በገለልተኛ አካል ሳይጣራ ጀነራል አሳምነውን መክሰስ ኢፍትሃዊነት ነው – ግርማካሳ

June 23, 2019 June 23 2019 የትላንቱ ቀን በጣም የሚያሳዝን ቀን ነው። ለሞቱት ነፍስ ይማር ፣ ለወዳጅ ዘመድም መጽናናቱን ይስጥልን እላለሁ። ከነ ዶ/ር አምባቸውና ጀነራል ሰአረ መኮንን በተጨማሪም ስማቸው የተጠቀሰ ያልተጠቀሰም ብዙ ሞተዋል። ጀነራል አሳምነውንም ገድለዉታልም ይባላል። ያ ሁሉ መሆን አልነበረበት ፣ ግን ሆኗል። እግዚአብሄርን የተመሰገነ ይሁን፣ ዛሬ ነገሮች ተረጋግተው ነው የዋሉት። የፈሰሰ ደም ስለመኖሩ […]

ስለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራውና ስለግድያው እስካሁን የምናውቀው – ቢቢሲ / አማርኛ

ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ባህር ዳር ውስጥ የተከሰተው ነገር ለብዙዎች ያልተጠበቀ ነበር። ድንገት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድሩ ቢሮ አካባቢ የተሰማው ተኩስ ለሰአታት ቀጥሎ ከተማዋን ያደናገጠ ሲሆን፤ ምን እንደተከሰተ ሳይታወቅ ቆይቶ የተኩስ ልውውጡ በሌሎች አካባቢዎችም አጋጥሟል። የተኩሱ ምክንያት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ መሆኑ በፌደራል መንግሥት ከተነገረ በኋላ እንደ ባህር ዳሩ ከባድ ባይሆንም አዲስ አበባ ውስጥ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ […]

ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን የተገደሉት በጠባቂያቸው መሆኑ ተገለፀ – ቢቢሲ / አማርኛ

23 Jun 201923 Jun 2019 በትናንትናው ዕለት የተደረገውን መፈንቅለ መንግሥት ሙከራና ግድያዎችን በተመለከተ ቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ዘገባ ይዞላችሁ ይቀርባል። ጭምቅ ሃሳብ በአማራ ክልል የተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ተገድለዋል የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር አምባቸው መኮንን መገደላቸው ተረጋገጠ የክልሉ ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴየር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ከመፈንቅለ መንግሥቱ ጀርባ መሆናቸው ተገልጿል […]

ጀግናው? ዶ/ር አብይ እነሆ! ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

2019-06-23 ጀግና? ደግ ሰው እሺ። ትሁት ሰው፥ አዋቂ ሰው፥ አስተማሪ ሰው፥ ታታሪ ሰው፥ ቢባል ይሁን ያስማማናል። ግን አንዳንዶች ጀግንነትን ከዶ/ር አብይ ብርታት ጎራ አይመድቡትም። ይልቁንም የጀግነንት ማነስ ከድክመቱ ጋር ያያይዙታል። ጀግና አይደለም ይሉናል። ወሬ ብቻ ተባለ። እኔም ብሆን በዶ/ር አብይ ክስተት ተስፋ ሰንቄ፥ ከዚያ ፈንጥዤ፥ ደግሞም ተደናግሬ ሳበቃ የማታ ማታ የደረስኩበትን ላካፍላችሁ። ትንሽ በሞኝነቴ ታገሡኝና፥ […]

ዐብይ መርዝ (መስፍን አረጋ)

2019-06-23 ዐብይ አህመድ፣ ዐብይ አህመድ ያህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት ዐመድ፡፡ መንደርደርያ ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው፡፡ የዚህ ጦማር ዓላማ ደግሞ /መደመር/ የሚሰኘው ያብይ አህመድ /የመቀነስ/ ጎርፍ ጦቢያን ጠራርጎ ከመውሰዱ በፊት ጦቢያውያን እንዲገድቡት ለማሳሰብ ነው፡፡ እኔ እራሴ መስፍን አረጋ ይህ የዐብይ ጎርፍ እያሳሳቀ ከወሰደኝ አያሌ ጦቢያውያን ውስጥ አንዱ ነበርኩ፡፡ ጎርፉ ከማሳሳቅ አልፎ አጃጅሎኝ ስለነበር፣ ጎርፉን በማሞገስ የሚከተለውን […]

ነፃ አውጪው ማነው? (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-22 ነፃ አውጪው ማነው?  ዘመድኩን በቀለ “ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ” አይደል የሚባለው? መቸም ይሄ ጆሮአችን የማይሰማው ነገር የለው ይኸው ዛሬ ደግሞ ሌላ ጉዳኛ ሰው ጉድ የሆነ ኦዱ ለቅቆብን ሊያዘፍነን ነው። ማነህ ጎዶኛዬ ያዝ እንግዲህ!  ንሳ ተቀበልልኝማ አንተው። ••• ” በቄሮ ትግል #ፌስታሉን ይዞ ከእስር ወጥቶ ሲያበቃ ዛሬ “ ባለአደራ መንግሥት” ብሎ ራሱን መሾም አልያም “ […]

ወያኔ እጅ ሰጠች – ካባዋንም ገለበጠች!!! (አምሳሉ ገ/ ኪዳን)

2019-06-22 ወያኔ እጅ ሰጠች – ካባዋንም ገለበጠች!!!አምሳሉ ገ/ ኪዳን  “እኛ የተመሠረትነውና የታገልነው ለዲሞክራሲያዊት አንዲት ኢትዮጵያ ነው!!!” አቦይ ስብሐት ነጋ ወያኔ የተመሠረተችበትና የታገለችው ትግል የተሳሳተ እንደሆነና ከባድ የፖለቲካ ኪሳራ መከናነቧን የተመሠረተችበትንና የታገለችበትን ትግል ሸምጥጣ ክዳ በአውራ ታጋይዋ በአቦይ ስብሐት በኩል ይፋ በማድረግ ነው እጅ የሰጠችው!!! አቦይ ስብሐት ምን አሉ መሰላቹህ “እኛ የተመሠረትነውና የታገልነው ለዲሞክራሲያዊት አንዲት ኢትዮጵያ […]

ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ጉዳችንን ስሙት፣ ደረጃችን አስታውሱት! (አፈንዲ ሙተቂ)

2019-06-22 ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ጉዳችንን ስሙት፣ ደረጃችን አስታውሱት!  አፈንዲ ሙተቂ — የቢቢሲ የአማርኛ ድረ-ገጽ በትናንትናው እለት አንድ አስገራሚ ዜና ለጥፏል። ዜናው “ኢትዮጵያ የአሜሪካን የፕላስቲክ ቆሻሻ አልቀበልም አለች” የሚል ነው። በስህተት የተለጠፈ ዜና መስሎኝ ሰዎችን ጠየቅኩ። እውነት ነው አሉኝ። —- እንግዲህ በሌሎች ዐይን ስንታይ ያለንበትን ደረጃ ተመልከቱት። በተለይም የዓለምን ፖለቲካና ኢኮኖሚ በሚዘውሩት የምዕራብ ሀገራት ዘንድ ያለን ደረጃ እንዲህ […]