ተስፋ አስቆራጩ የወያኔ ውሳኔ – የአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲ

March 15, 2018 በአገራችን ኢትዮጵያ የታየው የተስፋ ጭላንጭል አሁንም በወያኔ ሴራ ከሸፈ። በሕዝቡ ያላቋረጠ ትግልና ግፊት የፖሊቲካና የህሊና እስረኞችን ለመፍታት መንግሥት የወሰነው ውሳኔ በውስጥም ሆነ በውጭ ለሚኖረው ኢትዮጵያዊ የተስፋ ጭላንጭል እንዲያይ ስበብ ሆኖ ነበር። በአገራችን ሰላምና ፍትህ እንዲሰፍንና በእኩልነት ላይ የተመሰርተ የዲሞክራሲ ስርዓት እንዲኖር የሚፈልጉ ዜጎች ብቻ ሳይሆኑ የኢትዮጵያና የሕዝቦቿ ወዳጅ የሆኑ አገሮች ሁሉ ጥሩ […]
ለአንድ አማራ አስተባባሪ ግብረ ኃይል – የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር

March 15, 2018 በ«አንድ አማራ» ድርጅት መሥራች ስብሰባ ላይ እንድንገኝ ያደረጋችሁልን ጥሪ ደርሶናል። የዛሬዉ የኢትዮዽያ ዕዉነታ በየትኛዉም መንገድ ተደራጅቶ ሀገርንና ሕዝብን ካንዣበበበት የጥፋት አደጋ ለመታደግና ለመጭው ዲሞክራሲያዊ፤ ፍትሃዊና በእኩልነት ላይ የተመሠረተ ሥርዓት መሠረት ለመጣል በጋራ መታገልን እንደሚጠይቅ ግልፅ ነዉ። በተለይም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ የመጣዉን የሕወሐት-መራሹን ገዢ ቡድን የአፈና፣ የጭቆናና እና የዝርፊያ አገዛዝ በቃኝ በማለት […]
“ከነ ክብሬ እንድሞት ፍቀዱልኝ?” (አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም)

15/03/2018 በፍቃዱ አባይ ለተወዳጁ አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም የህክምና ርዳታ ትብብር እንዲደረግ ተጠየቀ። ዛሬ ረፋድ ላይ በአፍሮዳይት ሆቴል የአርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያምን የኩላሊት ህክምና ትብብር እንዲደረግ የተዋቀረው ኮሚቴ ለመገናኛ ብዙሐን ባለሙያዎች እንደገለጠው ፍቃዱ ተ/ ማርያም አሁንም አልጋ አለመያዙንና በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል ብለዋል።ሁለቱ ኩላሊቶቹ ስራ ማቆማቸውን ተከትሎ በቤተሰብ ረገድ የኩላሊት መስጠት ሙከራዎች መከናወናቸውንና ያለመሳካቱን እንዲሁም የህክምና ወጭውን […]
ፍትህ ለታዮ ደንዳኦና ለቀሩት ግፉአን! – ከያሬድ ኃይለማርያም

March 15, 2018 መጋቢት 15፣ 2018 ዛሬ ጠዋት በኮማንድ ፓስቱ የታሰረውን የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ ቃል አቀባይ አቶ ታዮ ደንዳኦን፤ የኢሰመጉ መርማሪ የነበርን ሰዎች የምናውቀው በአዲስ አበባ ዩንቨርሲት የሦስተኛ አመት ተማሪ በነበረበት ጊዜ ነው። በ1996 ወይም በፈረንጆቹ 2004 ዓ.ም በጥር ወር በስድስት ኪሎ ዩንቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በተማሪዎች መካከል የተከሰተን ግጭት ተከትሎ የደንብ ልብስ የለበሱ የፖሊስ […]
8 ሚሊዮን ያህል ኢትዮጵያውያን የምግብ እርዳታ ይሻሉ – BBC

8 ሚሊዮን ያህል ኢትዮጵያውያን እርዳታ ይሻሉ በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ በኢትዮጵያ 7.8 ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጎች የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲል የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በቀጣይ አንድ ዓመትም የ1.4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር እርዳታ እንደሚያስፈልግ ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል። አቶ ምትኩ ካሳ አክለውም ወቅታዊው የፖለቲካ ሁኔታ የእርዳታ ስራውን አላስተጓጎለም ብለዋል። በሀገሪቱ ከቅርብ […]
የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ ህዝብ ግኑኘነት ሃላፊ አቶ ታዬ ደንዳዓ በቁጥጥር ስር ዋሉ – BBC

አቶ ታዬ ደንዳዓ የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ ህዝብ ግኑኘነት ሃላፊው አቶ ታዬ ደንዳዓ በቁጥጥር ስር ዋሉ። የዓይን እማኞች ለቢቢሲ እንደተናገሩት አቶ ታዬ ዛሬ ጠዋት አዲሱ ገብያ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ወደ ሥራ ቦታቸው ሲያቀኑ ነው በታጠቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት የተወሰዱት። አቶ ታዬ በቅርቡ ‘በሞያሌ ከተማ የተፈጸመው ግድያ በስህተት የሆነ አይደለም‘ ሲሉ ለመገናኛ ብዙሃን አስተያየታቸውን መስጠታቸው ይታወሳል። የአቶ […]
የነዳጅ ምርቶችን የማገድ አድማው ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ዋለ

March 14, 2018 የነዳጅ ምርቶች እንዳይንቀሳቀሱ ለማድረግ ትላንት የተጀመረው አድማ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ፡፡ አድማው በዛሬው ዕለት ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ሲውል፣ ነዳጅ አመላላሽ ቦቴ መኪኖች እንቅስቃሴያቸው ተገትቶ ተስተውሏል፡፡ በሞያሌ ከተማ ቦረና ዞን ውስጥ በአጋዚ ጦር የተፈጸመውን ጭፍጨፋ ተከትሎ፣ የተጠራው ይኸው አድማ፣ በህግ ሽፋን ግድያ እየተፈጸመበት የሚገኘውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ይቃወማል፡፡ አድማው ከመጋቢት 4 እስከ መጋቢት 10 […]
Australia considers visas for white South African farmers

Getty Images Home Affairs Minister Peter Dutton said he was considering fast track visas for SA white farmers South Africa has dismissed allegations its white farmers are “persecuted” after an Australian minister said they needed help from a “civilised” country. Home Affairs Minister Peter Dutton said he was exploring giving South Africa’s white farmers […]
በንግድ ተቋማት ላይ ዕርምጃ ቢወሰድም የዋጋ ግሽበት ተባብሶ ቀጥሏል (ውድነህ ዘነበ)

March 14, 2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ወራት ያለምንም በቂ ምክንያት የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል ያላቸውን በርካታ የንግድ ተቋማት ቢያሽግም፣ በምግብና ምግብ ነክ ባልሆኑ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ግሽበት ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ከ2009 እስከ 2011 ዓ.ም. ድረስ ተግባራዊ እንዲደረግ ያዘጋጀውና በካቢኔ የፀደቀው የመካከለኛ ጊዜ የወጪ ማዕቀፍ ዕቅድ፣ በ2010 ዓ.ም. የዋጋ […]
ዶ/ር አብይ እና ኦቦ ለማ መገርሳ ሕወሐትን ማስጠንቀቃቸው ተሰማ

ከሚልኪ አዱኛ እሁድ የተጀመረው የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ወይም ነገ ይጠናቀቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው:: በስብሰባው የኢሃዲግ ሊቀመንበር የሚሆነውን መሪ ምርጫን ጨምሮ በሌሎች የተለያዩ የከፍተኛ የፌዴራል መንግስት ስልጣኖችና ተቃማት ላይ ሪፎርም ማድረግን በተመለከተ እልህ አስጨራሽ ድርድር እና ክርክር እየተደረገ መሆኑ ታውቋል:: በትላንትናው እለት ከሞላ ጎደል በቀጣዩ የኢሃዲግ ሊ/መ እንዲሆኑ በዶ/ር አብይ ላይ ከተስማሙና […]
