ኮለኔል ደመቀ ታሰሩ፣ተፈቱ… ምን አመጡ? – ካሳሁን ይልማ

—————————————- *የአማራ ሕዝብ ኢትዮጲያ-ኢትዮጲያ ማለት *የአማራ ሕዝብ ባንዲራውን ማፍቀር *የአማራ ሕዝብ የኢትዮጲያን የድል ታሪክ ጀግኖችን ማክበርና መኩራት *የአማራ ሕዝብ እንደዜጋ የኢትዮጲያ የኦርቶዶክስ ኀይማኖትን ማክበር፣ተከታይ መሆን…   እነዚህ ባህላዊ እና ማህበረሰባዊ እሴቶቹ ሊከበሩ እና ሊወደሱ ሲገባ የጎረቤት ፣ የወንድም ጠላት አፈሩለት። ህወሓት የአማራን ሕዝብ መጥላት ብቻ ሳይሆን ከጫካ ጀምሮ ቀምሮ የመጣውን የዘረኛነት ጥላቻን የስልጣን መንበር ከተቆጣጠረበት […]

Crisis in Ethiopia: elections, and fast! (Open Democracy)

February 20, 2018 RENÉ LEFORT 20 February 2018   What is urgent is to bring down the tension by focusing the hopes and energies of the activists on a political way out, in the form of a tested, unchallengeable mechanism. The crisis in Ethiopia has suddenly gained momentum and reached a tipping point. Things could go […]

​የሽግግር መንግስት ስለማቋቋም የቀረበ ዝክረ ሃሳብ (ስዩም ተሾመ)

February 20, 2018 መግቢያ ሀገራችን ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ ለበጎ ወይም ለመጥፎ ክስተቶች ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል። በአንድ በኩል፣ በተወሰነ አከባቢ የተከሰተ ግጭትና አለመረጋጋት ባልተጠበቀ መልኩ በብዙ ሰዎች ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ያስለትላል። በሌላ በኩል፣ የሀገሪቱን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችል ሥር-ነቀል ለውጥና መሻሻል ለማድረግ እንደ ምቹ አጋጣሚ ሊወሰድ ይችላል። ባለፉት ሁለት አስርት አመታት በተግባር እንደታየው […]

ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ህወሃት ወስኗል (ክንፉ አሰፋ)

February 20, 2018 ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን በህወሃት ተሹሟል። ይህ ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ ነው። መረጃው እንደሚጠቁመው፤ እነ ዶ/ር ደብረጽዮን ሹመቱን ያጸደቁለት፤ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ገና በስልጣን ላይ እንዳሉ ነበር። የህወሃት ሰዎች፤ “የኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ሃገሪቱ አሁን የገባችበትን አስከፊ ችግር ይፈታል” የሚል ቅኝት ይዘው ወደ ምዕራቡ አለም እንዲሰማሩም ተደርጓል። ከሀገሬው ሕዝብ ይልቅ […]

ትውልዱን ለአደጋ ያጋለጡት የአዲስ አበባ ሺሻ ቤቶች

ማኅበራዊ 18 February 2018 ሻሂዳ ሁሴን የሺሻ ዕቃ እንደአሁኑ ሳይዘምን እንደ ዋንጫ በጌጠኛ ቁሶች ሳይጌጥ በፊት በኮኮናት ቅርፊትና ረዘም ባለ ቀሰም እንደ ነገሩ ተደርጎ ነበር የሚሠራው፡፡ በሰሜን ምዕራባዊ የህንድ ግዛቶች በተለይም በፓኪስታን፣ በራጃስታንና በጉጅራት ድንበሮች አካባቢ የሰፈሩ ህንዳውያን ያዘወትሩት እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በኮኮናቱ ቅርፊት ውስጥ ኦፒየምና ሀሺሽ ጨምረው ረዘም ባለው ቀሰም ወደ ውስጥ ይስቡታል፡፡ ሺሻ […]

የከረረው የአሜሪካና የህወሓት “ወዳጅነት ተበጥሷል”

  አሜሪካ የአስቸኳይ አዋጁ እንዳይታወጅ አስቀድማ መምከሯን፣ ሁሉንም ወገኖች ያካተተ ንግግር እንዲካሄድ ማሳሰቧና ሕዝብ ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ እንዲሰጥ ደጋግማ ስታሳስብ መቆየቷ ይታወቃል። ከበረሃው ትግል ጀምሮ ከፍተኛ እርዳታና ስትራቴጂክ እገዛ ስታካሂድ የኖረችው አሜሪካ አሁን አሁን ማምረሯን የሚያመላክቱ ማስረጃዎች ሲወጡም ነበር። ጎልጉል ታማኝ የመረጃ ሰዎቹን ዋቢ በማድረግ የአሜሪካና የኢህአዴግ ወዳጅነት ወደ መበጠሱ መቃረቡን ዘግቧል። እንዲህ ይነበባል። አጋራችን ብትሆኑ ኤምባሲችን […]

በጎንደር የሥራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው-BBC

ብዙ ሁነቶችን ባስተናገደው ባለፈው ሳምንት ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና የመብት አቀንቃኞች በምህርትና በይቅርታ ተፈተዋል፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው እንዲሁም ከፓርቲያቸው አመራር ኃላፊነት የመልቀቅ ጥያቄ ባቀረቡ ማግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ ለብዙዎች አነጋጋሪ ሆኗል። ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ በኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ድንጋጌ በመንግሥታዊው ቴሌቪዥን በይፋ ከተገለፀበት ጊዜ አንስቶ የተለያዩ ስሜቶች እየተስተናገዱ ሲሆን፤ […]

ዘጠኝ ሱሪ ከ . . . አያድንም! (ልሳነ ግፉዓን ድርጅት)

February 19, 2018 ፋሽስቱና ወራሪው ህወሃት መራሹ ስርዓት በኢትዮጵያ ህዝብ መራር ትግል ወደ ታሪክነት የመቀየሩን የቁልቁለት ጉዞ ከተጠበቀው ፍጥነት በላይ እየሸመጠጠው እንደሚገኝ በደስታ እያየን ነው። ይሁን እንጂ በዚህ እልህ አስጨራሽ የህዝብ ትግል ውስጥና የጭቆና ታሪካችን የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እየተመዘገቡ ከሚገኙት ደማቅ የህዝብ ድሎች ጋር በተያያዘ ከሚደረጉ ፈንጠዝያዎች ባሻገር በህልቆ መሳፍርት ንጹሃን ወገኖቻችን ክቡር መስዋዕትነትና ተጋድሎ […]

ለጠቅላይ ሚኒስትርነት የትኛው ኦህዴድ?

ወርቅነህ ገበየሁ ወዴት ወዴት? ከግራ ወደ ቀኝ የኦሕዴድ ምክትል ሊቀመንበርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)፣ የኦሕዴድ ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ፣ እንዲሁም የኦሕዴድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወርቅነህ ገበየሁ ወልደኪዳን “ነገዎ” አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ፍላጎት መኖሩን፣ እሱም ቦታውን እንደሚፈልገው የጎልጉል የመረጃ አቀባዮች ጠቆሙ። ወርቅነህ ቀደም ሲል ከነበረው ሃላፊነት፣ ኦሮሞ […]

የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሽግግር ዶ/ር ዳንኤል ተፈራ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተስ

በአዲሱ ትውልድ የሚመራው ህዝባዊ እምቢተኝነት በፈጠረው ግፊት፤ ያላግባብ ለብዙ ዓመታት የታሰሩ የፓለቲካና የሃይማኖት መሪዎች እንዲሁም ጋዜጠኞችና የመብት ተሟጋቾች ሊፈቱ ችለዋል። ተፈቺዎቹ እንደገለጹት ከሆነ፤ አሁንም ብዙ ሰዎች በእስር እየተንገላቱ ይገኛሉ። በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ህዝባዊ እምቢተኝነት፤ ለሕወሀት ገዢዎችና ለተቀሩትም ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ትምህርትን ያዘለ ነው። ይህም ማለት፤ ከእንግዲህ በኋለ የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ሰው ወይም ጎራ ለመገዛት አይፈልግም። እራሱን በራሱ […]