽከሮች ከሥሌጣናችን ‹‹በገዛ ፈቃዲችን›› ሇቅቀናሌ፣ ላልቹ ዯግሞ ከወትሮው የወያኔ ሞግዚት አስተዲዯር ነፃ ነን የሚሌ አንዯምታ ያሇው በሚመስሌ ድፍረት ሲናገሩ በመስማታችን ብቻ፣ የሕወሓት ቀኝ እጅ በመሆን ኢትዮጵያን ሇማፍረስ ሊሇፉት 27 ዒመታት 24/7 ሲሠሩና ሲዘርፉ፣ ሕዝቧን በጭካኔ ያሇመታከት ሲገድለና ወዯር ሇላሇው ስቃይ ሲዲርጉት የቆዩ […]

ኦነግን ከዘር ማጥፋት ወንጀሉ ነፃ ለማውጣት ‘የኦ ኤም ኤን’ ተንኮል እንዳይበቃ የኛዎቹም ተጨመሩበት – ጌታቸው ረዳ

    November 5, 2017 07:59 ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ ኢትዮጵያዊያን በተለይ ኣማራዎቹ እስከመቸ ድረስ በእንዝህላልነት እንደዚህ ያለ የተካነ አሳሳች፤እርቃኑ የወጣ አጭበርባሪ የኦነግ ፕሮፓጋንዳዎች ተሎ ነቅቶበት ሊጥለው እንደሚችል እኔ ልገምት አልችልም። ተቃራኒ አፍራሽ ፕሮፐጋንዳ ካልተሰነዘረ በቀር ተሎ ሊነቃ የሚችል ኣይመስለኝም። ምክንያቱም ላብራራ። የበደኖ እስከ ቡኖ በደሌ – ሊታይ የሚገባው በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ የተዘጋጀ […]

የቀድሞ አንድነቶች ሰማያዊን ተቀላቀሉ – የሚሊዮኖች ድምጽ

    November 5, 2017 07:45   የሚሊዮኖች ድምጽ የአንድነት ሃይሉ የበለጠ እየተሰባሰበ ነው። የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራርሮች መደበኛ አባላት ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ለመቀላቀል ወሰኑ። የአንድነት ፓርቲ በሕወሃት የፖለቲካ ዉሳኔ የምርጫ ቦርድ እውቅናውን ከተነፈገ በኋላ፣ አባላቱና አመራሩ የተወሰኑት ከሁለት አመታት በፊት ሰማያዊን የተቀላቀሉ ቢሆንም አብዛኞቹ ግን በፓርቲ ማእቀፍ ሳይታቀፉ ቆይተው ነበር። ሆኖም ዛሬ በመኢአድ […]

Saudi Arabia princes detained, ministers dismissed – Al Jazeera

November 5, 2017 00:58   Saudi Arabia dismissed a number of senior ministers, detained nearly a dozen princes and created a new anti-corruption committee as part of a series of royal decrees, state media reported on Saturday. The senior ministers who were sacked include Prince Meteb bin Abdullah, the head of the National Guard, and Adel […]

Mohammed Al Amoudi Arrested in Saudi Corruption Investigation

  November 5, 2017 07:01   http://www.aljazeera.com/news/2017/11/saudi-ministers-national-guard-economy-dismissed-171104190619900.html Saudi Arabia has dismissed a number of senior ministers and detained nearly a dozen princes in an investigation by a new anti-corruption committee, state media reported on Saturday. Prince Alwaleed bin Talal, a billionaire businessman who owns investment firm Kingdom Holding, was among those held, according to Reuters […]

በቀይ ሽብር ግድያ ተጠርጣሪውና ዘ ሄግ ላይ ያስቻለው ፍርድ ቤት ውሎ

ቀይ ሽብር ግድያ ተጠርጣሪውና ዘ ሄግ ላይ ያስቻለው ፍርድ ቤት ውሎ ህዳር 05, 2017 አሉላ ከበደ Netherlands Ethiopia War Crimes በቀይ ሽብር ዘመቻ ወቅት በበርካታ ሰዎች ግድያ “እጃቸው አለበት” በሚል የተጠረጠሩትን ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ዘ ሄግ ላይ ያስቻለው ችሎት በአራተኛ ቀኑ የበደሉ ሰለባ ሞሆናቸውን የተናገሩ ወገኖችን ሰምቷል። “በደርግ አባልነቴ ሰለባ ለሆኑት ሰዎች፥ በእነርሱም አማካኝነት ለመላው ኢትዮጵያውያን […]

የአማራ ህዝብ ሞቱ ሲዘገብ እንዴት ሆኖ ነዉ ወንጀል የሚሆነዉ?:- ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋዉን እንደማሳያ (ሸንቁጥ አየለ)

ጥቅል ሃሳብ ————– የሞተዉ ወገን መከፋት ሲገባዉ ሞትህ በመነገሩ ለምን ትንፍሽ ትላለህ ብሎ ሰዉን መዉቀስ አስደማሚ ነዉ። ገዳይ እና አስገዳይን መዉቀስ እና መገሰጽ ቢቻልም ተባብሮ ለፍርድ ማቅረብ ሲገባ ለምን የሞተዉ ሰዉ ተገደለ ብለህ ትናገራለህ ብሎ ስለፍትህ የሚጮህን ሰዉ መክሰስ አስደናቂ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ የመጨረሻዉ የግፍ ግፍ ነዉ። አማራ ህዝብ ላይ ከሚደረገዉ የግድያ ወንጀል የበለጠዉ […]