ወያኔ/ኢህአዴግ ወንበዴነቱ ባርቆበት ሲጮኸ አሁንም ያልገባን አለን? (ሰርፀ ደስታ)

January 2, 2018 21:33 እኔ የፖለቲካ ሰው ስላልሆንኩ ብዙ የማይገቡኝ ነገሮች ይኖራሉ፡፡ አሁን ግን የማየው ነገር ፍጹም ከአመክንዮ የወጣ ግን ብዙዎቻችን የፈዘዝነበት የመሰለኝ ነገር ነው፡፡ ኢትዮጵያ መንግስት አልባ የገዳይ ወንበዴዎች መፈንጫ እንደሆነች ሰሞኑን ራሱን ኢሕአዴግ እያለ የሚጠራው ወሮበላ ገዳይ ቡድን ያወጣውን መግለጫ አስተውሉት፡፡ ለመሆኑ ይህ ቡደን ፓርቲ ነው መንግስት? የዚህ ቡድን ሥራ አስፈጻሚስ […]
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤ የ300 ሺህ ብር ካሳ እንዲከፈላቸው ፍ/ቤት ወሰነ-አዲስ አድማስ

Tuesday, 02 January 2018 09:37 Written by አለማየሁ አንበሴ “የዳኛቸው ሃሳቦች” በሚል የተሰራጨው መፅሐፍ ተሰብስቦ እንዲወገድ ታዟል አንጋፋው የፍልስፍና ምሁር ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ሃሳቦችን፣ ያለ ፍቃዳቸው ወስደው፣ “የዳኛቸው ሃሳቦች” በማለት ወደ መፅሐፍ ቀይረዋል በሚል ክስ የቀረበባቸው አቶ መሃመድ ሀሰን እና መፅሐፉን ለገበያ በማከፋፈል ድርሻ ነበራቸው የተባሉት አቶ አስራት አብርሃም፣ የ300 ሺህ ብር ካሣ እንዲከፍሉ […]
ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ፣ ግለሰባዊ ትችት (ግርማ ሰይፉ )

January 3, 2018 በዚህ መግለጫ ያላላገጠ ቢኖር የኢህአዴግ ፅንፈኛ ደጋፊዎች ብቻ ናቸው፡፡ መቼም እነርሱም ደስተኛ አይደሉም፤ ለአቅመ ማፌዝ ባይደርሱም፡፡ ከተመቸኝ እና ለብቻዬ ያሳቀኝ ግን የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ መግለጫ ሙሉ ቃል “`ዱDጉGኩKጁJኩጁሹSኩኁHጉGኩዱሹኁኩሉሀጀሀለሀከጀሀከጀሀገቨገኒነከኖከመጀከነነመነመ፣ ነልልመ፣፣ ሞቦ፣ በ፣በ፣በበበመ ነበሀሁፈደጎጀለመ፤ ክጅክ…” በሚል ያቀረቡት፡፡ በቃ ይህ ነው መግለጫው፡፡ ከቀልድ ባለፈ ግን ይህ ግንባር የዳዊት ዓይነት ጅግና ተነስቶ ግንባሩ እስኪለው ድረስ አገር […]
ዶ/ር መረራና በቀለ ገርባ በኦፌኮ አመራርነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ — አዲስ አድማስ

Tuesday, 02 January 2018 09:38 Written by አለማየሁ አንበሴ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ባለፈው ቅዳሜና እሁድ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፣ የተሻሻሉትን የፓርቲውን መተዳደሪያ ደንብና የፖለቲካ ፕሮግራም ያጸደቀ ሲሆን የአመራር ለውጥ አለማድረጉን ለአዲስ አድማስ አስታውቋል። በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራና በቀለ ገርባ በኦፌኮ አመራርነት እንደሚቀጥሉ ታውቋል፡፡ የፓርቲው አመራር አቶ ጥሩነህ ገምታ ስለ ጠቅላላ ጉባኤው ለአዲስ አድማስ በሰጡት […]
በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች ግለሰቦች እንደሚፈቱ እየተነገረ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በምህረት እንዲፈቱ መወሰኑን ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት የፌስ ቡክና የትዊተር ገፁ ላይ እንዳሰፈረው “በአቃቢ ህግ ጉዳያቸው ተይዞ በእስር የሚገኙና የተፈረደባቸው የተለያዩ ፖለቲከኞችም ሆነ ሌሎች ግለሰቦች የተሻለ ሃገራዊ መግባባት ለመፍጠርና የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በማሰብ ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በምህረት እንዲፈቱ ተወስኗል” ሲል አስፍሯል። […]
እእ እንደንታለል፣ እንዳንደለል፣ እንዳንዘናጋ እንጠንቀቅ!!!!

ወያኔ የፖለቲካ እስረኛ ወገኖቻችንን ሊፈታ እንደሆነ ዛሬ አስታውቋል፡፡ ሁሉንም ሊፈታ ይሆን ወይም በከፊል የታወቀ ነገር የለም፡፡ እነማንን ፈትቶ እነማንን ሊያስቀር እንደሆነም እንዲሁ የታወቀ ነገር የለም፡፡ ሁሉንም ማለትም አማራነታቸው ኃጢአት ሆኖባቸው በመንግሥት ግልበጣ ስም ወኅኒ ተወርውረው እየማቀቁ ያሉ የጦር መኮንኖች ወገኖቻችንን ጨምሮ ይፍታ አይፍታ የታወቀ ነገር የለም፡፡ በግሌ ሁሉንም ይፈታል የሚል እምነት የለኝም፡፡ ሁሉንም የሚፈታ ከሆነ […]
ቴዲ አፍሮ ስለ ከያኔ ገበረ ክርስቶስ ደስታና ስለ አለንበት ተጨባጭ ሁኔታ ባቀረበው ግጥም ስንኝ ሕዝብን አስደምሟል!

https://www.youtube.com/watch?time_continue=4&v=eJYxHx8lgRM http://www.shegertimes.com/watch.php?vid=622a9f9d5
ከእባብ እንቁላል እርግብ ይወለዳል ብሎ መጠበቅ የዋህንት ነው

Corruption by TPLF secu ከባርናባስ ገብረማሪያም bega2260@comcast.net January 2, 2018 ከሁሉም አሰቀድሜ መብታችን ይከበር ብለው ስለጮኹ ብቻ የጥይት ሰለባ በመሆን የነፃነት ዋጋ እየከፈሉ ላሉት ሰማእታት ወገኖቼን ሁሉ የሚሰማኝን ጥልቅ ሃዘን በዚሁ አጋጣሚ ለመግለፅ እወዳለሁ:: ለወላጅ ዘመዶቻቸው፣ ለወዳጆቻቸውና ለትግል ጓዶቻቸው በመሉ መፅናናትን እመኛለሁ:: ከዚህ በተረፈ በውጭ ዓለም ለምትገኙ ኢትዮያውያን ወገኖቼ ሁሉ መልካም የ2018 ዓ.ም የፈረንጆች […]
ፌዴራላዊ አስተዳደርና የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ፣ ከባይሳ ዋቅ-ወያ ( ለ ውይይት መቋጫ )

***** በቅርቡ ካንዳንድ ባብዛኛው በዲያስፖራ ከሚገኙ እንደምገምተው ከሆነ፣ የአንፋፋው ትውልድ አባላት፣ ወያኔ በኢትዮጵያ የደነገገው ፌዴራላዊ አስተዳደርና በህገ መንግሥቱ ውስጥም ያካተተው አንቀጽ 39 ለኢትዮጵያ የግዛትም ሆነ የህዝቦቿ አንድነት ጠር ነው በማለት በተደጋጋሚ የሚጽፉትን አይቼ፣ እንደው ታዝቤ ዝም ከምልና፣ ፌዴራላዊውን አስተዳደርም ሆነ አንቀጽ 39ን በህገ መንግሥቱ ውስጥ እንዲካተት ያደረጉትን አስገዳጅ ምክንያቶች ከምንጩ ለማስረዳት፣ አንድ ትውልድ ሙሉ […]
እዉነት የትግራይ የበላይነት የለምን ??? (ሰልማን መሀመድ)

02/01/2018 ሁሌም የሚገርመኝ የክርክር ርእስ አንዱ ” የትግራይ የበላይነት አለ ወይስ የለም “ የሚለዉ ሲሆን የትግራይ የበላይነት የለም የሚሉት አካላት በሙሉ አንድ የሚያደርጋቸዉ ሰዉን ለማሳመን የሚጠቀሙት ዘዴ ተመሳሳይ መሆኑ ነዉ። ሁሌም ስትከራከራከራቸዉ ” ተመልከት የበላይ ሆነብኝ የምትለዉ የትግራይ ህዝብ በድህነት እየማቀቀ ነዉ የሚጠጣዉ ዉሃ የለዉም መሬቱም አያበቅልም ታድያ ይህ ህዝብ እንዴት ነዉ የበላይ የሆነዉ” አይነት ያለፈበት የብልጣብልጥ […]
