በሁመራና አርማጭሆ የተደረገው የእርቅ ሙከራ ከሸፈ | ወያኔ በወልቃይት ባህረሰላም ሃይል አንቀሳቀሰ | ዘጠኝ የሱዳን ወታደሮች ተገደሉ

June 15, 2017 ከሙሉነህ ዮሐንስ (ሰኔ 7 2009) በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር በሁመራ መስመር ከወያኔ መሬታችንን ለመረከብ የገቡ 9 የሱዳን ወታደሮች በጎበዝ አለቆች እርምጃ ተወሰደባቸው። በወያኔ አጀብ በሁመራ መስመር የገባው የሱዳን ሃይል ተበታትኗል። በወልቃይት ባህረ ሰላም በኩል ደግሞ ወያኔ ወደ ኢትዮጵያ በኩል ሰራዊት እያንቀሳቀሰ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ያልተለመደ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቀጠናው እንደሰፈነ ኗሪዎች ጋልፀዋል። ይህ አካባቢ ወደ ኤርትራ […]
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከከያኔያን (ከአርቲስቶች) ምን ይጠብቃል? የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለሐሰተኛ ከያኔያን! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ከያኔ (Artist) ማለት ብዙዎቻችን በስሕተት ኪነጥበብ በምንለው ዘርፍ እና በሥነ ጥበብ (Fine art) ዘርፍ የተሰማራ ባለሙያ ወይም ጥበበኛ ማለት ነው፡፡ ቃሉ የአማርኛ ቃል ሲሆን ኪን (ጥበብ) ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ቃል ነው፡፡ ከያኔ የሚለው ቃል በቁሙ የግእዝ ቃል አይደለም፡፡ የዚህ ቃል የግእዝ አቻ ቃል ኬንያ የሚለው ቃል ነው፡፡ ከያኔ የሚለውን ቃል አንዳንዶች በዘርፉ ያሉ ባለሞያዎች […]
እየጦዘ የመጣው የብአዴን እና የሕወሃት የጽሁፍ ግብግብ-ከቬሮኒካ መላኩ

June 16, 2017 ጡዘት ላይ የደረሰው የብአዴን እና ሕወሓት የጽሁፍ ግብግብ ሀ ~ ብዙ ጊዜ በህውሃት ባለቤትነት የሚንቀሳቀሱትን “Tigray Online” እና “Aiga Forum” የተባሉትን ድረ ገፆች እከታተላለሁኝ ። በእንግሊዚኛም፣ በአማርኛም፣ በትግሪኛም ይፅፋሉ። ሁሉንም አነባለሁኝ። አነባለሁ ከምል መርዝ ጠጥች እወጣለሁ ብል ይሻለኛል ። በነዚህ ድረገፆች የሚሰራጩት ፅሁፍ ሳይሆን መርዝ ነው ማለት ይቻላል ። በአማራ ህዝብ ላይ […]
ወደድንም ጠላንም ከፖለቲካው ዉጭ ልንሆን አንችልም -ግርማ_ካሳ

June 16, 2017 “ፖለቲከኛ” አይደለሁም። በሞያዬ ኢንጂነር/ፊዚሲስት ነኝ። ግን አንድ ነገር እረዳለሁ። ፖለቲከኞች ባንሆንም ፖለቲካው በአዎንታዊ ሆነ በአሉታዊ መልኩ ይነካናል። ፖለቲካው ከተበላሸ አገር ትጠፋለች። ሊቢያ፣ ሲሪያ፣ ሶማሊያ፣ የመን ዉስጥ እያየን ያለነው እልቂት የፖለቲካው ብልሹነት ውጤት ነው። በአገራችን “አማራ ናችሁ” ተብለው ወይንም የሚኖሩባት ቦታ ለልማት ይፈለጋል በሚል ምንም ከፖለቲካው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ብዙዎች ተፈናቅለዋል። በባድመ ጦርነት […]
In-Depth articles and studies on Somaliland

Somaliland: Qatar Bluffs Airspace Ban, Overflies Hargeisa at Will Created on Monday, 12 June 2017 Qatar Airbus A320-232, REGISTRATION A7-ADE observed flying over Hargeisa at 12.30 am on 12th July 2017 a day after Somaliland cut relations with Doha Google image By: Yusuf M Hasan HARGEISA (Somalilandsun)- In a space of one hour between 12-1am […]
የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል፦ መስቀሉ አየለ

June 16, 2017 ዕበጉራጌ ዞን የዐማሮች ንብረት ወደመ፤ በሕግ ጥበቃ ስር ያለ ዐማራ በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፎ ተገድሏል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ግምቱ ከአምስት ሚሊዮን ብር የሆነ የዐማራ ተወላጆች ንብረት ከሰኔ ፬ እስከ ሰኔ ፮ ቀን ፪፻፱ ዓ።ም በቀቤና ብሔረሰብ አባላት መውደሙን ከቦታው ዛሬ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል ዕ የሚል ዜና እራሳቸውን የአማራ አክቲቪስት ነን በሚሉ ሰውች […]
“ኢህአዴግ ትክክለኛውን በሽታ ፈፅሞ አላወቀውም”

Monday, 12 June 2017 06:21 Written by አለማየሁ አንበሴ · ኢህአዴግ ወደ እግሩ ተኩሶም ቢሆን ራሱንና ሀገርን ማዳን አለበት · አሁን ያለው የፌደራል ሥርአት የማይታጠፍበት ደረጃ የደረሰ ይመስላል · ኢትዮጵያ ውስጥ እየተጠየቀ ያለው መሰረታዊ የዲሞክራሲ ጥያቄ ነው · በኛ አገር ሁኔታ ፖለቲካዊ ስርአቱ ህገ መንግሥቱን አይመስልም · ሥራ አስፈፃሚው የመንግሥት አካል ሁሉንም ነገር ተቆጣጥሮታል · […]
UN ‘deeply concerned’ at migrants allegedly held for ransom in Libya

Video shows a number of Somalis and Ethiopians, who appear to have been starved and beaten, saying they are being held for ransom Some of the captives said they had had their teeth pulled out and their arms broken. Photograph: Issouf Sanogo/AFP/Getty Images Associated Press in Geneva Thursday 15 June 2017 23.19 BST The United Nations […]
Africa and the Gulf crisis: the peril of picking sides

Decisions by African states to take sides in the Gulf rift could have long-term impact on their citizens, analysts warn. Al Jazeera At least nine African countries have cut or downgraded ties with Qatar since the Gulf crisis began [EPA] As the Gulf crisis enters its third week, the decision to cut or downgrade diplomatic […]
Beauty and Color: Scenes From Ethiopia

Alan Taylor 1:59 PM ET 35 Photos In Focus Ethiopia is home to more than 100 million people—the second most-populous nation in Africa. It is also composed of wildly varying landscapes, and an incredible diversity of ethnic and religious groups. Getty Images photographer Carl Court reports that “Lonely Planet recently ranked Ethiopia among the top […]