ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የሚያስብ የአዲሱ ትውልድ አመራር ለማፍራት አቅጣጫ ተቀምጧል – ኦህዴድ

Sunday, 05 November 2017 00:00 Written by  Administrator     • *ለኪራይ ሰብሳቢነት የተመቸውን ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለመቀየር ተስማምተናል • *የህዝቡ ፍላጎት የደረሰበትን ደረጃ የሚመጥን ድርጅታዊ ቁመና ያስፈልጋል • *የአንድም ሰው ህይወት መጥፋት የለበትም የሚል መግባባት ላይ ደርሰናል ኦህዴድ፤ ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ስለ ህብረ ብሄራዊ ፌደራሊዝም የሚያስቡ የቀጣይ ትውልድ አመራሮችን በስፋት ለማፍራት አቅጣጫ ማስቀመጡን አስታወቀ፡፡ 2 […]

የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት መካነ ቅርስ አደጋ ተጋርጦበታል – አለማየሁ አንበሴ

November 4, 2017 20:23 *መካነ ቅርሱን ከውድመት ለማዳን 1ቢ.ብር ገደማ ያስፈልጋል *ፓትርያርኩ፤ ለጠ/ሚኒስትሩ ደብዳቤ ፅፈዋል ለዘመናት የአገር ገፅታን ሲገነባ የኖረው የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት መካነ ቅርስ ህልውናው አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የተገለጸ ሲሆን አፋጣኝ ጥገና ካልተደረገለት በቅርቡ ወደ ፍርስራሽነት ሊቀየር እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን  ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በበኩላቸው፤ የጉዳዩን አሳሳቢነት በመግለጽ ለጠ/ሚኒስትር […]

ይድረስ ለኦህዴድና ብአዴን፤ ኢትዮጵያዊነቱም፣ አንድነቱም ከመፈክር እንዲያልፍ – ከያሬድ ኃይለማርያም

November 4, 2017 20:32 ጥቅምት 5፣ 2017 እ.አ.አ የመጠፋፋት ዜና በሰማንበት ማግስትና ዘረኝነት ነግሶ አንዱ ኢትዮጵያዊ ሌላውን በማንነቱ ብቻ ሲያገል፣ ሲገል፣ ሲያፈናቅልና ሲያዋርድ እያየን ባለንበት በዚህ ክፉ ወቅት ከወደ ባህር ዳር ከተማ የተሰማው ዜና፤ ኦሕዴድና በብአዴን ያሳዩት የአንድነት ስሜትና ኢትዮጵያዊነትን የማስቀደም መንፈስ ይበል የሚያሰኝ ነው። ይሁንና እነዚህ ድርጅቶች ከዳንኪራና ከሆይ ሆታ ባለፈ አገሪቱ የተጋፈጠችውን አስፈሪና […]

“የኦሮሞና አማራ ትብብር አማራጭ የሌለው የህልውና ጉዳይ ነው!” – ከስዩም ተሾመ

November 4, 2017  የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ስዩም ተሾመ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ሳይታክቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦቻቸውን በማካፈል ይታወቃሉ። መምህር ስዩም ከቃሊቲ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ “ከሰሞኑ የኢህአዴግ አባል ድርጅት በሆነው የኦሮሞ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦ.ህ.ዴ.ድ) የሚታየው አዳዲስ ሁኔታዎች የምን መገለጫዎች ናቸው? ወቅታዊ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ወይስ ውስጣዊ የአስተሳሰብ ለውጥ?” በሚል አርስት ዙሪያ ተወያይተዋል። ከዚህ በተጨማሪ፣ ይህን “የአንድ_ነን፣ […]

አይነኬ የህወሓት ጀነራሎች!!! በኮንትሮባንድ የሰከሩ፣የደም ገንዘብ!!! (ክፍል ሁለት)  – ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

      November 3, 2017 21:57 {5} ከኢትዩጵያ ድንበር ዘለል የቁም እንስሳት ንግድ ከኢትዩጵያ ከመካከላኛው ምስራቅ አገራቶች አንፃር በቁም እንስሳትና የሥጋ ውጤቶች  ንግድ ትልቅ ጥቅምና ብልጭ ያላት ሃገር ስትሆን የቆላማው ዝርያ በተለይም የቦረና በሬና የሱማሌ ጥቁር ጭንቅላት ያላቸው በጎች ዝርያ በብዙ ደንበኞች ተወዳጅ ናቸው፡፡ ወደ ውጪ የሚላኩ 1.6 ሚሊዩን የቁም እንስሳት በአመት ወደ ባህር […]

Kenyan police nab 132 illegal Ethiopian immigrants

November 4, 2017  A security officer stands guard outside Kasarani stadium in Nairobi, capital of Kenya, April 17, 2014. (Xinhua/Allan Muturi) by Chris Mgidu NAIROBI, Nov. 4 (Xinhua) — Kenyan police on Friday interrogated 132 Ethiopian nationals after arresting them in a security operation at a residential estate in Nairobi. Area police commander Joseph Gichangi […]

​ኢትዮጲያዊነትን መገንባትና ማፍረስ: ከአፄ ሚኒሊክ እስከ መለስ! – ስዩም ተሾመ

November 4, 2017 14:26 የኢህአዴግ መንግስት ትላንት ነሃሴ 26/2009 ዓ.ም “የፍቅር ቀን” ብሎ አስደመመን። በቀጣይ ቀናት ደግሞ “የአገር ፍቅር ቀን”፣ “የአንድነት ቀን” እና “የኢትዮጲያ ቀን”  እያለ ሊያስገርመን ተዘጋጅቷል። “የአንድነት ቀን” የሚከበርበት መሪ ቃል “ኢትዮጵያዊ ኩራቱ ህብረ-ብሄራዊነቱ” የሚል ነው። “የሀገር ፍቅር ቀን” መሪ ቃል “እጃችን እስኪሻክር እንሰራለን ምክነያቱም ኢትዮጵያን እንወዳታለን” የሚል ሲሆን “የኢትዮጲያ ቀን” ደግሞ “እኛ […]

የትግሬ ሕዝብ ሆይ! እጅግ በጣም አፍረንብሀል!!! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው 

November 4, 2017 10:59 እኔ የምለው አረናዎች የትግሬን ሕዝብ “በየመንገዱ ዳር በመውጣት እንድትመለከቱን!” ብሎ ነው እንዴ ጥሪ ያቀረበው??? የትግሬ ሕዝብ በዚህ ወቅት ወያኔ በመላ ሀገሪቱ በአራቱም አቅጣጫ የኢትዮጵያን ሕዝብ በዘርና በብሔረሰብ መሀል የዘር ግጭቶችን፣ ፍጅቶችን በማነሣሣት እርስ በእርስ እያጋጨ እያፋጀ በርካታ ወገኖቻችን በግፍ እንዲገደሉ፣ እንዲፈናቀሉ፣ ቤት ንብረታቸው እንዲወድም እያደረገ ሚገኝበት በዚህ ወቅት የትግሬ ሕዝብ ይሄንን […]

የኔታ ፊት እንደቆምን “ጸጥ ፤ ቀጥ ፤ ጭጭ ” አንበል!!! – እንስማው ሐረጉ

    November 4, 2017  Share Tweet Pin Email Share   እንስማው ሐረጉ ገና ጉብል ፣ በግምት 6 ዓመት እያለሁ፤ በልጅነቴ ጎረቤታችን መሪጌታው ቤት እዬሄድሁ ሀ ሁን እማር ነበር። መሪጌታውን “የኔታ” ብለን እንጠራቸው ነበር። የኔታ የጥበብ የመጀመሪያው አባቴ፤ያኔ ገና ጥበብን ማወቅ ስጀምር። የኔታ ቤት የነበረ “ጥብቅ ህግ” ምንግዜም የማልረሳው ደንብ ነበር። እሱም በትምህርት ሰዓት ከተማሪዎች […]