በክልሎች መካከል አስተዳደራዊ ወሰን የማካለል ችግርና የኦሮሚያ ክልል አዲሱ ተሞክሮ

በክልሎች መካከል አስተዳደራዊ ወሰን የማካለል ችግርና የኦሮሚያ ክልል አዲሱ ተሞክሮ 14 Jun, 2017 By ዘመኑ ተናኘ በኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት በተወሰኑ ክልሎች መካከል ያለው አስተዳደራዊ ወሰን በቅጡ የተካለለ ባለመሆኑ፣ የተለያዩ ግጭቶች የተከሰቱ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ አንዱ ክልል ከሌላው ክልል የሚለይበት አስተዳደራዊ ወሰን በግልጽ የተካለለና የተወሰነ ስላልሆነ፣ በክልሎች መካከል ባሉ አጎራባች ነዋሪዎች መካከል ደም አፋሳሽ ግጭት […]
What is behind tension between Eritrea and Djibouti? – BBC

June 20, The African Union is sending a fact-finding mission to Eritrea and Djibouti as tension mounts over their disputed border at one of the world’s busiest shipping routes. The AU’s move has been backed by the UN Security Council, which on 19 June urged the two countries to resolve their differences peacefully. The tension […]
Raymond arm sets up ₹140-cr suit-making plant in Ethiopia

Suresh P Iyengar Facility can produce 600 suits a day for different brands Hawassa, June 20: Silver Spark Apparel Ethiopia PLC, a wholly owned subsidiary of Raymond, has started first phase of production at its greenfield garment facility in Ethiopia. Set up at Hawassa Industrial Park with an investment of over ₹140 crore, […]
በሐዋሳ ሐይቅ ላይ ትልቅ ስጋት መደቀኑን ነዋሪዎች ገለጹ

June 17, 2017 – በሐዋሳ ሐይቅ ላይ ትልቅ ስጋት መደቀኑን ነዋሪዎች ገለጹ BBN news June 16, 2017 የሐዋሳ ሐይቅ ትልቅ ስጋት እንደተደቀነበት የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ከስምንቱ ስምጥ ሸለቆ ሐይቆች አንዱ የሆነው የሐዋሳ ሐይቅ የከተማዋ ውበት ከመሆኑም በላይ፣ በርካታ የከተማ ነዋሪዎች ዓሳ በማጥመድ እና ሰዎችን በማስጎብኘት ኑሯቸውን የመሰረቱበት የዕለት ገቢ ምንጭ መሆኑንም ነዋሪዎቹ ያስረዳሉ፡፡ ሆኖም አሁን ላይ […]
የሕወሓት ካህናት እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቁ -ነፃነት ዘለቀ

June 20, 2017 ከአንድ ማስፈንጠሪያ ተነስቼ አንድ የትግርኛ ዘፈን ኢካድፍ ድረገፅ ላይ ቪዲዮውን ተመለከትኩና ከልብ አዘንኩ፡፡ እነዚህ ወያኔዎች በፈጣሪም ላይ እንዳመፁ ተረዳሁ፡፡ ለነገሩ መረዳቴን አደስኩት እንጂ እንደአዲስ አልሆነብኝም፡፡ ምክንያቱም ከመነሻቸው ጀምሮ ፍጡራኑን ሲያጭዱና ሲረመርሙ አሁን ድረስ በመዝለቃቸው ከእግዚአብሔር መንገድ ማፈንገጣቸውን እኔ ብቻ ሳልሆን ማንም የሚገነዘበው ነው፡፡ ዘመናችን እንዳለ የቅሌት ዘመን ሆነ አይደል እንዴ! የመነኩሴ ዘፋኝ? […]
አዲስ አበባ የማን ናት?

June 19, 2017 በ አቻምየለህ ታምሩ ዛሬ የማቀርባቸው ተጨባጭ የታሪክ ማስረጃዎች የኦነግ የጥላቻ ዶክተሮች ላለፉት አርባ አመታት ሲደርቱት የኖሩትን የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ከራሳቸዉ የመከራከሪያ ሀሳብ ብቻ በመነሳት ከስር መሰረቱ የሚንዱ ናቸው። ለምን ቢባል የማቀርባቸው የታሪክ ማስረጃዎች የማያከራክሩ ብቻ ሳይሆኑ ዛሬም ድረስ ቦታው ላይ የሚገኙ ቋሚ ምስክሮች ስለሆኑ ነው። የኦነግ ፖለቲካ ላለፉት አርባ አመታት ስንሰማው የኖርነው የጥላቻና የቢላዋ […]
ISS Today: As doors close to refugees, Ethiopia’s stay open

ISS TODAY Africa 19 Jun 2017 11:19 (South Africa) Protecting refugees is a common human responsibility, and yet developing countries shoulder the burden. By Tsion Tadesse Abebe, ISS TODAY. More than 65.6-million people around the world were forcibly displaced by the end of 2016 – the highest level ever recorded. Of these, 84% […]
Priti Patel: UK efforts save more lives in Somalia and Ethiopia

Press release Department for International Development and The Rt Hon Priti Patel MP Humanitarian emergencies, Ethiopia, Kenya, Somalia, and South Sudan International Development Secretary Priti Patel helps distribute UK aid in Ethiopia, 16 June 2017. Picture: Reuters/Kumerra Gemechu 19 June 2017 International Development Secretary visits Ethiopia and Somalia and calls for new global push to […]
Remains of Thriving Trade City Found in Ethiopia Read more: http://www.smithsonianmag.com/smart-news/remains-thriving-trade-city-found-ethiopia-180963757/#fXA10I3z0TCKP3zR.99 Give the gift of Smithsonian magazine for only $12! http://bit.ly/1cGUiGv Follow us: @SmithsonianMag on Twitter

The archaeological excavation at Harlaa suggests the region was a hub for Islamic communities in Africa By Brigit Katz smithsonian.com Local residents of Harlaa in Eastern Ethiopia believe that their land was once occupied by giants. The area is dotted with centuries-old walls and structures, built with stones so large that it seems impossible […]
Climate imperils Ethiopia’s coffee output: study

19 June 2017 – 21H40 © AFP/File / by Marlowe HOOD | Scientists warn that if global warming continues unabated, up to 60 percent of land currently used to grow coffee beans in Ethiopia will be unsuitable for production by the last three decades of the century PARIS (AFP) – Climate change could wipe out more […]