እስክንድር ነጋ ከእስር እንደወጣ ያስተላለፈው መልእክት (በዋዜማ)

14/02/2018 ዛሬ ተጨማሪ የፖለቲካ እስረኞች በነፃ ተለቀዋል፣ እስክንድር ነጋ አንዱ ነው። ከእስር እንደወጣ ያስተላለፈው መልእክት ይህ ነው። ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለህዝብ፣ ለወዳጆቼ፡ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች፤ እንዲሀም ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ (በተለይ ለምዕራባዊያን) ይሁንና በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት ወጥቼ ትልቁን እስር ቤት ተቀላቅያለሁ፡፡ ልቦናቸውን በጭቆና ያደነደኑ አምባገነኖች እጄ ለ18 ዓመታት […]

ለፍትሕና ለዴሞክራሲ የሚደረገው ትግል ይቀጥላል !

ለፍትሕና ለዴሞክራሲ የሚደረገው ትግል ይቀጥላል! የኢትዮጵያ ህዝብ የግራ ትግል ሸንጎ በነአቶ በቀለ ገርባ፤ አንዱአለም አራጌ፤ እስክንድር ነጋና በሌሎችም እስረኞች መፈታት የተሰማንን ከፍተኛ ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን። ለቤተሰቦቻቸው፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለን እንላለን። አሁን የምናየው ሁኔታ የኢትዮጵያ ህዝብ ለአመታት ያደረገው ትግል ያስገኘው ተጨባጭ ውጤት ነው። ። ይህ ውጤት የተገኘው ከፍተኛ መስዋእትነት የተከፈለበትን ፈታኝ […]

Ethiopia: Journalist’s release must herald ‘a new dawn’ of respect for human rights

Amnesty International UK Press releases   Eskinder Nega, with wife Serkalem Fasil and son Nafkot Commenting after Ethiopian journalist and Amnesty International prisoner of conscience Eskinder Nega walked out of prison a free man today, as part of a government pardon of 746 prisoners, Sarah Jackson, Amnesty’s Deputy Regional Director for East Africa, said: “We […]

 በጉጉት ሲጠበቁ የነበሩቱ ጀግኖች ተፈቷል

February 14, 2018 ጀግናው አንዱዓለም አራጌ! ብዙ ያልተዘመረላቸው ጀግኖች አሉ!፤ የማሙሸት አማረ የክስ መቋረጡን ሰምተናል።   አቶ ኦኬሎ አኳይ እና አቶ አንድዋለም አያሌው ። ♥♥♥♥♥ አንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ! !! : ጀግናው እስክንድር ነጋ ተፈቷል   ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ …. እናትአለም ወይዘሮ እማዋይሽ ፣ ኦልባና ሌሊሳ ፣ አንዷለም አያሌው ፣ ኦኬሎ አኳይ ፣ ብርሃኑ ተክለያሬድ እና ጫልቱ ታከለ […]

Haile Selassie and his quest to develop a Westernised medical system in Ethiopia

Julianne Weis explores how a colonial mindset on Africa’s place and capacity in relation to Western medicine was fixed and applied to Ethiopia, even though the East African country had never been subject to sustained, colonial occupation like neighbouring African nations. When Emperor Haile Selassie returned to Addis Ababa from exile in 1941, he granted […]

Washington puts Ethiopia’s human rights abusers on notice

  By Alemayehu Mariam, opinion contributor — 02/13/18 The views expressed by contributors are their own and not the view of The Hill © Getty In the lore of the Wild West, cowboys would have quick-draw duels at noon when the sun is high in the sky. It is a do-or-die moment. The U.S. Congress […]

Ethiopia releases journalist, politician, drops blogger charges

By Afp Published: 07:35 EST, 14 February 2018  Six Zone 9 bloggers were arrested in April 2014 Ethiopia released a jailed opposition leader and journalist on Wednesday and dropped charges against a group of bloggers in a wave of prisoner releases and pardons. An AFP videographer said politician Andualem Arage and journalist Eskinder Nega left […]

Is Uganda really a paradise for refugees?

The Stream goes beyond recent glowing headlines to ask whether Uganda really is a paradise for refugees. https://youtu.be/wRrE-Ea64lc https://youtu.be/wRrE-Ea64lc According to many recent and glowing headlines, Uganda is a paradise for refugees. On paper, it certainly has some of the most liberal policies in the world. Refugees can work and move freely around the country. […]

የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር በዱከም ሊያደርጉት የነበረው ጉብኝት በተፈጠረው አለመረጋጋት ሳቢያ ተሰረዘ

የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ፖለቲካ 14 February 2018 ብርሃኑ ፈቃደ  የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር በዱከም የሚገኘውን የኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን እንዲጎበኙ የተያዘላቸው ፕሮግራም፣ ከሰኞ የካቲት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ዙሪያና በሌሎችም የኦሮሚያ አካባቢዎች እየተካሄደ በሚገኘው ተቃውሞና አድማ ሳቢያ መሰረዙ ታወቀ፡፡ ሚስተር ቶኒ ብሌር እሑድ የካቲት 4 ቀን 2010 ዓ.ም. […]

Without meaningful change Sudan will descend into chaos

  by Ahmed H Adam Sudan’s President Omar Hassan al-Bashir gestures during a press conference at the palace in Khartoum, Sudan [Mohamed Nureldin Abdallah/Reuters] Sudan’s political crisis has reached its worst since the coup led by President Omar Hassan al-Bashir in June 1989. The collapsing economy, ongoing armed conflicts between the regime and armed movements […]