“ጀግኖቻችንን እናመሰግናለን!” በሚል መሪ ቃል የሙስሊሙ ማህበረሰብ ወኪል እነ ኡስታዝ አቡበክር አህመድ፣የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋና ሌሎችም የመብት ተሟጋቾች የተሳተፉበት በሰማያዊ ፖርቲ አዘጋጅነት የተካሄደ የምሳ ግብዣ ተደረገ።

March 25, 2018                     መጋቢት 16/2010 (ቢቢኤን) የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎቻችንና ጨምሮ ወንድም ሙሀመድ አባተ፣ ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው፣ ወጣት ኤሊያስ ኸድር እና ወጣት ሙጂብ አሚኖ “ጀግኖቻችንን እናመሰግናለን!” በሚል መሪ ቃል ሰማያዊ ፖርቲ ባዘጋጀው የምሳ ፕሮግረም ላይ ከታላላቅ ኢትዮጲያዊ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያን፣ አክቲቪስቶች ጋር ተገናኝተው የትውውቅና በአንድነት […]

የካድሬዋ የግል ማስታወሻ ካላበጣበጥንና ካልበጣጠስን እኛ ሁሌም ሰላም አይኖረንም!!! (ሰናይት መብራህቱ)

25/03/2018 የምንደኛ ብሎገሮች ስብሰባ በሕወሓት ልዩ ዞን አደረጃጀት አዲስ አበባ 03/07/2010. በጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን ላይ ሕወሓት አቅዋም ስልትና ስትራቴጂ አቁዋም:- 1. የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን ፈጽሞ ከኛ ቁጥጥር ውጪ መሆን የለበትም። ደማችንን አፍስሰን ያገኘነውን ማንም ንግግር ስላሳመረ መውሰድ የለበትም። 2. የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን እኛ ባንይዘውም እኛ የምንቆጣጠረው በኛ ብቻ የሚተማመን ደካማ ሰው ነው መያዝ ያለበት ። […]

እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ 12 ሰዎች ታፈሱ

March 25, 2018 Posted by: Zehabesha                                           (ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛና አክቲቭስት እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች 12 ሰዎች በፖሊስ ታፍሰው መወሰዳቸውን ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ዘገበ:: እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በፖሊስ ታፍነው የተወሰዱት […]

Misreading History and Political Science and the Exigency of Smooth Power Transition in Ethiopia

By Ghelawdewos Araia, PhD Tigrai Online, Feb. 19, 2018 All Ethiopians without exception and irrespective of their ethnicity, religion, creed, and affiliation to political parties, must bear in mind that they have one and only one country   In the last three to four years, Ethiopia has been in constant political turmoil, ranging from Gondar […]

ሱፍያን ካዝናውና እነ ለማ መገርሣ! (ደረጀ ደስታ)

25/03/2018 በአቶ መለስ ዜናዊ ዘመን ብዙ ባለሥልጣናትን መበወዝ የተለመደ ነበር። ከደህንነትና መከላከያው በተጨማሪ ጨርሰው እማይነኩ ከነበሩት መካከል ሁለት ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም በአገሪቱ ገንዘብ የማዘዝ እንኳ ባይሆን የመታዘዝ ሙሉ ሥልጣን ነበራቸው። አንደኛው የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ ሱፍያን ሲሆኑ ሁለተኛ የብሔራዊ ባንኩ ገዥ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ናቸው። ከእነ ሽፈራው ሽጉጤ ጋር ሥራ አስፈሚ ሆነው ከደቡብ ድርጅት የተቀመጡት አቶ […]

የእስር ዜና! …. በአማራ ክልል ህጋዊ ፓርቲ ለማቋቋም የሚንቀሳቀሱ 19 ሰዎች በባህር ዳር ታሰሩ (በላይ ማናየ)

March 25, 2018 *ታሳሪዎቹ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል ተብሏል ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ ምስረታ ሂደት ላይ የሚገኙ 19 ሰዎች ትናንት መጋቢት 15/2010 በባህር ዳር ከተማ ፖሊስ ጣቢያ መታሰራቸው ታውቋል። እስረኞቹ እንቅስቃሴያቸውን ምርጫ ቦርድ የሚያውቀው እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን፣ በባህር ዳር የተገኙትም ቅድመ ምስረታ ጉባኤ ለማድረግ ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እና ከአዲስ አበባ የተውጣጡ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል።  እስረኞቹ ለእስር የተዳረጉት […]

ዝርው ዓመፃ እና ከዋናው ጉዳይ የተናጠበ ጽሑፍና ንግግር – ከይኄይስ እውነቱ

March 25, 2018    አገራችን ኢትዮጵያ በለየለት ቅጥረኛ የወታደራዊ እዝ ሥር ከሆነች ውላ አድራለች፡፡ የወያኔ አገዛዝ ሕገ ወጥ በሆነ ዓዋጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሽብር የመፈጸሙን ተግባር ዋናው ተልእኮው፣ ግቡም ዕድሜውን በመቀጠል ባለበት የ‹‹ጠላት ወረዳ›› ላይ የግል ደኅንነቱንና በጎሣ ያደራጀውን ‹‹ተናካሽ ውሻ/ሠራዊት›› በመጠቀም እስከተቻለ ድረስ በደም የተጨማለቀ ሥልጣኑን እና ዝርፊያውን ማደላደል መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ በዚህ ሂደት […]

የቻይና ኩባንያ በኦጋዴን ነዳጅ አገኘ

March 25, 2018 ቃለየሱስ በቀለ በሶማሌ ብሔራዊ ክልል በኦጋዴን ተፋሰስ ውስጥ በነዳጅ ፍለጋና ልማት ሥራ የተሰማራው ፖሊጂሲኤል የተባለው የቻይና ኩባንያ የተፈጥሮ ጋዝና ዘይት ክምችት እንዳገኘ ታወቀ፡፡ በ2005 ዓ.ም. ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር የነዳጅ ፍለጋና ልማት ስምምነት ተፈራርሞ በኦጋዴን ተፋሰስ ውስጥ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ ሲያካሂድ የቆየው ፖሊጂሲኤል፣ ካሉብና ሂላላ በተባሉ ሥፍራዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ለማልማት ጥረት […]

ውይይት:- ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማግስት

መጋቢት 24, 2018  አሉላ ከበደ Panelists: discuss a way forward – post State of Emergency Ethiopia “ተጠያቂነትን አልተማርንም። ለሞቱት ሰዎች የተጠየቀ ሰው የለም። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲህ ያሉት የጭፍን አሰራሮች ተቁዋሞቻችንን ይገድሏቸዋል።” አቶ የሺዋስ አሰፋ። “ሰው እኮ አንዴት ነው ያለመቀበሉን ሃሳቡን የሚገልጽበት መስመር መኖር አለበት። ሰው በተናገረ ቁጥር እንደ ጠላት ማየት የመንግስትነት አያያዝ ነው ብዬ […]