ማንነቱን ፍለጋ በእግሩ ለ45 ቀናት ወደ ላሊበላ የተጓዘው አፍሪካ አሜሪካዊ

 Indrias Getachew አጭር የምስል መግለጫ ክሪስ ታይሮን ጆዜፍ ከተባበሩት መንግሥታት ጋር ሲሠራ ዓመታት ያስቆጠረው እንድሪያስ ጌታቸው ካሳዬ በውስጡ ታምቆ የቆየው የፀሃፊነት፣ ፊልም ሥራ ላይ የመሰማራትና ለተለያዩ ጥበባት ያለው ፍቅር ‘ብሪዝ ኢን ዘ ሩትስ’ የተሰኘውን ጥናታዊ ፊልም እንዲሠራ ገፋፍቶታል። ‘ብሪዝ ኢን ዘ ሩትስ’ የተሰኘው ጥናታዊ ፊልም ባለፈው ሳምንት በፈረንጆቹ የመጋቢት ወር መግቢያ ላይ ጀምሮ ከመጋቢት አጋማሽ […]

እውን የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ለኢትዮጵያ ጠቀሜታ አለው?

23 ማርች 2018   Getty Images በሩዋንዳዋ ዋና ከተማ ኪጋሊ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያን ጨምሮ 44 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎችና የሃገራት ተወካዮች አህጉሪቱን በነፃ የንግድ ልውውጥ ሊያስተሳስር የሚችል ስምምነትን ፈርመዋል። ስምምነቱ 1.2 ቢሊዮን አፍሪካውያንን ተጠቃሚ እንደሚያደርግና ለሃገራት ኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅኦ እንዳለው እየተነገረም ይገኛል። እንደ አውሮፓ ሕብረት ዓይነት ቅርፅ ይዞ ለመንቀሳቀስ እያሰበ ያለው ይህ ቀጣና በአፍሪካ ሃገራት መካከል ድንበር የማያግዳቸው […]

የአማራ ጉዳይ – መስፍን ወልደ ማርያም

Posted on March 21, 2018 መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2010 የአማራ ጉዳይ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው፤ አማራ ነን እያሉ በስሜት የሚናጡት ሰዎች የሚጽፉትን ያነበበና አልፎ አልፎም አዳማጭ ሲያገኙ የሚናገሩትን የሰማ ከፕሮፌሰር ዓሥራት ጀምሮ የጎሣ ፖሊቲካ ፓርቲ ለማቋቋም የተደረገውን ሙከራ ሁሉ መክሸፉን አልሰሙም፤ አያውቁም፤ መለስ ዜናዊ ከጓደኞቹ ጋር የፈጠረውን ጭራቅ የኩራትና የዳቦ አባታቸው (ዓሥራት ሆዳም ያላቸውን) አድርገው ለመቀበል […]

የአማራ ሕዝብ ህልውናውንና ማንነቱን በመካድ ጥቃት የፈጸሙበትን ግለሰቦች በማንነት ላይ ጥቃት በመፈጸም ወንጀል ይከሳል!!! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

  በተለይም ከደርግ ውድቀት ወዲህ በኘሮ. (ሊ.ጠ.) መስፍን ወ/ማርያም ፊት አውራሪነት የአማራ ሕዝብ ህልውናንና ማንነትን የሚክዱ ጥቂት የማይባሉ ግለሰቦች “አማራ የሚባል ብሔረሰብ ወይም ነገድ የለም!” በማለት በአማራ ሕዝብ ማንነት ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ እንደቆዩና እየፈጸሙም እንዳሉ የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ በተለይ ፕሮ. (ሊ.ጠ.) መስፍን ተቆርቋሪ በመሰለ አቀራረብ ስልሳዎቹን የጃንሆይ ምኒስትሮች (ዋና ሹሞች) ከማስፈጀት ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ […]

የዛሬ 40 ዓመት ኦጋዴን ውስጥ የፈሰሰው የኢትዮጵያኖችና የኩባዎች ደም ሲዘከር፦ኦጋዴን ትላንት፣ዛሬ እና ነገ ስትቃኝ | ልዩ ዝግጅት

March 22, 2018 የዛሬ 40 ዓመት ኦጋዴን ውስጥ የፈሰሰው የኢትዮጵያኖችና የኩባዎች ደም ሲዘከር፦ኦጋዴን ትላንት፣ዛሬ እና ነገ ስትቃኝ | ልዩ ዝግጅት

ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ህብረት ለአንድ አማራ ድርጅት የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ

March 22, 2018       ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ህብረት ለአንድ አማራ ድርጅት የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ ለአንድ አማራ ድርጅት፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ህብረት የተሰጠ የድጋፈ መግለጫ። (PDF) በደቡብ ኢትዮጵያ አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦች ከሁሉም የሀገራችን ህዝቦች ጋራ በመሆን ሀገርን ከውስጥና ከውጭ አደጋዎች ለማዳን እና ሉዓላዊነቷን ለማስጠበቅ ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍለዋል፡፡ የሀገራችን ህዝብ ለዘመናት ዘርፈብዙና መራር […]

‹‹ጣና ሃይቅን ሳይጠብቁ፣ ህዳሴ ግድብን አይጠልቁ!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ለዋልድባ መነኮሳት መታሰቢያ›› ክፍል አንድ

‹‹አክርማ ለመቅጨት ሲነሱ ሲወድቁ፣ መወጠን ነው እንጂ መስፋትም አያውቁ፡፡›› ‹‹ወጣቱ ትውልድ እየጠየቀና እያስበ ያለው በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ላይ አሁን ላለንበት ዘመን የሚመጥን የፖለቲካ ምሕዳር እንዲኖር ነው፡፡ የህወሓት መሪዎች ግን እያሰቡና እየሰሩ ያሉት በድሮ በዘመነ ደደቢት የቀረፁትን አስተሳሰብና ፖሊሲ መሰረት በማድረግ ነው፡፡ ሰለዚህ የህወሓት መሪዎች እየተጋጩና እየተታኩሱ ያሉት ፍትሕ ከጠማው ህዝብ ጋር ብቻ አይደለም፡፡ እየተላተሙና […]

የአባይ ግድብ አራምባ እና ቆቦ (በጌታቸው ሺፈራው)

March 22, 2018 የአባይ ግድብ ተጠናቅቆ አገልግሎት ይሰጣል ከተባለ ከሁለት አመት በኋላ ግድቡ እንዴት እየተሰራ እንደሚገኝ አዲስ ፕሮፖጋንዳ ተጀምሯል። እንደእኔ እምነት ትህነግ/ኢህአዴግ የወቅቱን የፖለቲካ ትኩሳት ለማብረድ ቀዳሚ ሚና ይጫወታል ያለው ሚዲያውን ነው። ለዚህም ሚዲያዎች፣ እና የብሮስካስት ባለስልጣንም ሳይቀር እስር በእርሳቸው ከመገማገም ያለፈ እጅ ሲጠቋቆሙ ተመልክተናል። በስተመጨረሻም ሚዲያዎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሕዝብ እንቅስቃሴን ከማስተላለፍ እንዲቆጠቡ፣ በአንፃሩ […]

Despite government approval, still no funds for Ethiopian immigration

March 22, 2018 In repeat of 2017’s challenges, last week‘s budget did not allocate money for integrating the community in Israel, delaying flights again By MELANIE LIDMAN Ethiopian Jews make matzah by hand in the synagogue in Gondar, Ethiopia on March 21, 2018. (courtesy) The 2019 budget approved by the Knesset last Thursday does not include funds for […]

Kenya bans anal exams for men suspected of being gay

Posted at 12:07 LGBTQ campaigners hope the ruling paves the way for gay sex to be decriminalised. A Kenyan court has ruled that the forced anal examination of men suspected of being gay is unlawful, after rights groups argued the tests are a form of torture. Homosexual acts are illegal in Kenya, as in most […]