Israeli Holocaust survivors plead case of African migrants

Benjamin Netanyahu urged not to expel 38,000 people facing ‘suffering, torment and death’ Agence France-Presse Fri 26 Jan 2018 22.34 GMT Holocaust survivors in Israel have pleaded with the prime minister, Benjamin Netanyahu, not to expel 38,000 African migrants, citing their own experiences as outcasts. “We, who know precisely what it’s like to be refugees … […]

ቢቢሲ አማርኛ የሬዲዮ ስርጭቱን ሰኞ ይጀምራል

26 ጃንዩወሪ 2018   ቢቢሲ ከወራት በፊት ለኢትዮጵያና ለኤርትራ በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞና በትግርኛ የድረ-ገፅና የፌስቡክ ገፅን በመክፈት ዜና፣ ወቅታዊ ጉዳዮችንና ሌሎች መረጃዎችን ሲያቀርብ ቆይቷል። አሁን ደግሞ ከሰኞ ጥር 21/2010 ዓ.ም ጀምሮ በሦስቱም ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል። የቢቢሲ የሬዲዮ ስርጭት ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽት 2፡30 እስከ 3፡30 የሚቀርብ ይሆናል። በዚሁ መሰረት ምሽት ከ2፡30 እሰከ 2፡50 በአማርኛ […]

“ፍትሕ ለዐማራ ሕዝብ!” ትግሉ ይቀጥላል! |  የዐማራው ኅልውና መጠበቅ፣ ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ዋስትና ነው!

January 27, 2018  ፍትሕ ለዐማራ ሕዝብ!” ትግሉ ይቀጥላል!  የዐማራው ኅልውና መጠበቅ፣ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ዋስትና ነው!  የዐ ኅ ኢ አ ድ ማስታወቂያና ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ   መቅደላ ጋዜጣን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ———-> PDF 

የመርሳ ውሎ: ወሎ ከዳር እስከ ዳር እየተቃጠለ ይገኛል

January 27, 2018 ከአቻምየለህ ታምሩ የመርሳ ውሎ. . . ወሎ ከዳር እስከ ዳር እየተቃጠለ ይገኛል። አማራ ለማጥቃት የሰለጠኑ የትግራይ ወታደሮች በመርሳ ያገኙትን አማራ ሁሉ ሲጨፈጭፉ ውለዋል። መርሳ ከወልድያ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከወልድያ ሰላሳ ኪሎ ሜትር አካባቢ የምትገኝ ከተማ ናት። እስካሁን በደረሰኝ መረጃ መሰረት በዛሬው እለት መርሳ ውስጥ 13 ንጹሐን አማሮች በትግራይ ወታደሮች ጥይት ተጨፍጭፈዋል። […]

African Union Summit kicks off in Addis Ababa: Libya is first on the table

  Posted in: January 27, 2018 – 21:29 Written by: AbdulkaderAssad 30th African Union Summit kicks off Sunday in Ethiopia’s capital, Addis Ababa and Libya’s crisis will be one of the most important issues to be discussed by the attendees, especially illegal immigration. Diplomatic sources said that other crises in Africa will also be a […]

የወንበዴው ወያኔ የጭንቅ አማካሪዎች የስብሰባ ጥሪ በደቡብ አፍሪካ ! (ኪሩቤል ካሳዬ – ዶ/ር)

27/01/2018 “መሄድ እንኳን አልፈለኩም ነበር ግን የጀመርኩት ቤት አፈር ሊበላ ነው” :: ከስብሰባው ታዳሚዎች አንዱ :: ዛሬ 27/01/2018 ከቀኑ ከ6: ሰዓት ጀምሮ የወያኔ ኢምባሲ የአዞ እንባውን ሊያዝረከርከው የልመና እንጉርጉሮ በዜማ ሸክፎ ከትላንትና 26/01/2018 ለየት ባለ መልኩ ምስኪኑን ስደተኛ በልመና ሊወጥር ሰዓት ቆርጠው በመጠባበቅ ላይ ናቸው :: የዛሬውን ለየት የሚያደርገው? እንደትላንትናው የሐይማኖት አባቶችን እና ፓስተሮችን ሳይሆን […]

ወያኔ  ከሱዳን  መንግስት ጋር  የመከረው  ድብቅ  አጀንዳ (መሐመድ አሕመድ)

  27/01/2018 በመላው  የኢትዮጵያ  ህዝብ  ትብብር  የጓ ድመንግስቱ ሀይለማሪያም ኢትዮጵያዊ  ፍቅር  እና የጨቅላው አብዮት ራዕይ መቀልበስ  ሀገሪቱን  ለከፋ አደጋ  አጋልጧታል። አንድነቷንና  አብሮነቷንም  በወያኔ  ጥላት  ትግሬ  ተነጥቃለች።  ሁሉም  የኢትዮጵያ  ህዝብ  ከደረቃማው ድንጋያማ  ትግራይ  በተፈለፈሉ  ፋሽስቶች ተፅዕኖ  ስር  የወደቀ  የወያኔን  መራራና  አስከፊ  የሞት  ፅዋ  እየተጎነጨ  ቢሆንም  በዋናነት ግን የትግራይ ወንበዴ  ነብሰ በላ ቡድን  ከሱዳን ጋር ጣምራ ጦር […]

የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ሲተረጎም – ክንፉ አሰፋ

January 27, 2018 ኦቦ ለማ መገርሳ ህወሃት ያጎራቸውን 2,345 እስረኞች ነጻ አወጡ የሚለውን ዜና በቀኝ እየሰማን፣ የጉዱ አንዳርጋቸው መግላጫ ደግሞ በግራ በኩል ብቅ አለ። ሰበር ጋዜጣዊ መግለጫ። በርግጥም “ወገብ የሚሰብር”። ልዩ መግለጫው ተከባብዶ ሲነገረን “ገዱ ደግሞ ስንት ሺህ አማሮችን ከእስር አስለቀቀ” እያልን በጉጉት ባንጠብቅም  “የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ሕዝቦች ሆይ  በወልድያ እና በቆቦ ለተፈጸመው እልቂት ተጠያቂው  […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና ከጀርመኗ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

Saturday, 27 January 2018 12:04 Written by  አለማየሁ አንበሴ  በቅርቡ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር የተለቀቁት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ከሆኑት አምባሳደር ቫግነር ጋር መወያየታቸው ታውቋል፡፡ ዶ/ር መረራና አምባሳደር ቫግነር በጀርመን ኤምባሲ ጽ/ቤት ሐሙስ ባካሄዱት ውይይት፤ በሀገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮችና በእስረኞች መፈታት በስፋት መወያየታቸውን ሂደቱን የተከታተሉ ምንጮች ለአዲስ አድማስ […]

ተደራዳሪ ፓርቲዎች ሁሉም ፖለቲከኞች እስኪፈቱ ለድርድር አንቀመጥም አሉ

Saturday, 27 January 2018 12:10 Written by  አለማየሁ አንበሴ ኢራፓ ከድርድሩ ሙሉ ለሙሉ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ መኢአድ እና ኢዴፓን ጨምሮ በጋራ ከገዥው ፓርቲ ጋር ለድርድር የቀረቡ 11 ፓርቲዎች፤ በድርድሩ ቀጣይነት ላይ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጡ ሲሆን ኢራፓ በበኩሉ ከድርድሩ ሙሉ ለሙሉ ራሱን አግልሏል፡፡ አስራ አንዱ ፓርቲዎች ከፀረ ሽብር አዋጁ 4 አንቀፆች እንዲሻሻሉ፣ 6 አንቀፆች ሙሉ ለሙሉ […]