ህገ ወጥ የሕወሃት ስብስብ …. ቁልፉ ያለው ብ አዴን እጅ ይመስለኛል (ግርማ ካሳ)

March 16, 2018 የኢሕአዴግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ነው የሚሉት። ግን ከስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውጭ ያሉ እንደ ስብሀት ነጋ፣ በረከት ስምኦንም ያሉ ከበስተጀርባ ሆነው አገሪቷን እንደ ፈለጉ ሲያደርጉ የነበሩም በስብሰባው ተገኝተተዋል። በእነዚህ ሰዎች “ሽማግሌዎች” ተብለው ነው የገቡት። ግን ከነለማና ገዱ ጋር የሚከራከሩት እነርሱ ናቸው። እነርሱ ባይኖሩ ስብሰባው የነለማን አቋም ይዞ ይወጣ ነበር። በአጭሩ ይሄ ስብሰባ […]
ጅብን ከመውቀስህ በፊት የአህያ ፀባይህን ተወው! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

March 16, 2018 ከአራቱ የሸዋ ዞኖች ህዝብ (5,947,455) ከግማሽ በላይ የሚሆነው ማለትም 3,384,569 የሚኖረው አዲስ አበባ ነው። አዲስ አበባ የሃገሪቱ ዋና ከተማ፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ባህላዊና ምሁራዊ በረከቶች አስተሳሰቦች የሚቀረፁበት፣ የሚፋጩበትና የሚወቀሩበትና የሚወሰኑበት ማዕከል ናት። ሀ). የአዲስ አበባ ህዝብ ዝምታ ምንጩ ምንድነው? በተደጋጋሚ ጊዜ እንደምንሰማውና እንደምናነበው የአዲስ አበባ ህዝብ የህዝባዊ እምቢተኝነቱ አለመሳተፉ ፖለቲከኞቻችንን ማስከፋቱን ነው። የአዲስ […]
ይድረስ በኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህና ብልፅግና ለሚታገሉ በያሉበት

March 16, 2018 መታሰቢያነቱ እውነትንና ፍትህን ለማስፈን ለሞቱ፣ ለተሰቃዩ፣ ለተሰደዱ ውድ ወገኖቼ /የኢትዮጵያ ሕዝብ/ ብሎም የመላው የአማራ ተወላጆች በመጨረሻም የሰው አስተሳሰብ ለአላችሁ በሙሉ፡፡ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ይህነ ፅሑፍ እስከምፅፍበት ጊዜ ድረስ ሰው ነኝና በማወቅም ባለማወቅም በስህተት ለደገፍኩት አስተሳሰብም ሆነ ተግባራት ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ይቅር እንደምትሉኝ ተስፋ በማድረግ ባለችኝ አቅም የተሰማኝንና ያየሁትን ለመግለፅ በበጎ ህሊና ተነሳሁ፡፡ እስካሁን […]
በታች አርማጭሆ በገበሬው ላይ ጦርነት የከፈቱ ወታደሮች ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል (ሙሉቀን ተስፋው)

March 16, 2018 ዛሬ መጋቢት 07 ቀን 2010 ዓም ከረፋዱ 4.00 ሰዐት አካባቢ ብዛት ያለው የአገዛዙ ሠራዊት ትጥቅ ለማስፈታት በሚል ወደ ታች አርማጭሆ ሙሴባንብና ጅንግር አካባቢ ተንቀሳቅሶ ነበር፡፡ አስቀድሞ በጅምላ ከገበሬዎች ቤትና ንብረት ላይ ተኩስ የከፈተው የአገዛዙ ሠራዊት ገበሬው ራሱን ለመከላከል በወሰደው እርምጃ ወደቀጠናው የገቡ ወታደሮች በሙሉ ተደምስሰዋል፡፡ ከሰዐት በኋላ ተጨማሪ ጦር ወደ አካባቢው ገብቶ […]
Africa in the news: Tillerson fired during Africa trip, attack in Ethiopia, new tax laws in DRC and Nigeria

Dhruv Gandhi Friday, March 16, 2018 Secretary of State Rex Tillerson is fired while on trip to Africa Early Tuesday morning, Secretary of State Rex Tillerson returned from his trip to Africa a day earlier than planned. He visited Djibouti, Ethiopia, Kenya, Chad, and Nigeria. According to BBC reports, Secretary Tillerson was informed of his […]
ISS Today: Why the African Union needs a stable Ethiopia

Resistance is futile 16 Mar 2018 (South Africa) hoto: Moussa Faki Mahamat, Chairperson of the African Union Commission, delivers his speech at the European Parliament in Strasbourg, France, 16 May 2017. EPA/PATRICK SEEGER The political upheaval in Ethiopia has implications for the AU, which is headquartered in Addis Ababa. By Liesl Louw-Vaudran for ISS TODAY. […]
Who will be Ethiopia’s next prime minister?

Who will replace Hailemariam Desalegn? Ethiopia’s ruling coalition is due to meet soon to choose its next leader. That person will automatically become the prime minister. They will be taking on the role at a time of bitter internal wrangles and violent protests. Prime Minister Hailemariam Desalegn announced on 15 February that he would resign […]
He Owns Much of Ethiopia. The Saudis Won’t Say Where They’re Hiding Him.

By DANNY HAKIM and BEN HUBBARD MARCH 16, 2018 The Ritz-Carlton Hotel in Riyadh last month. Sheikh Mohammed Hussein Al Amoudi was among a number of high-profile figures held at the hotel after a wave of arrests last year. Sheikh Amoudi has been moved, but his companies do not know where. He supplies coffee to […]
Kenya Boosts Border Security After Ethiopian Rebels Claim Attack

By Nizar Manek March 16, 2018 6:22 AM EDT Deployment comes amid increased tension in border town Thousands of Ethiopians fled to Kenya after civilians killed A home in Moyale after an attack in 2013.Photographer: Boniface Mwangi/AFP/Getty Images Kenya tightened security at its northern border with Ethiopia after the rebel Oromo Liberation Front said it attacked […]
Jailed, freed, defiant: Ethiopian journalist fights on (The Citizen)

16/03/2018 by Chris Stein/AFP More than six years in jail have not blunted Ethiopian journalist Eskinder Nega’s criticism of the government that put him there. He was released in February, as part of a broad prisoner amnesty, and remains just as defiant, just as determined as when he was locked up for writing critical articles. […]
