ተደራዳሪ ወይንስ ተባባሪ፣ ይገረም አለሙ

  October 27, 2017 የተረገምንበት ጊዜና ምክንያቱ አለልታወቅ ብሎ ከጠዋት ከጥንቱ ከትውልድ ትውልድ እየተሻገረ ይላላል ያልነው ብሶ እየከረረ ችግር በሽታችን ዘመን አስቆጠረ፤ ከእውነተኛው ታጋይ- የአስመሳዩ ቁጥር እጅግ ስለላቀ፣ ግድያ ፍጅቱ ከአደባባይ አልፎ እስር ቤት ዘለቀ፡፡ 2010 ከባተ ገና ሁለተኛ ወሩን ያልጨረሰ በሆንም በዚህ አጭር ግዜ ውስጥ ብቻ ያየን የሰማናቸው ነገሮች ፖለቲከኛ ነኝ ለለውጥ እየታገልኩ ነው […]

Mugabe appointment may haunt WHO for years By Michael Bociurkiw

  October 25, 2017 mugable-appointment-may-haunt-who-for-years   Editor’s Note – Michael Bociurkiw is a global affairs analyst and former spokesperson for UNICEF and the Organization for Security and Cooperation in Europe. The opinions in this article belong to the author. (CNN)Over the weekend, the British government criticized the snap decision to appoint Zimbabwean President Robert Mugabe as […]

Sickening: U.N. health agency names tyrant Mugabe ‘goodwill ambassador’; rights activists outraged

  Zimbabwe   Friday, October 20, 2017 3:26 pm  unwatch  0  3k  PRESS RELEASE President Mugabe is welcomed by his Uruguayan counterpart President Tabaré Vázquez, while Foreign Affairs Minister Dr Walter Mzembi looks on in Montevideo, Uruguay, yesterday. — (Picture by Presidential Photographer Joseph Nyadzayo) Human Rights Activists Decry “False Legitimacy to Brutal Regime” GENEVA, […]

ቀሪ ንብረታችን ኢትዮጵያችን ናት። ኢትዮጵያችንን እናስብላት አናቁስላት፤ አናድማት፤ አናራቁታት! ~ መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

October 27, 2017 – ቆንጅት ስጦታው “ቀሪ ንብረታችን ኢትዮጵያችን ናት። ኢትዮጵያችንን እናስብላት አናቁስላት፤ አናድማት፤ አናራቁታት!” ~ መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ አንድ ነገር መጥፎም ጥሩም የሚያደርገው ተጠቃሚው ነው:: እግዚአብሔር ዓለምን ሲፈጥር፤ እግዚአብሔር ፍጥረታትን ሲፈጥር ኦሪት ዘፍጥረት ስታነብቡ እግዚአብሔር የፈጠረውን በጎ እንደሆነ አየ ይልና ሌላውን ፍጥረት ሲፈጥር ጥሩ ነው ጥሩ ነው እያለ አልፎ ሰውን ሲፈጥር የዛሬውን አያድርገውና […]

“የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የሥርዓቱ የማጋጨት ተንኮል ሳትሰጋ የኦሮሞ እና የአማራ ወንድሞችህ እያደረጉት ካለው የነፃነት ትግል ጋር ተቀላቀል” – ኦሮሞ ፌ.ኮ. የዓ.አ.ድ.ቡ

October 27, 2017 * በሠላማዊ መንገድ ተቃዉሞ ያሰማ ህዝብ ላይ ግድያ ፈጽሞ ከሕግ ተጠያቂነት ማምለጥ አይቻለም፡፡ * የኢትዮጵያ ህዝብ ሥርዓቱ በሚፈጽመው የማጋጨት ተንኮልና እና ደባ ሳትሰጋ የኦሮሞ እና የአማራ ወንድሞችህ እያደረጉት ካለው የነፃነት ትግል እንድትቀላቀል ጥሪያችን እናቀርብልሀለን:: ከትላንት በስትያ እሮቡ ጥቅምት 15, 2010 ዓ.ም ጀምሮ በምዕራብ ኦሮሚያ በአምቦ እና በአካባቢው ስኳር ከፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ተጭኖ […]

ግራ ገባን እኮ (አፈንዲ ሙተቂ)

Posted by admin | 27/10/2017 ማዕከላዊ መንግሥቱ ለተቃውሞ ብተና ፈጥኖ ደራሽ የፖሊስ ኃይል መላኩን ትቶ እስከ አፍንጫው የታጠቀ የመከላከያ ሰራዊት ይልካል። የመከላከያ ሰራዊት ተብዬው ደግሞ ወደ ጠላት ሀገር የተላከ ይመስል የራሱን ህዝብ በጥይት ይጨፈጭፋል። በመንግስት አካላት ዘንድ ያልታጠቀ ሰልፈኛን በጭስና በውሃ መበተን አልለመድ ብሏል። አክቲቪስት ተብዬው ሶስት አይነት መረጃ እያሰራጨ ወጣቱን ውዥንብር ውስጥ ይከተዋል። ወጣቱ […]

Kenya election: government accused of ‘genocide’ against ethnic minorities

Predictions of low turnout would undermine credibility of mandate claimed by assured winner Uhuru Kenyatta  An Independent Electoral and Boundaries Commission official stacks ballot boxes. Voting in four counties has been deferred until Saturday. Photograph: Siegfried Modola/Reuters Kenya Kenya election: government accused of ‘genocide’ against ethnic minorities Predictions of low turnout would undermine credibility of […]

Ethiopia begins civil registration for refugees – UN agencies

    A South Sudanese refugee stands with her 18 day-old son, who was among the first refugee children to receive a birth certificate in Ethiopia. Photo: UNHCR/Diana Diaz 27 October 2017 – In an historic first, starting Friday, all refugees in Ethiopia will be able to register their vital life events, including birth, death, […]