ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ – ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው

Saturday, 21 October 2017 13:23 Written by አለማየሁ አንበሴ • “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር” • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች” ባለፈው አርብ ጥቅምት 3 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር እንደሚለቀቅ ሲጠበቅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ፤በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት በዕለቱ ሳይፈታ በመቅረቱ ቤተሰቦቹ ማዘናቸውን መዘገባችን […]
አይጥ ለማባረር ቤትን ማቃጠል!

Saturday, 21 October 2017 13:11 Written by አልአዛር ኬ ባለፉት ዓመታት በሀገራችን አራቱም ማዕዘናት በብሄር፣ ብሄረሰቦች መካከል በርካታ ህይወትና ንብረት የበሉ የተለያዩ ዘር-ተኮር ግጭቶችን አይተናል፡፡ እንዲህ ዓይነት ግጭቶችን አይናችን ጆሮአችንም ሆነ ልቦናችን ለምዶታል፡፡ በዚህም የተነሳ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሞ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ብዙዎቻችን እንደ ዱብ እዳ የቆጠርነው አይመስልም፡፡ የግጭቱ ስፋትና አስከፊነት እንዲሁም በግጭቱ […]
ኦህዴድ የህወሃት ፍራንከንሽቴይን? ባይሳ ዋቅ-ወያ

October 21, 2017 ባይሳ ዋቅ-ወያ wakwoya2016@gmail.com ሜሪ ሼሊ የምትባለዋ እንግሊዛዊት በ 1917 ዓ/ም ከአራት ጓደኞቿ ጋር ጄኔቫ አካባቢ ለዕረፍት መጥታ እያለች አንድ ቀን ማታ እንደሁ እሳት እየሞቁና እየተዝናኑ በጨዋታ መካከል እስቲ ከመካከላችን ማን በጣም አስፈሪ የሆነ ታሪክ (horror story) ባጭር ጊዜ ውስጥ ጽፎ ሊያቀርብ ይችላል ብለው ተወራረዱ። ከተወሰነ ሳምንት በኋላ የሥራችንን ውጤት እዚሁ አምጥተን እሳት […]
እሹሩሩ … ጣና እሽሩሩ… ዓባይነህ

October 21, 2017 ታዳምና ሄዋን ቢስተካከል እድሜህ፣ ለኔ ጦቢያ እናትህ ሁሌም ጨቅላዬ ነህ፣ በጀርባዬ አዝዬ ቅኔ እማዜምልህ፣ እሹሩሩ ጣና እሹሩሩ ዓባይነህ፡፡ ለቅርጫ ቢያቀርቡኝ የሞትኩ እንዳይመስልህ፣ ስታክ ይሰማኛል ተጀርባዬ ሆነህ፣ የገላና የራስ ቅማል እያስበሉህ፣ እሹሩሩ ጣና እሽሩሩ ዓባይነህ፡፡ ዓለምን ሲሰራ ቀድሶ ቢፈጥርህ፣ ሁለተኛው ልጄ ግዮንዋ ቢልህ፣ ኤደንን መግባት ብሎ ቢባርክህ፣ ቅናት […]
(የትግራይ ጉዳይ…) የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅተህ ለሉኣላዊ ሀገርህና ለአንድነትህ ዘብ ቁም!!!!!!!!! – ከአሰገደ ገብረ ሥላሴ

October 21, 2017 በሰሜኑ ክፍለሀገራችን እየተናፈሱ ያሉ በጠባብነት መርዝ የተነከሩ ኣየሩን እየበከሉት ይገኛሉ ። በኣሁኑ ጊዜ ቀደም ሲል ኢሳእያስ ኣፈወርቅ ካሁን በፊት ያልነበረው መለሳለስ በተለይ ከኣፍሪካ ቀንድ ካሉት ጎረቤት መንግስታት እና ሀገራት የነበረንን ሸካራ ግንኝነት በመሻሻል እንታረቅ ኣለን ብሎ ሲናገር ተደምጧል ። ኣሁን በቅርብ ደግሞ ከትግራይ ክልል የሚናፈሱ ያሉ ኣስደንጋጭ ወሬዎች ድሮውን ቡዙ ሊሂቃን ዜጎች […]
Strategic and Tactical Issues of Ethiopia’s Foreign Policy: Strengths, Weaknesses, Opportunities and Threat

Makonnen Tesfaye, 18 October 2017 Geo-political areas of the Horn of Africa and the Middle East 1. Introduction To what extent are the fundamentals of Ethiopian foreign policy aligned with the multi-polar global order and regional geo-politics, as well as attuned to recent political and diplomatic developments in neighbouring countries? The paper aims to address […]
‘They started to burn our houses’: Ethnic strife in Ethiopia threatens a key U.S. ally

An Oromo family hangs out their laundry at a camp for the displaced outside Adama, Ethiopia, on Oct. 4. Fighting between Ethiopia’s Oromo and Somali regional states has led to tens of thousands fleeing to camps. (Paul Schemm/For The Washington Post) By Paul Schemm October 21 at 5:00 AM ADAMA, Ethiopia — A largely hidden […]
ማነዉ ዘረኛ? (ሞሃ ሞሰን)

ኦሮሞ ወይስ እኛ የዚህ ጽሁፍ ዋነኛ አላማ የማዉቀዉንና የኖርኩበትን እዉነት በመጻፍ ሐገሬ ላይ እያንዣበበ ባለዉ አደገኛ ሁኔታ የተነሳ እንደዜጋ ሐላፊነቴን ለመወጣት ነዉ:: በርዕሱ ላይ እኛ ስል ለመግባባት ያህል ከኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ዉጪ ያለነዉን ማለቴ ነዉ፤ … በተረፈ እኔ ስለብሄር ጣጣ እያወራዉ አይደለም፤ እኔም አላዉቀዉም፤… እናትና አባቴም ከኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ቤተሰብ የተገኙ አይደሉም፤ ነገር ግን ብሔርን […]
የሚበጀው (ሃብታሙ አያሌው)

21/10/2017 በርግጥ ለአቡነ ማትያስ የሚበጀው ስልጣን እለቃለሁ በማለት አባዱላ እና በረከትን መምሰል ወይም ማህበረ ቅዱሳንን ማፍረስ ሳይሆን የቤተክርስቲያን ራስ እርሱ ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያንን እና ምዕመኗን በሰላም በፀጋና በመንፈስ እንዲጠብቅ ቤቱን ለባለቤቱ ማስረከብ ይመስለኛል። ‘ከበደኝ አልቻልኩም” ያሉት ሸክማቸውን የሚቀበል ሁሉን ያደርግ ዘንድ የሚቻለው የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ በደጅ ቆሞ ሳለ ነውና። የክብር ንጉስ ይገባ ዘንድ […]
የአቶ ካሳን ንግግር ሳስብ | በጸሎት ፍ. (ስዩም ተሾመ)

በቅርቡ በድንገት ከሚኒስትርነት ወደ አምባሳደርነት የተመደቡት ነባሩ ታጋይ አቶ ካሳ ተክለብርሀን ለመንግሥታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲህ አሉ። – ‘የኢህአዴግ አመራር….በጥልቅ ተሀድሶው ወቅት በነበረው ግምገማ ህዝባዊነት እና ጥርት ያለ የዓላማ ፅናትን ከመላበስ አኳያ ክፍተት የታየበት ስለመሆኑ፣ – …መደበላለቆች እየታዩ በመሆኑ ከስሜትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰቦችን በማስረፅ ሰልፍን ማስተካከል እንደሚገባ….’ አዎ!.. አቶ ካሳ በገደምዳሜውም ቢሆን በአመራሩ ውስጥ […]