“ቲም ለማን መደገፍ ትክክል ነበር” (እስራኤል ስቦቃ)

04/03/2018 ቲም ለማን መደገፋችን ምንም ስህተት አልነበረውም። አንዳንዶች ተሳስተን እንደነበረና ሂሳችንን እንድንውጥ እየጎተጎቱን ነው። #ቲም_ለማን መደገፋችን ለምን ስህተት እንዳልነበረ ላስረዳችሁ። 1. የለማ ቲም በራሱ ወይንም በኦፒዲኦ ወይንም በህወሃት መልካም ፍቃድ የተፈጠረ ሳይሆን የኦሮሞ ህዝብ ትግል የወለደው ቡድን ነው። 2. የለማ አስተዳደር ላለፉት 27 ዓመታት አይነኬ የነበሩትን የመሬትና የማእድን ዘረፋ ላይ የተሰማሩትን፣ በህገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ላይ […]

የምርኮ ሥነ ልቦና እንደ አባዱላ (ሙሉቀን ተስፋው)

04/03/2018 በHBO እየተዘጋጀ የሚቀርብ Game of Thrones የሚባል ረዥም ተከታታይ የታወቀ ሙቪ አለ፤ ሙቪው Westeros እና Essos በሚባሉ ምናባዊ አገሮች የንግሥና ሥልጣን ታሪክን የሚያትት ቢሆንም ታሪኩ በትክክል በአውሮፓውያን የሥልጣን ሽኩቻ የተከናወነ ይመስለኛል፡፡ ከዚህ ሙቪ አንድ እንደ አባዱላ ዓይነት ሪክ የተባለ ገጸ ባሕሪ አለ፡፡ የማእረግ ስሙ ግሬይጆይ የተባለ የልዑላን ቤተሰብ ነበር፡፡ ነገር ግን ራምሴ የተባለ ክፉ […]

የኤርትራው ቆራጥ የህዝብ አገልጋይ ሐጂ ሙሳ መሀመድ ኑር እስር ቤት ዉስጥ አረፉ

ዲያእ የሚባለውን ኢስላማዊ ትምርት ቤት አመራር ዉስጥ ሻእቢያ መራሹ የኤርትራ መንግስት ያደረገውን ጣልቃ ገብነት በመቃወማቸው ሳቢያ ታስረው ሲሰቃዩ የነበሩት ሐጂ ሙሳ መሀመድ ኑር በትላንትናው እለት እስር ቤት ዉስጥ ማረፋቸው ታወቀ።                                 የነበረባቸውን የጤና ቀውስ ከግምት ዉስጥ በማስገባት ከእስር ቤት እንዲወጡ […]

ከዘርማ የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ: የጉራጌ ማህበረሰብ በህወሃት ወያኔ በብርቱ የተገፋ ህዝብ ነዉ

ይህ ጀግና ህዝብ በልፋቱና በጥረቱ ያካበታቸዉን ኢትዮጵያዊ ኩራቶቹን እንንጠቅህ ቢባል እንቢኝ አሻፈረኝ በማለቱ በብርቱ እየተደቆሰ ይገኛል ዛሬ ጉራጌ ልጆቹን ሁሉ አሰናብቶ ሂድ ከዘርማ ጋር ሐገርህን ነጻ አዉጣ ኢትዮጵያ ሳትጠፋ ድረስላት ያለበት ምክንያት ምንድን ነዉ? በደሎቹ . . . 1. ጉራጌ በህዝብ ቁጥር ብዛት በህወሃት ወያኔ መጭበርበር ተደርጎበት ከአጠቃልይ ሐገራችን ኢትዮጵያ ማግኘት ይገባዉ የነበረዉን መብት ሙሉ […]

Somaliland defends stake sale of DP World Berbera port to Ethiopia

DP World and the Republic of Somaliland agreed to grant Ethiopia a 19 per cent stake on Thursday   Sarah Townsend Updated: March 4, 2018 07:03 PM   DP World signed a $442 million agreement with the Government of Somaliland in 2016 to develop and operate a regional trade and logistics hub at the Port […]

Egypt did not receive plans from Ethiopia on filling GERD: source

Al-Masry Al-Youm March 4, 2018 11:06 am Egypt did not receive any notification from Ethiopia about filling the reservoir of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), an official source familiar with GERD negotiations told Al-Masry Al-Youm on Saturday. The source, who spoke on condition of anonymity, said that the technical negotiations have been halted since […]

ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ መርሻ በወያኔ ካድሬዎች ወደ ጃፓን ተመልሶ እንዳይሄድ ታፍኑዋል

March 4, 2018 የጀርመን ድምፅ የአማርኛው ክፍል የጃፓንና የሩቅ ምስራቅ ዘጋቢ እንዲሁም የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተእራካሪ የሆነው IFJ(international freedom  of Journalist)ጃፓን ኢታባሺ ከሚገኘው ጋር በመተባበር የሚሰራው  ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ መርሻ  ወደኢትዮጵያ ከመሄዱ በፊት በአንቅፅ 61-2 Immigration Control and Refugee Recognition  መሠረት የጃፓን  መንግሥት ፍትህ ሚኒስቴር ሠርተፍኬት ሰጥቶት በአገሪቱ ውስጥ ለ10 አመት ያህል ከቆየ በዋላ በጃፓን […]

Lavrov to discuss in Ethiopia new nuclear sciences center, based on Russian reactor

March 4, 2018 Russian Politics & Diplomacy Russia’s Foreign Minister Sergei Lavrov Lavrov expressed hope the visit “will be a useful input in development of the time-tested relations between the countries” MOSCOW, March 3. /TASS/. Russia’s Foreign Minister Sergei Lavrov during the coming visit to Ethiopia will discuss organization of a nuclear sciences center in […]

አንገብጋቢ የተማጽኖ ጥሪ በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያ ሕዝብ!

ሰኞ March 05/2018 ሰዓት : 9:00 AM ቦታ : State Department አድራሻ: 2201 C St NW Washington, DC. ላይ የወያኔ ባለሥልጣናትን እግር ከወርች የሚያስረው፣ በሀገርና በሕዝብ ላይ ለ27 ዓመታት ሲፈጽሙብን ለኖሩት ኢሰብአዊ ግፍ ክህደት ወንጀልና ዝርፊያ ተጠያቂ የሚያደርገው፣ ሕዝባዊ ትግሉን ለአንጸባራቂ ድል የሚያበቃው የHR. 128 ረቂቅ ሕግ እንዲጸድቅ አስፈላጊውን ድጋፍ ለመስጠትና ጫና ለማሳደር ደማቅና ታላቅ […]

እንዴ! እነኝህ ሰዎች ግን የምር ቂል ናቸው ልበል???-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የወያኔ ካድሬዎች (ወሽዋሾች) የተሞሉበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተብየ የዛሬው ጉባኤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያጸደቀበትን ውሳኔ ብዙዎች ያልጠበቁት እንደነበር ሲናገሩ እያየሁና እየሰማሁ ነው፡፡ በጣም ይገርማል! አሁን በእነኝህ ደካማ ንቃተሕሊና ባላቸው ሰዎች ተመርቶ ነው ሕዝባዊ ትግሉ ወያኔን ለመደምሰስ ወይም ለማስወገድ የሚበቃው??? ወያኔ ጉባኤው የፓርቲውን ፖለቲካዊ ፍላጎትንና ዓላማን መሠረት ባደረገ መልኩ ማዕከላዊነትን በጠበቀ አሠራር በመንጋ በመነዳት የሚሠራ […]