Ethiopia takes over Nile Council leadership

Wednesday October 25 2017 The source of the Nile at Jinja, Uganda. PHOTO | RUPI MANGAT | NATION By EVELYN LIRRI Ethiopia has taken over leadership of the Nile Council of Ministers (Nile-COM) for the next one year, filling the rotational position that is shared by member countries of the Nile Basin. The new chair of Nile-COM […]

የአክሱም ጫፍ አቁማዳ (ደበበ ሰይፉ)

25/10/2017 ትግራይ ላከ ወሎ ጋ አበድሮኝ ብሎ አንድ ቁና ጤፍ ወሎም አፈረና የለኝም ማለቱን ባህሉን መዝለፍ ቆሌውን መንቀፍ ላከ ወደሸዋ ምናልባት ቢሰጠው ለሰው እሚተርፍ። ሸዋም አፈረና የለኝም ማለቱን ወደ ሐረር ዞረ ሐረርም መልሶ ባሌን አተኮረ ባሌም ወደአርሲ አርሲ ሲዳሞን ሲዳሞም ተክዞ፣ ግን የለኝም ብልስ ማን ያምነኛል ብሎ ወደ ጋሞ ላከ አቁማዳ ጠቅሎ። ጋሞን ብርድ መታው […]

የበፍቃዱ ሞረዳ እውነት (ሃብታሙ አያሌው)

  25/10/2017 በአንዱ ይሁን በሌላ ምክንያት በዛሬዉ የኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ከሚገኙት አካባቢዎች ኢሉአባቦርን ያህል የስብጥር (diversity) አብነት የሚሆን አካባቢ ያለ አይመስለኝም፡፡ ተከባብሮ፣ተቻችሎ፣ ተፋቅሮ የመኖር ተምሳሌት ነዉ ኢሉአባቦር፡፡ ያደግነዉ ከሕንዶች፣ከአረቦች፣ ከሱዳኖች፣ከአማሮች፣ ኤርትራ ተወላጆች፣ ከጉራጌዎች፣ ከትግሬዎች፣ ከካፍቾ…ልጆች ጋር በፍቅርና በመከባበር ነዉ፡፡ ከኢሉ ማርና ወተት ተጋርተን፡፡ ከአባቴ ልጆች አንዷ ሙስልም ባል አግብታ የሰለመች ናት፡፡ የአንዷ ባል ጉራጌ ነዉ፡፡ሰባት […]

Former Derg aide Eshetu Alemu to go on trial for war crimes

October 25, 2017 05:16 THE HAGUE – Eshetu Alemu, a former aide to Mengistu Haile Mariam – leader of the Derg regime which saw millions killed throughout Mariam’s 17-year rule in Ethiopia – will go on trial in the Netherlands next week for allegedly committing war crimes during the regime’s rule in the late ‘70s. […]

ቅ/ሲኖዶስ: በእነዶ/ር ንጉሡ ለገሰ ለሚመራው የቤተ ክርስቲያን አንድነት ዓለም አቀፍ የዕርቀ ሰላም ኮሚቴ ጥረት ይኹንታ ሰጠ

    October 25, 2017 05:20 ሐራ ዘተዋሕዶ .በውጭ ካሉ አባቶች ጋራ ለተጀመረው ዕርቀ ሰላም ዓለም አቀፍ ኮሚቴ ተቋቋመ .ምሥረታውን አስተዋውቋል፤ ዓላማውንና ዕቅዱን ለምልአተ ጉባኤው አብራርቷል .ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ተነጋጋሪ ልኡካን መመደብ እንደሚያስፈልግ ተጠቁሟል .በጥቅምት መጨረሻ በኮለምበስ ኦሃዮ ከሚደረገው የውጩ ሲኖዶስ ጋራ ይወያያል .ልዩነቱ ወደ ቀኖናዊነት ሳይከፋ፣ ጥረቱን በቅንነት እንደግፍ፤ ዕድሉን እንጠቀም፤   በውጭ ከሚገኙ አባቶች ጋራ […]

ኢትዮጵያውያንን በዘር ከፋፍለው የሚያፋጁንን ጎሰኞች በአንድነት ተነስተን “በቃችሁ” እንበላቸው!!! ከኢትዮጵያ አገር-አድን የቀውጢ-ጊዜ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ

October 25, 2017 ኦክቶበር 25 ቀን፤ 2017 ዓ/ም አሁን ኢትዮጵያውንን የገጠመን ችግር ድንገተኛ አይደለም። ችግሩ ሰፊ፣ ከባድ፣ ለበርካታ ዓመታት በፀረ-ኢትዮጵያ ባዕዳንና አገር-በቀል የጥፋት መሣሪያዎቻቸው ጥምረት በገፍ እንድንጋተው ከተጠመቀልን መርዝ ገና ገፈቱን ነው እየቀመስን ያለነው። አንዱን ብሔረሰብ በሌላው ማስፈጀት የተጀመረውም ዛሬ አይደለም። ሕወሓት እስከዛሬ በሥልጣን ላይ ለመቆየት የቻለው ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ የሚከፋፍል ‘ሕገ-መንግሥት’ አዘጋጅቶ በግድ በሕዝቡ ላይ […]

ያቀረባቸው የሕግ ማሻሻያዎች በመንግሥት ውድቅ የተደረጉበት ኢሠማኮ አዲስ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ አስታወቀ

25 October 2017 ዳዊት ታዬ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) የሠራተኞችን መብት ይጋፋሉ፣ ለኢንዱስትሪ ሰላም እንቅፋት ይፈጥራሉ በማለት ቅሬታ ሲያቀርብባቸው የቆዩ የአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ሰነድ ያካተታቸው አንቀጾች እንዲስተካከሉ ያቀረባቸው ሐሳቦች ውድቅ መደረጋቸው እንዳሳሰበው ገለጸ፡፡ በጉዳዩ ላይ የኢሠማኮ ጠቅላይ ምክር ቤት አቋሙን የሚያሳውቅ ውሳኔ እንደሚያሳልፍም አስታወቀ፡፡ የኢሠማኮ ፕሬዚዳንት አቶ ካሣሁን ፎሎ፣ ሰኞ ጥቅምት 13 […]

It is one thing to have a palace staff getting off the rail in New York…

  finelinIt is one thing to have a palace staff getting off the rail in New York. It is a whole different ballgame to deal with a series of resignations by veteran Revolutionary Democrats, whose places in the EPRDFites have so much to reckon with, claims gossip. And when one of these attributes his resignation […]

የሽብር ክስ የቀረበባቸው አቶ ማሙሸት አማረ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያቸውን አቅርበዋል

October 24, 2017 15:59 አቶ ማሙሸት አማረ በ25/11/2009 ዓ.ም በተጻፈ የክስ ማመልከቻ የፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የመሰረተባቸው የመኢአድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በቀረበባቸው ክስ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያዎቻቸውን ጉዳዩን ለሚመለከተው ችሎት አቅርበዋል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ትላንት ጥቅምት 13/2010 ዓ.ም የቀረቡት አቶ ማሙሸት አራት ገጽ የክስ መቃወሚያቸውን በጽሁፍ […]