“መደመር” እና የምርኮው ፖለቲካ (ጌታቸው ሺፈራው)

August 14, 2018 “መደመር” እና የምርኮው ፖለቲካ (ጌታቸው ሺፈራው) ባለፉት 27 አመታት ከአገዛዙ በተቃራኒ የቆሙ በርካታ የፖለቲካ ቡድኖች ነበሩ። በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያሉ/የነበሩ፣ በሰላማዊም ሆነ በትጥቅ ትግል የሚታገሉ ቡድኖች ከአገዛዙ ጋር የነበራቸው ልዩነት ሰፊ ነው። ይሁንና ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ከኦነግ ውጭ ያሉት የፖለቲካ ቡድኖች ምንም አይነት ድርድር ሳያደርጉ “ተደምረናል” ብለዋል። ተደምረዋል […]

የፌደራል መንግሥት በምን ምክንያትና እንዴት ወደ ክልል ይገባል? (ውብሸት ሙላት)

14/08/2018 የፌደራል መንግሥት በምን ምክንያትና እንዴት ወደ ክልል ይገባል? ውብሸት ሙላት ሰሞኑን ሕዝባዊ አጀንዳ ከሆኑ ጉዳዮች ዋናው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል፣በተለይም ጅግጅጋ ከተማ ላይ የተፈጠረው ቀውስና ያስከተለው ጣጣ ነው፡፡ ሰዎች ሞተዋል፡፡ ቤተክርስቲያናት ተቃጥለዋል፡፡ የግለሰቦችና የመንግሥት ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ የክልሉ መንግሥትም ይህንን ሁኔታ ማስቆም አልቻለም፤ወይም አልፈለገም፡፡ ይህንን ቀውስ ተከትሎም የክልሉ መንግሥት በ30/10/2010 ዓ.ም. የመከላከያ ሠራዊቱ […]

የጎንደር ሕብረት ነገር! (ሙሉቀን ተስፋው)

August 13, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />በጎሕ ላይ ላለመጻፍ ፈልጌ ነበር፤ ግን አንዳንዴ ዓይን ያወጣ ቅጥፈት ሲኖር ዝም ማለት ሞራላዊ ባለመሆኑ የግድ ይህን ልጽፍ ተገደድኩ፡፡ የማውቃቸው ጥቂት የጎሕ አባላት ጥሩ ግለሰባዊ ባሕሪያት ያላቸው አሉ፤ በዚህ ጥፋት ውስጥ ይኑሩበት አይኑሩበት አላውቅም፡፡ ነገር ግን እስካሁንም ዝም ማለታቸው ከጥፋቱ ከተጠያቂነት የሚያድናቸው አይመስለኝም፡፡ ፕሮፌሰር ዓለማንተን ጨምሮ […]

የኢትዮጵያ መንግስት የኤርትራን ወደብ አጠቃቀም የሚያጠና ቡድን አቋቋመ

August 13, 2018 ዋዜማ ራዲዮ- በቀድሞ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ግርማ ብሩ የሚመራ ቡድን ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች የምትጠቀምበትን ሁኔታ ማጥናት እንደጀመረ ከኢትዮጵያ የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ ያሳያል ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሁለት ሳምንታት በፊት በሀገሪቱ ካሉ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ባደረጉት ቆይታ ሀገሪቱ አሁን ላይ የምጽዋ ወደብን በተቻለ ፍጥነት ወደመጠቀም እንደምትገባም ተናግረው ነበር […]

“ከከፍተኛ ድብደባ በኋላ ቤንዚል አርከፍክፈው ሊያቃጥሉኝ ሲሉ ነው ያመለጥኩት”- የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ

August 13, 2018 በጅግጅጋ ከተማ ከተቃጠሉ ቤተክርሲቲያኖች መካከል በሶማሌ ክልል በዋና ከተማው ጂግጂጋን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የተፈፀመው ጥቃት እጅግ ዘግናኝ እንደነበር ከከፍተኛ ድብደባ በኋላ በሕክምና የተረፉት የኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ገለፁ። በኢትዮጵያ ሶማሌ ሀገረስብከት በጂጂጋ ምስራቀፀሐይ ኪዳነምሕረት ካቴድራል አስተዳዳሪ መላከፀሐይ አባገብረፃዲቅ ደባብን አነጋግረናቸዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — በሶማሌ ክልል በዋና ከተማው ጂግጂጋን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የተፈፀመው ጥቃት እጅግ […]

ለውጥን የማይቀበል ተቋም (ዲራንዝ- ከባህርዳር)

August 13, 2018 ዶ/ር ዐቢይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከሆኑ ጀምሮ በግለሰብ ሆነ በመንግስት ደረጃ ልዩ ልዩ አመለካከቶችን ሲንጸባረቁ ማየት የዘወትር ተግባር ሆኗል። ጥናታዊ ባልሆነ መልኩ በግርድፉ ሲታይ ዶ/ሩ ከሚናገሯቸውና ከሚያከናውኗቸው ሥራዎች አንጻር ኢትዮጵያውያንን በአመለካከታቸው በአራት ምድብ ማስቀመጥ ይቻላል። የመጀመሪያዎቹ  ምድብ  ለውጡን በፍጹም ልባቸውና በፍጹም ነፍሳቸው የሚቀበሉና የሚተገብሩ ሁለተኛው ምድብ ከአሁን በኋላ አስተማማኝና ዘላቂ ለውጥ የሚመጣው በጦር […]

ጂጂጋና ሻሸመኔ እንደ ድሬዳዋ ለጊዜው ቻርተር ከተማ መሆናቸው አስፈላጊ ነው #ግርማ ካሳ

August 13, 2018 – Abebe Bersamo በዚህ ሳምንት በጂጂጋና በርካታ የሶማሌ ክልል ከተሞች ሶማሌ ባልሆኑ ኢትዮጵያዉያን ላይ አሰቃቂ ተግባራት ተፈጽመዋል።ከመቶ በላይ ዜጎች የተገደሉ ሲሆን ጂጂጋ ከተማ ብቻ ከሃያ ሺህ በላይ የሚሆኑ ተፈናቅለዋል። ከሰባት በላይ አብያት ከርስቲያናት ተቃጥለዋል። በተወሰኑ አብያት ክርስቲያናት ቄሾችና መነኮሳትም አብረው የተቃጠሉበት ሁኔታ ነው ያለው። የክልሉ ፕሪዜዳንት አብዲ ኢሌ ታስሯል የሚባል ወሬ ቢናፈስም፣ […]

እንደ ዳይኖሰር እየጠፉ የሚገኙ ተቋማት ትኩረት ይሰጣቸዉ።

August 13, 2018  ልሁል አለም ጎንደር በአማራ ክልል ዉስጥ በተለይም በጎንደር የሚገኙ እረዘም ላለ አመታት ከስራ ዘርፋቸዉ የተቋረጡ ተቋማት ወደ ጥቅም ላይ ይዉሉ ዘንድ እየተጠየቀ ይገኛል። ተቋማቶቹ በስራ ላይ ቢዉሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ስራ አጦችን ወደ ስራ ዘርፍ ከማካተታቸዉ በተጨማሪ ለመንግስትም መሰረታዊ የገቢ ምንጭ በመሆን ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖራቸዉ የሚታወቅ ነዉ። ተቋማቱ አግባብ ባልሆነና ምክንያታቸዉ በዉል በማይታወቅ […]