አመጹን ተከትሎ በአስመራ ወጣቶች እየታሰሩ ነው

AFP በአስመራ ከተማ የምትገኘውና በትናትናው ዕለት አመጽ የተነሳባት አኽርያ ተብላ የምትጠራው ስፍራ በወታደሮች ጥበቃ ስር መሆኗንና አብዛኛው ህዝብ ፈርቶ ከቤቱ እንዳልወጣ፤ እንዲሁም ዛሬ አንዳንድ ወጣቶች “ተጠይቃችሁ ትመለሰላቸሁ” እየተባሉ እንደታሰሩና ሽማግሌዎች ግን እንዳልተነኩ ምንጮቻችን ተናግረዋል። የግጭቱ መነሻ? በዚህ ዓመት መስከረም ወር አጋማሽ ላይ ደያእ አል ኢስላም የተባለው ትምህርት ቤት በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ እንዲካተት የሚገልፅ መልዕክት ደርሶት […]

ሽንፈት የወለደው የፖለቲካ አድርባይነትና የኢትዮጵያ ፈተና!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

  01/11/2017   በኢትዮጵያ ፖለቲካ በቆየሁባቸው ጊዚያት እኔ እንደተረዳሁት የችግሮች መወሳሰብና የውጤት ርሃብ በመኖሩ ከየት ተነስተን የት እንደምንደርስ፣ መፍትሔ የሚያስፈልጋቸው ችግሮቻችን በቅደም ተከተል ምን እንደሆኑ፣ የምንታገላቸውና የምንታገልላቸው ሃሳቦች ምን እንደሆኑ ግልፅ አቋም የወሰድንባቸውና ለይተን ያስቀመጥናቸው አይመስለኝም፡፡ የእነዚህ ነገሮች ጠርቶ አለመውጣትና መደበላለቅ መንስኤው ተደጋጋሚ ሽንፈትና የፖለቲካ አድርባይነት ይመስለኛል፡፡ በአቋም ከመበየን ይልቅ ለውይይትና ለመማማር እንዲመች የአድርባይነት አመለካከቶች […]

Ethiopian Troops Enter Somalia, Back Offensive Against Al-Shabab

November 01, 2017 2:21 PM (1/2)FILE – Ethiopian soldiers patrol in Baidoa, Somalia, Feb. 29, 2012. Ethiopia has had troops in Somalia for years as part of an African Union mission mandate to fight al-Shabab, but hundreds more have crossed into Somalia recently. Hundreds of heavily-armed Ethiopian troops have crossed into Somalia, reportedly to assist […]

የሶማሊ ክልል የአገር ሽማግሌዎች በኦሮም ወገኖች ላይ የተወሰደውን እርምጃ ኮነኑ!

November 1, 2017 ቆንጅት ስጦታው የሶማሊ ክልል የአገር ሽማግሌዎች በኦሮም ወገኖች ላይ የተወሰደውን እርምጃ ኮነኑ! በብዙ መቶወች የሚቆጠሩ፣ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ሶማሊ ዞኖች የተውጣጡ የአገር ሽማግሌዎች፣ የክልላቸው አስተዳደር በኦሮሞ ተወላጆች ላይ የወሰደውን እርምጃ በመተቸት፣ ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው በአስቸኳይ እንዲመለሱ ጠይቀዋል። ባለስልጣኑ የወሰዱትን እርምጃም ከፉኛ ነቅፈዋል። የአገር ሽማግሌዎቹ፣ ሶማሊያ ፈርሳ በጦርነት እየታመሰች እያየን፣ አሁን ደግሞ ጦርነቱን በእኛ ላይ […]

የህወሓት ኣማራር ጋርድያን ( ዓርሲ ) ብቻ ነው የቀረው ማነው ይቅርታ ጠያቂ ? – አስገደ ገብረስላሴ

November 1, 2017 08:01 በግፍ ኣገሳቁለን ለበታተነው የህወሓት ታጋይና ለትግራይ ህዝብ እግር ስር ወድቀን ይቅርታ ንጠይው እሱን በመካዳችን ከመላው የኢትየጱያ ህዝብ ተነጥለናል ፣ ይላል የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ፡ ማእከላይ ኮሚቴ የት ኣለ እና ? ኣሁን ያለው የህወሓት ኢህኣደግ ኣማራር እኮ የውሼት ጋርዲያን (.ዓርሲ ) ነው ። የጋርድያን እና ዓርሲ ትርጉም በመጨረሻ የዚህ ጽሁፉ ተመልከቱ ። የህወሓት […]

አቅጣጫ ያልጠቆመው የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰ-ሪፖርተር

ፖለቲካ 1 November 2017 ነአምን አሸናፊ እሑድ ጥቅምት 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ የሚገኘው የመብራት ኃይል አዳራሽ ውስጥ ሰማያዊ ፓርቲ ሦስት ወራት ያህል ከፈጀ ውትወታና ምልልስ በኋላ፣ በመንግሥት ዕውቅና የተሰጠው ሕዝባዊ ስብሰባ ለመታደም የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡ በዕለቱ ሕዝባዊ ስብሰባው ይጀመርበታል ከተባለበት ሰዓት ዘግይቶ ቢጀመርም፣ በዝግጅቱ መጀመርያ ላይ በርከት ያሉ ወንበሮች ባዶ ነበሩ፡፡ […]

WHAT DO Oromo people LEARN FROM Kikuyu community OF KENYA

What do the Oromo people in general, the Oromo vibrant youths (the Qarree and the Qeerroo) in particular learn from the Kikuyu community and give meticulous attention at this time? By Lata Gadafa Kikuyu are the largest most populous ethnic groups of our neighboring Kenya estimated to around 7 million according to 2009 Kenya population and […]

በኤርትራ ከተማ አስመራ አመፅ ተነሳ

በኤርትራ የአሜሪካ ኤምባሲ ሰላማዊ ሰልፈኞች አስመራ ከተማ ውስጥ ድምፃቸው እያሰሙ እንደሆነና የጥይት ድምፅ ከየቦታው እንደተሰማ አስታውቋል። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር የማነ ገብረ መስቀል በትዊተር ገፃቸው እንደገለጹት ሰላማዊ ሰልፎች ቢታዩም ምንም ዓይነት ረበሻ የለም። “አነስተኛ ሰላማዊ ሰልፍ አስመራ በሚገኝ አንድ ት/ቤት ቢስተዋልም ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይደርስ ተበትኗል” ሲሉ ገፃቸው ላይ አስፍረዋል። ሰልፉን ያካሄዱት ደያእ አል ኢስላም የተሰኘ የሕዝብ ት/ቤት […]

የአቶ በቀለ ገርባ በዋስ ከእስር የመውጣት ውሳኔ ታገደ

BEKELE GERBA/FACEBOOK የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቶ በቀለ ገርባ በ30ሺ ብር ዋስትና ከእሰር እንዲወጡ የሰጠው ውሳኔ መታገዱን ጠበቃቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። የአቶ በቀለ ጠበቃ አብዱልጀባር ሁሴን እንደተናገሩት ጠቅላይ አቃቤ ህግ ውሳኔው መሰረታዊ የህግ ስህተት አለው በማለት ያቀረበውን አቤቱታ መሰረት በማድረግ ነው የአቶ በቀለ ገርባን ዋስትና የታገደው። የአቶ በቀለ ገርባ ቤተሰቦች የተጠየቀውን የ30ሺ ብር ዋስትና በማቅረብ ከእስር እንዲለቀቁ […]