አገር ትልቅ ቀዉስ ውስጥ ናት – ኳሷ ኦህዴዶች ጋር ናት  – ግርማ_ካሳ

October 24, 2017 07:21 ዶር አብይ አህመድ ከለማ መገርሳ ቀጥሎ ያሉ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ከፍተኛ አመራር ናቸው። ኦሮሞው ከማንም ባልተናነሰ የኢትዮጵያ አንድነት ምሰሶ እንደሆነ የገለጹት ዶር አብይ በኦሮሞዉና በሌላው ማህበረሰብ መካከል የተከሰተው መራራቅ፣ አለመተማመንና መፈራራት መስተካከል እንዳለበት ይናገራሉ። ኦሮሞ በባህሉ የፍቅር ህዝብ፣ ሌላው የሚያቅፍ እንደሆነ የገለጹት ዶር አብይ፣ ኦሮሞው እንዲፈራ የተደረገበትን ምክንያቶች ነጥሮ በማውጣት ማስተካከል […]

የምርጫ ስርዓቱ መሻሻል ጉዳይ (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

Posted by admin | 24/10/2017 ብዙ ሰው ችላ ብሎታል። የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ግን “መደራደራቸውን” ቀጥለዋል። ከኢሕአዴግ ጋር እየተደራደሩ ያሉት ፓርቲዎች ምንም ሕዝባዊ ቅቡልነት/ውክልና የላቸውም ማለት ይቻላል። ለዚያ ነው “ድርድሩ” ጆሮ ያጣው። ዞሮ ዞሮ ኢሕአዴግ “ድርድሩን” ሲጠራ በተነሳበት ዓላማ ሊጠናቀቅ ተዳርሷል። የምርጫ ስርዓቱን ማሻሻል። ኢሕአዴግ ውጤቱን “በድርድር” የተገኘ ለማስመሰል ስለፈለገ እንጂ ቀድሞውንም ስርዓቱን ለማሻሻል ወስኗል። ለምን እና […]

አቶ ግዛቸው ሽፈራውና ኃብታሙ አያሌው – ይገረም አለሙ

October 24, 2017 በቅድሚያ ኢንጅነር ግዛቸው አለማለቴ መጠሪያ አይደለም ከሚል እምነት የዘለለ ምክንያት እንደሌለው ይታወቅልኝ፡፡ ግዛቸው ሽፈራው (ኢንጂነር) ለዚህ ጽሁፍ አብይ መነሻ ምክንያቱ  የሀብታሙ አያሌው ቅጥፈትና የባዶ ቅል መንኳኳት የሚለው የአቶ ግዛቸው ጽሁፍ  ነው፡፡ የሀብታሙ አያሌውን መጽሀፍ አላገኘሁትም፡፡ በአቶ ግዛቸው ጽሁፉ አንደተገለጸው  የአቶ ሀብታሙ መጽሀፍ አንዲህ ከእውነት ይልቅ በስሜት ከማስረጃ ይልቅ በጥላቻ የተሞላ ከሆነ አለማግኘቴን […]

ጎጠኛ ሰው “ዘረኛ” ቢልህ የሆነውን ነገርህ እንጂ ስድብ እንዳይመስልህ! | ስዩም ተሾመ

October 24, 2017  ለረጅም አመታት የፌስቡክ ጏደኛዬ የነበረ ፅንፈኛ የትግራይ ብሔርተኛ የሆነው “Ztseat Saveadna Ananya” እኔን ከጀርመኑ ናዚ መሪዎች ጋር እያነፃፀረ “በዘረኝነት” ሲወቅሰኝ ግዜ ከጏደኝነት ሰረዝኩት ወይም “Block” አደረኩት፡፡ምክንያቱም ራሱን ከጎጠኝነት ማውጣት የተሳነው ሰው እኔን “ዘረኛ” እያለ ከተወሸቀበት የአስተሳሰብ ዝቅጠት ውስጥ ሊከተኝ የሚጣጣርን ሰው መጀመሪያ እመክረዋለሁ፣ ካልተቀየረ ደግሞ ከጏደኝነት አስወግደዋለሁ፡፡ ነገር ግን፣ ይህ የቀድሞ ወዳጄ […]

Fighting T-TPLF Internal Colonialism Through Ethiopiawinet (Ethiopian-ness) (Part I)

  October 23, 2017 “We only have one Ethiopia… The issue of land in Ethiopia is very serious. Very serious. The source of wealth in this country is land. The source of wealth in this country is land. (Repeats.) It is land. (Land is the foundation) of Ethiopia, from the beginning (of time), since she […]

አንድነት ጠፍቶ ነው እንጂ ወያኔ ከወደቀ ቆይቷል – ከተማ ዋቅጅራ

October 24, 2017  በይፋ የወያኔ መውደቅ የተጀመረበት ቀን የ1997 የምርጫ ግዜ ነው ። ህዝቡ ከዳር እስከዳር በመውጣት ህውአትን እንደማይፈልግ ያሳወቀበት ግዜ ነበረ። በነጻነት እና በዲማክራሲያዊ ስርአት ኢትያጵያን ሊመራ የሚችልን መሪ በመፈለግ ወደ ምርጫ ጣቢያ በመሄድ መሪዋችን ለመምረጥ የማይፋቀውን የሁል ግዜ አሻራውን ያስቀመጠበት ግዜ ነበረ። ህውአቶች የኢትዮጵያ ህዝብ ከነሱ ጋር አለመሆኑን ያወቁበት ብቻ ሳይሆን መቼም ሊመርጣቸው […]

ወልቃይት : የንግድ ቤቶችን ስምና ማስታወቂያ በትግርኛ እንዲቀይሩ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸው አንቀይርም ያሉ ነጋዴዎች በገፍ ለእስር እየተዳረጉ ነው

  October 23, 2017 – ቆንጅት ስጦታው የአማርኛ ጥላቻ! ወልቃይት ውስጥ የንግድ ቤቶችን ስምና ማስታወቂያ በአማርኛ ፅፈው የነበሩና ባለፈው ሁለት ወር ውስጥ በትግርኛ እንዲቀይሩ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸው አንቀይርም ያሉ ነጋዴዎች በገፍ ለእስር እየተዳረጉ ነው። በዳንሻ፣ ሁመራ፣ ማይካድራ በአማርኛ የተፃፈው በትግርኛ እንዲቀይሩ ተነግሯቸው አንቀይርም ያሉ ነጋዴዎች ለእስርና ለእንግልት ተዳርገዋል። ከዚህም በተጨማሪ ከአቅማቸው በላይ ግብር የተጨመረባቸው፣ ንግድ ቤታቸው […]

Joint Statement of the African Union and the United Nations on the Forthcoming Presidential Election in Kenya

Last Updated on Sunday 22 October 2017 Addis Ababa and New York, 22 October 2017: The Secretary-General of the United Nations, Antonio Guterres, and the Chairperson of the African Union Commission, Moussa Faki Mahamat, continue to closely monitor developments in Kenya, in the light of the forthcoming presidential election. Recalling the ruling of the Supreme […]

Kenya election re-run marred by insecurity – diplomats

Kenya general election 2017 AFP The opposition says its demands for a free and fair poll have not been met Western diplomats have warned of “growing insecurity” in Kenya ahead of Thursday’s presidential election re-run, boycotted by the main opposition. Inflammatory rhetoric and attacks on the election commission made it more difficult to hold a […]

የዓለም ጤና ድርጅት የሮበርት ሙጋቤን የበጎ ፈቃድ አምባሳደርነት ሰረዘ

23 ኦክተውበር 2017 የዓለም ጤና ድርጅት ሮበርት ሙጋቤን የበጎ ፈቃድ አምሳደር ብሎ ከሾመ በኋላ በተሰነዘረበት ትችት ለሙጋቤ የሰጠውን ሚና ለመሰረዝ ተገዷል። የድርጅቱ ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም (ዶ/ር) ”የተነሱትን ቅሬታዎች በሙሉ ከግምት ውስጥ አስገብቻለሁ” ብለዋል በሰጡት መግለጫ። ከዚህ በፊት ዶ/ር ቴድሮስ የዙምባብዌን የህብረተሰብ ጤና አገልግሎትን አድንቀው ነበር። ይሁን እንጂ ባለሙያዎች የዙምባብዌን የህብረተሰብ ጤና ሥርዓት ደካማ ነው ሲሉ […]