ፖለቲካችን እንደ Minesweeper ጨዋታ (ያሬድ ኃይለማርያም)

March 21, 2018 ከያሬድ ኃይለማርያም ህዳር 22 ቀን 2018 እ.አ.አ የወያኔ አገዛዝ ሥርዓት ቀና የሆነውን እና የተቀደሰውን መንገድ የአግድሞሽ ትቶ በተንሻፈፈው ሴጣናዊ መንገድ ጉዞውን ካቀና ውሎ አደረ። ቀናው መንገድ ከወራቶች በፊት ከረዥም የግምገማ ሂድት ማግስት በአደባባይ ወጥቶ ለሕዝብና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ የሰጠው ንስሃና ኑዛዜ የተቀላቀለበት መግለጫ ነበር። እስረኞችን እፈታለሁ፣ የፖለቲካ ምህዳሩን አሰፋለሁ፣ ብሔራዊና ሁሉን አቀፍ […]

Amhara Association of America’s statement on vote schedule for House Resolution 128

March 21, 2018 House Resolution 128 Scheduled for a Vote Today, Amhara Association of America received communication from the Office of the Majority Leader that during Secretary Tillerson’s visit to Ethiopia, the Ethiopian Government made no commitment to allow the United Nations access to investigate human rights abuses in the country. Therefore, the Majority Leader […]

Somalia: Poor rains forecast put food security, livelihoods at risk, warns UN agency

  UNICEF/Sebastian Rich A pastoralist in northern Somalia, a region hit hard by drought. He lost almost half of his sheep flock that originally numbered 70. 21 March 2018 Humanitarian Aid Below-average rains forecast for Somalia could lead to devastating cattle losses and intensify malnutrition in the Horn of Africa nation, the United Nations food […]

የንፁህ ውሃ ችግር ካለባቸው ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት

AFP የዓለም ውሃ ቀንን በማስመልከት የወጣ አዲስ ሪፖርት እንዳመለከተው ንፁህ የመጠጥ ውሃ የማያገኙ ሰዎች ቁጥር ወደ 844 ሚሊዮን ከፍ እንዳለ አመልክቷል። ዋተር ኤይድ የተባለው በጎ አድራጎት ድርጅትም የንፁህ ውሃ አቀርቦት ሳይኖር፤ ከጤና፣ ከትምህርትና ከፆታ እኩልነት ጋር የተያያዙ ዓለም አቀፍ ግቦችን ማሳካት ስለማይቻል ፖለቲከኞች ለውሃ አቅርቦት ትኩረት እንዲሰጡ ጥሪ አቀርቧል። በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ ዘጠኝ ሰዎች መካከል […]

ዘንድሮ መካሄድ የሚገባው የአካባቢና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ምርጫ በተመለከተ የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

    21 March 2018 ዮሐንስ አንበርብር ዘንድሮ መካሄድ በሚገባው የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮችና የአካባቢ ምርጫን በተመለከተ የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ መሆኑ ታወቀ፡፡ ምርጫው መካሄድ የነበረበት በሚያዝያ ወር 2010 ዓ.ም. የነበረ ቢሆንም፣ በአገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ቀውስ ምክንያት ምርጫውን በወቅቱ ማከናወን አይቻልም ተብሏል፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል፡፡ ቦርዱ የመንግሥትን ውሳኔ እየጠበቀ ነው፤›› ሲሉ […]

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ስለአዲሱ ፓርቲያቸው የምሥረታ ውይይት አደረጉ

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች አዲሱን ፓርቲያቸውን ሲያስተዋውቁ አቶ ይልቃል ጌትነት (በስተቀኝ) ማብራሪያ ሲሰጡ 21 March 2018 ታምሩ ጽጌ የኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ንቅናቄ መሥራቾችና የቀድሞ ሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እነ አቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር)፣ ስለአዲሱ ፓርቲያቸው የምሥረታ ውይይት መጋቢት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. አደረጉ፡፡ የምሥረታ ውይይቱ የተደረገው አፍንጮ በር በሚገኘውና የመድረክ ጽሕፈት ቤት በነበረው በኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ […]

የዓለም ባንክ የ600 ሚሊዮን ዶላር ብድርና ዕርዳታ አፀደቀ

  21 March 2018 ውድነህ ዘነበ በአንድ ሳምንት አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ለኢትዮጵያ ፈቅዷል የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ መንግሥት 600 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታና ብድር ሰጠ፡፡ የብድሩ ስምምነቱን የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ዋና ዳይሬክተር ሚስ ካሮሊን ተርክ፣ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትሩ አብርሃም ተከስተ (ዶ/ር) ማክሰኞ መጋቢት 11 ቀን 2010 ዓ.ም. ተፈራርመዋል፡፡ በባንኩ ከተፈቀደው ገንዘብ […]

Cambridge Analytica’s Kenya election role ‘must be investigated’

20 March 2018 Kenya general election 2017   AFP Cambridge Analytica say they played a massive role in the election of Kenya’s President Uhuru Kenyatta, left, who beat Raila Odinga, right, last year A full investigation must be carried out into a UK consultancy firm which helped take Kenya’s President Uhuru Kenyatta to victory, the […]

Ethiopia’s uncertain political future

    Ethiopia’s ruling party, EPRDF, has convened a meeting to choose the country’s next prime minister. But debate is also focused on how to deal with the worsening political crisis. For over three years, a wave of political unrest in Ethiopia, particularly in the Oromia regional state, has plunged the country into a deep political crisis. The ruling […]