ኢትዮጵያ እንደ ሶቭዬት ኅብረት ወይስ…? በፕራይቬታይዜሽን የሩሲያ ተሞክሮ! (ሙሉቀን ተስፋው)

June 8, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ ይህን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሱኝ ነገሮች ሁለት ናቸው፤ አንደኛው ኢሕአዴግ ዋና ዋና የሚባሉ የሕዝብ ሀብቶችን በከፊል ወደ ሕዝብ ይዞታነት ለመቀየር ያወጣው ውሳኔና ሁለተኛ ደግሞ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ THE ETHIOPIAN ECONOMY – AT A CROSS ROAD ብለው የጻፉት ባለ25 ገጽ ሞኖግራፍ ነው፡፡ በዚህ ላይ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች አስተያየት ቢሰጡበት መልካም ነው፤ እንደ አንድ ተቆርቋሪ […]
“መንግሥት እየተባባሰ ካለው ብሔርን መሰረት ካደረገ ጥቃት ዜጎቹን ይጠብቅ” አምነስቲ

AMNESTY INTERNATIONAL የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሚያ ክልል ብሔርን መሰረት ባደረጉ ጥቃቶች ሳቢያ ከመፈናቀል አፋፍ ላይ ያሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሔር አባላትን ለመጠበቅ ጣልቃ እንዲገባ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። አምነስቲ ባወጣው ሪፖርት እንደጠቀሰው በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ በዚህ ሳምንት በቡድን የተሰባሰቡ የአካባቢው ወጣቶች የአማሮችን ቤት መክበብ፣ ድብደባና የንብረት ዝርፊያ ፈፅመዋል ሲል ይከሳል። በተጨማሪም ከጥቅምት ወር […]
የኢሮብ ሕዝብ ተቃዉሞ

ዛሬ ደሐን በተባለች ከተማ የተሰለፉት የኢሮብ ብሔረሰብ አባላት እንደሚሉት ግን ዉሳኔዉ የኢሮብን ሕዝብ ለሁለት የሚከፍል በመሆኑ አይቀበሉትም የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ፤ የኢትዮጵያ ኤርትራን የድንበር ዉዝግብ ያስወግዳል ተብሎ የነበረዉን ሥምምነት እና ዉሳኔን ገቢር እንደሚያደርግ ማስታወቁን የምሥራቅ ትግራይ ኢሮብ ወረዳ ነዋሪዎች ተቃወሙት።የኢሕአዴግ ሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፈዉ ማክሰኞ ባሣለፈዉ ዉሳኔ መሠረት ኢትዮጵያ የኢትዮ-ኤርትራን የሠላም ዉል እና የድንበር […]
የ32ቱ የዓለም ዋንጫ ተሳታፊዎች ማሊያ

8 ጁን 2018 የ32ቱ የዓለም ዋንጫ ተሳታፊዎች ማሊያ ሰላሳ ሁለቱም የዚህ ዓመት የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ቡድኖች የሚለብሱትን ማሊያ ይፋ አድርገዋል። ሦስት ሚሊዮን ማሊያዎች በቅድሚያ ታዘው ተሽጦ ያለቀውን የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ማሊያን ጨምሮ የሁሉም ሃገራት ማሊያዎችን ከታች ይመልከቱ። ምድብ ሀ ሩሲያ SIMON HOFMANN ሳኡዲ አረቢያ SIMON HOFMANN ግብጽ SIMON HOFMANN ኡራጓይ SIMON HOFMANN ምድብ ለ ፖርቱጋል […]
ጉደኛው መሪያችን (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

08/06/2018 ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች ስንቀና የኛም ተራ ደርሶ ይሆንን? ደቡብ አፍሪካ ማንዴላ ነበራት፤ ሕንድ ማህተመ ጋንዲ ነበራት፤ አሜሪካ ጆርጅ ዋሽንግተን ነበራት። ኢትዮጵያ ዶ/ር አብይ ደረሰውላት ይሆን? ፋታ እንስጣቸው እያልን ስናወራ፤ እርሳቸው በድርጊታቸው አንዱን ሳናጣጥም […]
ሰራዊታችሁን ከባድመ አስወጥታቹ በአስቸኳይ 100 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ክፈሉን!!! (የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር)

08/06/2018 የኤርትራ መንግስት መግለጫ የኣልጀርስ ስምምነት መቀበላቹ ደስ ብሎናል ኣሁን የኢትዪጲያ ሰራዊት ብኣስቸኳይ ከመሬታችን ይውጣ ባድመ ጨምሮ ከ ባድመ ቀጥሎ ማድረግ ሚገባው …. 1-ኢትዮጲያ 20 ዓመት ኣከባቢ ያተራመሰችው ያባከነችው ድንበር ኣካባቢ በሙሉ የተቃጠለ ግዜ ባይመለስ ካሳ 100 ሚልዮን ዶላር ኣካባቢ መክፈል ግድ ነው። 2-በጦርነት ግዜ ከኢትዮጲያ ተፈናቅሎ የተባረሩ ዜጎቻችን ካሳ መክፈል ግድ ነው። 3-የወደብ ኣሰብ በተመለከተ […]
ጠላፊው ተጠልፏል!!! ደህንነቱስ ተጠሪነቱ ለማን ይሆን? (ደረጄ ደስታ)

08/06/2018 የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ወይም በእንግሊዝኛው ኢንሳ እየተባለ አጥሮ እሚጠራው ይህ የጠለፋ ተቋም ሥራው ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ አገርና የአገር ጠርና ጸር የሆኑትን መሰለል ነው፡፡ ስልኩንም ኢሜሉንም እንደሳተላይት ያሉት የመገናኛ ብዙሃንንም ሆነ ያሉትን የመረጃ ልውውጦች በሙሉ እየቀዳ እሚያቀብል ቁልፍ ተቋም ነው፡፡ በሰው ለሰው ክትትል ላይ ያተኮረው የደህንነት ተቋም እርምጃ እሚወስደው ወይም እሚያስወስደው ከዚህ ተቋም እሚያገኘውን […]
አቢይ አህመድ የበፊቱን የአፈና መዋቅር በአንፃራዊ ሁኔታ በማፈራረስ ሁለት እግሩን ተክሏል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

08/06/2018 የአቢይ አህመድ ረጃጅም የፖለቲካ ጥፍሮች መንግለው የጣሉትን ጌታቸው አሰፋን ለመጀመሪያ ጊዜ ስለስብእናው ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሳወቀን የዊክሊክሱ ዊሊያም አሳንጄ ለአለም የበተነው የ CIA ምስጢራዊ ዶኪመንት ነው። አንድ ወቅት ሊክ ያደረገው የዊክሊክስ ኬብል እንደነገረን ጌታቸው አሰፋ ከቀድሞው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ጋር 3 ጊዜ ተገናኝቷል። በዚህ የ3 ጊዜ ውይይት ወቅት ዶናልድ ያማሞቶ ግርድፍ ፀባይ ስላለው […]
ሰሞኑን በቤተ – መንግስት (መረጃ ) – ሀብታሙ አያሌው

08/06/2018 የኢኮኖሚ ሳቦታጅ እየተፈፀመብኝ ነው የሚለው የዶክተር አብይ ንግግር እረፍት ስለነሳኝ የነገሩን ዱካ በመከተል የመረጃ ምንጮቼን ሁሉ በሚገባ አሰስኩ በመጨረሻም የችግሩ ስር የተቀበረበት የደህንነት መስሪያ ቤቱ ቢሮ ደረስኩ። ዋና ዳይሬክተሩ ጌታቸው አሰፋ የሳቦታጁም ሊቀመንበር ሆኖ ጠቅላዩን ሰንጎ ይዟቸዋል። እጅግ እልህ አስጨራሽ ውዝግብ ተካሂዶም አሻፈረኝ ስላለ ለጊዜው በጀነራል ሳሞራ የኑስ ድጋፍ ከቢሮው ገለል ተደርጎ ሽምግልናው ቀጥሏል። […]
ወታደራዊ ጉዳዮች… (በተመስገን ደሳለኝ)

June 8, 2018 – Konjit Sitotaw 1 ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን ከመልቀቁ ጥቂት ቅናት ቀደም-ብሎ አራት የሙሉ ጄነራልነት ማዕረግ እንደ ፀበል ከመረጨቱም በዘለለ፣ በሀገሪቱ ወታደራዊ ታሪክ የማይታወቅ ሶስት የምክትል ኤታ-ማዦርነት ሹመት ተሠጥቶ እንደነበር አይዘነጋም። ዛሬ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ይህንን መዋቅር ሳይገለው ቀብሮታል (ድምፅ ሳያሰማ አፍርሶታል)። በዚህ መሰረትም አንደኛው ምክትል ሳዕረ መኮንን “ጡረታ” ተብሎ ፎጣ የተወረወረለትን ሳሞራ […]