በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማችንን – ግብጾቹ ሊነጥቁን አሰፍስፈዋል (ዘመድኩን በቀለ )

27/03/2018 ጉዳዩን እንደ ቀለል የሚታይ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል። የኢትዮጵያ የ3 ሺ ዘመን ታሪክ ያለው ኢየሩሳሌም መሆኑን እንድታውቁ ይሁን ።  ~ በእኔ በኩል ግብጻውያን ኦርቶዶክሳውያን አባቶቼና ወንድሞቼ ናቸው ብሎ ለመቀበል መቸገሬን ስገልጽ ያለመሳቀቅ ነው ። እንዲህ አይነት የሌብነት ክርስትና ጥንቅር ብሎ በአፍንጫዬ ይውጣ ።  አከተመ ። ~ ” ባለቤቱን ካልናቁ ፤ አጥሩን አይነቀንቁ ። አለ የሀገሬ ሰው […]

ኦህዴድ ጠቅላይ ሚንስትርነቱን ካላገኘ ይህ ሁሉ ዋጋ ከንቱ መሆኑ አይደለምን?!? (ዳዊት ሰለሞን)

27/03/2018 ህወሓቶች በሁለተኛው ህንፍሽፍሽ ከተሰነጣጠቁ በኋላ በኢህአዴግ ውስጥ የነበራቸው ፊት አውራሪነት በመዳከሙ አፈር ልሰው የተነሱት እነመለስ ክፍተቱን ለመሙላት ከኦህዴድ ፣ብአዴንና ደህዴን ታማኝ ሆነው ያገኙዋቸውን ከፍተኛ ስልጣን እንዲቆናጠጡ ማድረጋቸው የበለጠ ከፍ ያለውን ስልጣን እንዲመኙ ሳያደርጋቸው አልቀረም ። በኢህአዴግ ውስጥ አስፈሪና ምትክ አልባ ምስል መገንባት የቻለው መለስ በተፈጥሮ ሞት መወሰዱም ለህወሓት ትልቅ ቀውስ ለሌሎቹ ደግሞ የፍርሃት መጋረጃቸው […]

እናንተ የእፉኝት ልጆች ትንሿ የመውጫ ቀዳዳችሁን በደም እያከረፋችኋት ነው (ሙሉነህ ዮሃንስ)

27/03/2018 ህወሃት የሚዘውረው ኢህአዴግ እና ግሳንግሶቹ ጭንቅ ውስጥ ገብተው በይፋ ስብሰባ ከተቀመጡ 6 ወራት ዘለቁ! ይፋ ያልሆነውን ቁጥር የለሽ የሽኩቻ ስብሰባ ትተን ማለት ነው። የመንግስት ስራ የሚባል ቆሟል! የውጭ ምንዛሬ ነጥፏል! ህዝብ ስልጣን ልቀቁ ብሏል! እነሱ ግን መሪያቸውን መምረጥ እንኳን ተስኗቸዋል! በትረ ስልጣኗን እየተራኮቱባት ነው! አይደለም ለህዝብ ሊያስረክቡ ከራሳቸው ላለ አካል ማስተላለፍ ሞት ሆኖባቸዋል። 27 […]

ያልተጠበቀው የኦህዴድ ጉዞና የህወሃት የመጨረሻ ስጋት-መስቀሉ አየለ

እንደ መነሻ ፤ የሊግ ኦፍ ኔሽን ፈርሶ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተወለደበት ምክኛት ኢግ ኦፍ ኔሽን የአገሮችን ሉአላዊነትና እንዲሁም የድንበር ላይ ግጭቶችን ሁሉ በግዜው መቅጨት ባለመቻሉ እንዲህ አይነት ትናንሽ የሚመስሉ ትንኮሳዎች አድገው የሁለተኛው የአለም ጦርነትን ማስከተሉ በዚህም እስከ ስልሳ ሚሊዮን ያህል ሰው ማለቁ ነው። ኢትዮጵያም ባቅሟ የእዚህ ጦርነት አካል በመሆኗ አንድ ሚሊዮን ያህል ሰው ገብራለች። የተባበሩት […]

በሰሜን ጎንደር ለወያኔ ጠቁመው እየመሩ የህዝብ ልጆችን የሚያስመቱ ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው (ሜነኛው የጎሕ ዘጋቢ)

March 27, 2018 በ 14/07/2010 ዓ.ም. ሰሜን ጎንደር በወገራ ወረዳ እንቃሽ ቀበሌ ቀንባዳ ልዩ ቦታው አርብ ገብያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ለወያኔ ጠቁመው እየመሩ የህዝብ ልጆችን የሚያስመቱ ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው። ከአሁን በፊት ሁለቱን ወጣቶች አደራጀው ጋሻውንና መልካሙ ጋሻውን እርሻ ላይ እያሉ የወያኔን ሰራዊት በመምራት አምጥተው ለሞት የዳረጓቸው የወያኔ ተላላኪ ወንድማማቾች ካሳው ታየና ደሴ ታየ በተለመደው […]

ከአቶ አንዱዓለም ጋር ያደረግነው ቃለ ምልልስ የተካሄደው ባለፈው ሐሙስ መጋቢት ፲፫ ነው።

SBS AMHARIC Love of Country: Andualem Aragie “ ለማድመጥ ይህን ይጫኑ ⇓” https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2018/03/amharic_d19ed954-e7e6-4738-acbb-0bcbbb331721.mp3 01:0927:42 (Public) አቶ አንዱዓለም አራጌ፤ የቀድሞው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ከዕድሜ ይፍታህ ብይን የእሥራት ዘመናቸው ውስጥ ስድስት ዓመት ተኩሉን ካገባደዱ በኋላ ባለፈው ወርኃ የካቲት ከእሥር ወጥተዋል። ይሁንና እሑድ መጋቢት ፲፮ ከቀትር በኋላ ከሌሎች ፲፩ ሰዎች ጋር ተዳምረው […]

በርበራ አዲስ የባሕር በር ወይስ አዲስ ውዝግብ

ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ በርበራ ወደብ 19 በመቶ ድርሻ ወደቡን ከሚያስተዳድረው የዱባዩ ዲ ፒ ወርልድ ኩባንያ ጋር መጋራቷ ይታወቃል። በስምምነቱ መሰረት ኢትዮጵያ የበርበራ ወደብን ለገቢ እና ወጪ ንግዷ ለመጠቀም የሚያስችላትን መሰረተ ልማት እንደምታለማ ተገልጿል። በወቅቱም የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ኢትዮጵያ ተከታታይ ድርድርን ከሶማሌላንድ እና ከዲፒ ወርልድ ግሩፕ ጋር ካካሄደች በኋላ በበርበራ ወደብ 19 በመቶ ድርሻ […]

Pressure Mounts on Abusers in South Sudan

March 26, 2018 5:16PM EDT Regional Sanctions Decision and UN Resolutions Show Growing Concern Over the Conflict Joyce Bukuru Senior Advocacy Coordinator People wait to be registered prior to a food distribution carried out by the United Nations World Food Programme (WFP) in Thonyor, Leer state, South Sudan, February 25, 2017. © 2017 Reuters Are […]

In Defense of Prof. Mesfin W. Mariam

By Tebeje Molla (PhD) March 26, 2018 We live in a time of extraordinary change. In liberal democracies and illiberal authoritarians alike, tribal politics has become a prevalent feature. In Ethiopia, political aspirations of ethno-nationalists and civic nationalists seem to be set in a parallel universe. As time goes by the intersection point of these […]

Rape and genital mutilation as a torture method in Ethiopian Prisons?

Evidence that prisoners of conscience, critical journalists, and activists have been abused By Professor Girma Berhanu March 26, 2018 In recent years, it has come to be recognized that men and women activists,prisoners of conscience, and critical journalists in Ethiopia have been sexually abused in detention as a method of torture. We do not know […]