ጥሪ ለደኢህዴን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሙሉ (ዋካ ከስዊድን)

February 22, 2018 “” ጮሻይ ዪን አቻይ አሼና ” ከውስጥ ገፍቶ የመጣን ትውኪያ ጥርስ አያቆመውም                                                            ዋካ ከስዊድን በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙት የምርጫ ወረዳዎች የተውጣጣችሁ የፌዴራል ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሆናችሁ ወንድምና እህቶች በያላችሁበት የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! ይህንን መልዕክት የማስተላልፍላችሁ አንድ የክልሉ ተወላጅ የሆንኩ ኢትዮጵያዊ ወንድም ነኝ፡፡ መልዕክቴ በሌሎች ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ያልተላለፈና […]

ወሳኝ የኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ከቢትወደድ ሀይለጊዮርጊስ እስከ ተስፋዬ ዲንቃ (አቻምየለህ ታምሩ)

February 22, 2018 ኢትዮጵያ ውስጥ ካልተማረው ማይምነት የተማረም ማይምነት ይበዛል። ዶክተርና ፕሮፌሰር እየተባለ እነ ተስፋዬ ገብረዓብ ያሰራጩትን ፈጠራ በስፋት ያስተጋባል። ተስፋዬ ፈልስሞ እንካችሁ የሚለው ሸቀጥ «ምንጭህ ከምን?» ብሎ የሚጠይቅ ስለሌለ ሁሉም እንዳወረደው እየተቀበለ የተስፋዬን ፈጠራ እውቀት እያደረገው ይገኛል። ተስፋዬ የወያኔ ፕሮጀክቶች የሆኑትን «የቡርቃ ዝምታን» እና «ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድን» የጻፈው በዚህ መልክ በበሬ ወለደ ነበር። ለነገሩ […]

ለአየር ሀይሉ የጎጥ አሰራር ምቹ ባለመሆናቸው ብቻ የበቀል ጅራፍ የሚጮህባቸው መኮንኖች (ጌታቸው ሽፈራው)

22/02/2018 መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ፣ መቶ አለቃ ገዛኸኝ ድረስ፣ መቶ አለቃ ዳንኤል፣ መቶ አለቃ ብሩክ እንዲሁም መቶ አለቃ አንተነህ  ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ ከአንድ ወር በላይ ያልታወቀ ቦታ ታስረዋል። በወቅቱ አየር ኃይል ውስጥ ያለውን ዘረኝነት ለመርማሪዎቹ በሚገባ ነግረዋቸዋል። እነ ሳሞራ በቪዲዮ ተቀርፆ እንዲላክ ባሉት መሰረት አምስቱም የአየር ኃይል መቶ አለቃዎች አየር ኃይል ውስጥ ስላለው ጎጠኝነት የተናገሩት […]

ከለማ ምን አገኘን? [ያዬ አበበ – የግል ዕይታ]

22/02/2018 አቶ ለማ መገርሳ በብዙዎቻችን ሰፊ ትኩረት ስበዋል። ትኩረት የሳቡባቸው ከአቶ ለማ ያየናቸው ሦስት ተመራጭ (quality) ነገሮች አስተውያለሁ፦ 1. በጎነትና የዋህነት /kindness and innocence በስጋት የዛልን ፥ በዛቻ የደከምን ፥ በደረቅ ፕሮፓጋንዳ የመነመንን ህብረተሰብ ነን። እውነት የራበን ፥ ቅንነት የናፈቀን ፥ ሚዛን የምንሻ ለመሆናችን በአቶ ለማ ሃሳቦች መማረካችን ጠቋሚ ይመስሉኛል። የዋህነታችን በኃይል እርምጃና ደም መፋሰስ […]

ኦህዲድ በህግ ስም የተቀባበለችውን ጥይት አከሸፈ (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

22/02/2018 አንዳንድ ወገኖች በህግ ስም ኦህዲድን ከጨወታ ውጪ ለማድረግ በጣም ተዘጋጅተው ነበር። ታስቦ የነበረው ኦህዲድ ለማን ቢያቀርብ የፖርላማ አባል በለመሆኑ የህግ አሰራር በመደንቀር ኦህዲድ እና ኦሮሞን ከጨወታ ውጪ ለማድረግ ነበር። ለማ መገርሳ ይህ ስለገባው የሚወደው ህዝቡን እና ሀገሩን በማስቀደም ስልጣኑን የሱን ያህል ብቃት ላለው ሰው አሳልፎ ሰጥቷል። ድርጅቱም ይህንኑ ተቀብሎ አፅድቋል። ክብር ህዝብ እና ሀገርን […]

ኦሕዴድ አቢይ አህመድን (ዶ/ር) ሊቀ መንበር አድርጎ መረጠ

ፖለቲካ 22 February 2018 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) አቢይ አህመድን (ዶ/ር) ሊቀ መንበር አድርጎ መምረጡን በፓርቲው ይፋዊ የፌስ ቡክ ገጽ አስታወቀ፡፡ ዶ/ር አቢይ የሊቀ መንበርነት ሥልጣኑን ከአቶ ለማ መገርሳ በዛሬው እለት የተረከቡ ሲሆን አቶ ለማ የፓርቲው ምክትል ሊቀ መንበር ሆነው እንደሚቀጥሉ ታውቋል፡፡ ዶ/ር አቢይ በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በመሆን […]

“ሕገ መንግሥቱ ተተኪ ጠቅላይ ሚኒስትርን በሚመለከት ክፍተት አለበት” ውብሸት ሙላት

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የስልጣን መልቀቅ ጥያቄያቸውን ካቀረቡበት ማግሥት ጀምሮ እሳቸውን የሚተካቸው ማነው ለሚለው ጥያቄ ብዙዎች ግምቶቻቸውን እየሰነዘሩ ነው። አንድ ጠቅላይ ሚኒስትር በተለያዪ ምክንያቶች ከስልጣን በሚወርድበት ወቅት ስለ ተተኪው ግለሰብ ሕገ መንግሥቱ ምን ይላል በሚል የህግ ምሁሩን አቶ ውብሸት ሙላትን ቢቢሲ ጠይቆት ነበር። ሕገ መንግሥቱንም ጠቅሶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል መሆን እንዳለባቸው […]

ይሄ የጤነኛ ሥራ ነው ወይ???-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዖውድዮ ቪድዮ ለማየት ይህን ይጫኑት⇓ https://ethiopanorama.comwp-content/uploads /2018/02/28038631_395443797583911_3359145234175885312_n-1.mp4 ወያኔ ኦሮሚያ በሚለው የሀገራችን ክፍል የአማርኛ ጥላቻ ያለባቸው የአሥተዳደር አካላትና ወጣቶች አማርኛ ተጽፎባቸው ኦሮምኛ ያልተጻፈባቸውን እንዲሁም ኦሮምኛና አማርኛ  የተጻፈባቸውን የማስታወቂያ ሰሌዳዎች በቀይ ቀለም በማቅለምና እየገነጠሉ በማስወገድ ጥላቻቸውን አንጸባርቀዋል፡፡ ለዚህ የጥላቻ እርምጃቸውም “ኦሮምኛው በአግባቡ አልተጻፈም!” የሚል የሽፋን ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ ይህ ምክንያት ትክክለኛ ምክንያት እንዳልሆነ የሚያረጋግጠው በአግባቡ ያልተጻፉ የኦሮምኛ ማስታወቂያዎች […]

እስራኤል ካገር አልወጣም ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞችን አሰረች

  Getty Images ወደ ሩዋንዳ አንሄድም ያሉ 16 ኤርትራውያን ስደተኞች ለእስር ተዳረጉ። የእስራኤል መንግሥት ስደተኞችን ካገር የማስወጣትንም እቅድ ተከትሎም ለእስር የበቁ የመጀመሪያዎቹ ስደተኞች ናቸው። የእስራኤል መንግሥት በሀገሪቷ ተቀማጭነታቸውን ያደረጉ የኤርትራና የሱዳን ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳና ኡጋንዳ በመላክ ሙሉ በሙሉ ካገር የማስወጣት እቅድ አላት። እስካሁን ባለው 600 የሚሆኑ ስደተኞች ከሀገር እንዲወጡ ትዕዛዝ የተሰጣቸው ሲሆን ወደ 35 ሺ […]