በዓቃቤ ህግ ማስረጃ ላይ የቀረበ የኮ/ል ደመቀ መቃወሚያ – (በጌታቸው ሺፈራው)

October 27, 2017 07:24 “እኔ የተከሰስኩት ለምን አማራ ማንነት አቀረብክ ተብዬ ነው……………እኔ እንድከሰስ ምክንያት የሆነው በህገ ወጥ መንገድ በግዴታ የተነጠቀው የወልቃይት ህዝብ የአማራ ማንነት ጥያቄ ለመንግስት ለማቅረብ በህዝብ ተመርጨ የማንነት ጥያቄውን በህጋዊ መንገድ በህገ መንግስቱ መሰረት ይመለከተዋል ለተባለ የመንግስት አካል ሁሉ ሳቀርብ ጥያቄውን ለማፈን ሲባል ከመኖርያ ቤቴ በሌሊት ተከብቤ ጥቃት ሊፈፀምብኝ ሲል ራሴን በመከላከሌ ነው” […]

የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አመራር አባላት በሲሳይ  አጌና  ትኩረት ላይ የሰጡትን ቃለምልልስ – ያሬድ ጥበቡ

October 27, 2017 06:54 የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አመራር አባላት በሲሳይአጌና ትኩረት ላይ የሰጡትን ቃለምልልስ በጥሞና አደመጥኩት ። እናም ሃዘን ተሰማኝ ። ታዳሚዎቹ ወያኔ የተንገዳገደ መሆኑንና ሥልጣንም እጃቸው ላይ ሊወድቅ እንደሚችል የተገነዘቡ ቢሆንም፣ አሁን የተፈጠረውና በመባባስም ላይ ያለው ፖለቲካዊ ድቀት ምንጩ ምን እንደሆን የተረዱ አይመስሉም ። ያሬድ ጥበቡ እኔ እስከሚረዳኝ ድረስ የአሁኑን የፖለቲካ ድቀት አይነተኛ የሚያደርገው […]

“If Only I Were That Warrior”: Documentary about Italy, Ethiopia, and fascism

October 18, 2017 11:45 AM CDT  BY GARY BONO On the afternoon of Sat., Oct. 7th, the Vito Marcantonio Forum, the New York City-based organization dedicated to preserving and expanding the legacy of the seven-term progressive congressman Vito Marcantonio, hosted a special screening of the 2013 documentary, If Only I Were That Warrior, a film about the 1935 invasion […]

ተመራማሪዎች በሞቃታማውና በአሲዳማው የአፋር ክፍል ህይወት ያለው ነገር አገኙ

12 ሴፕቴምበር 2017LBECK, MARTYN አካባቢው በተለያዩ ቀለማት ቢያሸበርቅም የቢጫና የአረንጓዴ ቀለማት ተጽእኖ አለው። አየሩም በመርዛማው ክሎሪን ሰልፈር ጋዝ ተሞልቷል። በኢትዮጵያ የሚገኘው ዳናክል ዲፕሬሽን ከዓለማችን ሞቃታማ እና ለኑሮ ምቹ ካልሆኑ አካባቢዎች አንደኛው ነው። ሆኖም በቅርቡ የተደረገ አንድ ጥናት በአካባቢው ህይወት ያላቸው ነገሮች እንደሚኖሩ አረጋግጧል። ዳናክል ዲፕሬሽን አነስተኛ ጥናት ከተካሄደባቸው የዓለም አካባቢዎች አንዱ ነው። ከኤርትራ ድንበር በቅርብ […]

«አማርኛ የአፍሪቃ ኅብረት ይፋዊ ቋንቋ እስኪሆን ጥረቴ አይቋረጥም» (ኒዤሪያዊት የፊልም ባለሞያ)

  26/10/2017 ዶይቼቬሌ ለአማርኛ ቋንቋ ተቆርቋሪዋ ኒዤሪያዊት የፊልም ባለሞያ ፊልሟ ውስጥ አማርኛ ጽሑፍ በማስገባት ለአማርኛ ቋንቋ መቆርቋሯን አሳይታለች ኒዤሪያዊቷ የፊልም ባለሞያ ራማቱ ኪየታ፤ አማርኛ የአፍሪቃ ኅብረት ይፋዊ ቋንቋ እስኪሆን ጥረቴን አላቋርጥም ትላለች። ኒዤሪያዊቷ የፊልም ዳይሬክተር በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ በመሳተፍ ለአማርኛ ቋንቋ መሟገቷን ቀጥላለች።  «የአፍሪቃ ኅብረት ይፋዊ ቋንቋ እስኪሆን ጥረቴ አይቋረጥም» የምዕራብ አፍሪቃዊቷ […]

አማርኛ ከክርስቶስ ልደት በፊት

ዮፍታሔ አማርኛ ቋንቋና ፊደል የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ ገና ምኑም አልተነካም። አብዛኛው ተቃጥሏል፣ ወድሟል። ከዚህ የተረፈው ተዘርፏል። በውጭ ሰዎች የተዘረፈው በየቦታው አለ። ነገር ግን ተተርጉሞና ለምርምር አመቺ በሆነ መንገድ ጸሐፍትና ተመራማሪዎች እንዲደርሱበት ሆኖ ለአገልግሎት አልቀረበም። በሌላ በኩል በአንዳንድ ታዋቂና “ታዋቂ ያልሆኑ” ሰዎች የተዘጋጁ ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ሥራዎች ቢኖሩም ወይ አልደረስንባቸውም ወይም እንደበቀቀን Eurocentric “ፈረንጆች” የሰጡንን ብቻ ይዘን […]

የጽንፈኛ ብሄርተኝነት መዘዝ – በቀለ ደገፋ

(ጥቅምት 15, 2010 , ኦስሎ ) ከሁለት ዓመት በፊት በኢህአዴግና በተቃዋሚ ቡድኖች መካከል ሲደረጉ የነበሩ ክርክሮች ከሞላ ጎደለ በዴሞክራሲ ፍትህና ልማት ዙሪያ ያጠነጠኑ ነበሩ። አሁን አሁን ግን ፖለቲካችን መጀመሪያውም መጨረሻውም የማንነት ፖለቲካ ሆኗል። እንድዚህ ዓይነት የፖለቲካ አካሄድ ከ40 ዓመት በፊት ማርክሲዝምን እንደ ሃይማኖት በተቀበሉ ተማሪዎች የተጀመረና በገዥው ፓርቲም እንደ ብቸኛ ማደራጃና ማታገያ መንገድ የተያዘ ከመሆኑ […]

ክልላዊ አስተዳደር፤ ወይንስ ፌደራላዊ ነፃ ክፍለሀገራት አስተዳደር? ዳንኤል ክንዴ

  ትምህርታዊ ቪድዮ ኮንፈረንስ፤ ኦክቶበር 13፤ 2017 ክፍል ሁለት፤ ፌደራላዊ ነፃ ክፍለሀገራት አስተዳደር ለኢትዮጵያ ጠቃሚነት፤ታሪክን በተመለከተ፤ ዳንኤል ክንዴ አገራችንን በሚመለከቱ አንዳንድ አንገብጋቢ በሆኑ አርስቶች ላይ እንድንወያይ፤ የክፍለ ሀገራት አስተባባሪ ኮሚቴዎች ይህንን መድረክ ስላዘጋጁልን በበኩሌ ከፍ ያለ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ፣ አገሮች በትክክል ተሰርተው ከሰማይ ወደ ምድር ዱብ አላሉም፡፡ በልዩ ልዩ ምክንያቶች እዚሁ በምድር ላይ […]

Election leaves western Kenya angry and bitter

    Feature Election leaves western Kenya angry and bitter Opponents of the ruling party believe today’s vote is a fix April Zhu/IRIN Opponents of the ruling party believe today’s vote is a fix KISUMU, 26 October 2017   April Zhu Freelance journalist based in Nairobi After tyres finish burning, what is left is a […]

KenyaKenya election rerun: As it happens

Kenya votes Kenya is holding a presidential election rerun because the Supreme Court nullified the results of the August 8 poll, which was won by President Uhuru Kenyatta. Opposition leader Raila Odinga, who got 45 percent of the vote last time round, has called for a boycott. President Kenyatta has urged voters to turn out, […]