የ100 ዓመት የቤት ሥራ! አዲስ አድማስ

Saturday, 27 July 2019 12:34 Written by አያሌው አስረስ ለአምስት ዓመታት (ከ1928-1933) ኢትዮጵያን በወረራ ይዘው የነበሩት ጣሊያኖች፣ ለጊዜውም ቢሆን እቅዳቸው የተሳካው በተከተሉት የከፋፍለህ ግዛ ዘዴያቸው፣ የእስልምና እምነት ተከታዩን በክርስቲያኑ፣ ሌላውን ብሔረሰብ፣ በአማራው ላይ በማነሳሳት ነበር፡፡የቀይ ኮከብ ዘመቻን ለማስጀመር አሥመራ ላይ ለተዘጋጀ ውይይት በቀረበ አንድ ጽሑፍ፤ የሳለህ ሳቤን ቡድንን ለማዳከም ጀኔራል አባይ አበባ፣ ለአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ […]
“የጭፍን ጥላቻ ማማ!”

July 30, 2019 ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ * “All we have to decide is what to do with the time that is given us.” The Lord of the Rings በጽንሰ ሀሳባዊም ኾነ በተግባራዊ ኹለንተናዊ መለኪያዎች ጥላቻ በአሉታ እንጂ በአዎንታ በግልጽ ሲነገር፣ ሲጻፍና ሲሰበክ መስማት ያልተለመደ ቢኾንም የተለያየ ፍላጎት፣ ዓላማና ግብ የነበራቸውና ያላቸው ግለሰቦች፣ ቡድኖችና ተቋማቶች ጠላትነትን […]
የፍራንክፈርቱ የባልደራስ ስብሰባ ሂደትና ውጤቱ – EMF

July 30, 2019 የፍራንክፈርቱ የባልደራስ ስብሰባ ሂደት በተለያዩ የዜና አውታሮች ተዘግቧል። በአካል በቦታው የነበርነው ሰዎች የዜና አውታሮቹ የዘገቡትን ብቻ ሳይሆን፣ በዓይናችን ያየነውን እንመሰክራለን። ያልነበራችሁት ደግሞ የሰማችሁትን አንድም አምናችሁ ትቀበላላችሁ፣ አሊያም በመጠራጠር ታልፉታላችሁ። የስብሰባው አጀንዳ አንድ ነበር። እሱም – “ሕገ- መንግሥታዊ ለውጥ እስካልመጣ ወይም ሕገ መንግሥቱ እስካልተቀየረ ድረስ የአዲስ አበባ ጥያቄ መልስ አያገኝም” የሚል ነበር። ይህን […]
በጎንደር ከ3ሺህ በላይ የመትረየስ ጥይቶች በቁጥጥር ሥር ዋሉ – ቢቢሲ/አማርኛ

ባለፈው ሰኞ ሐምሌ 22/2011 ዓ.ም በጎንደር ከተማ 3217 የሚሆኑ የመትረየስ (አብራራው) ጥይቶች መያዛቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ሰጤ ዘርጋው ለቢቢሲ ገልፀዋል። ኮማንደሩ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ተጠርጣሪው ግለሰብ ጥይቶቹን በባጃጅ ጭኖ ሲሄድ በቁጥጥር ስር ውሏል። በወቅቱ ወደ ከተማ የመጡ እንግዶችን ለመቀበል መንገድ ተዘጋግቶ እንደነበር የገለፁት ኮማንደሩ ባጃጁ መንገዱን ጥሶ ለማለፍ ሲሞክር እንዲቆም መታዘዙን ይናገራሉ። […]
የአዲስ አበባና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤቶች ምርጫ ተራዘመ – ቢቢሲ/አማርኛ

የአዲስ አበባና እና የድሬዳዋ ምክር ቤቶች እንዲሁም የአካባቢ ምርጫ ከቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ ጋር እንዲካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባደረገው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባው ወስኗል። ወደ 2011 ዓ.ም እንዲራዘም የተደረገውን የሁለቱን ምክር ቤቶች ምርጫ በተያዘለት ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ማካሄድ እንደማይችል ምርጫ ቦርድ ጠቅሶ ከሃገር አቀፉ ምርጫ ጋር እንዲካሄዱ በደብዳቤ መጠየቁን […]
የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ 116 ሚሊዮን ብር ለልማት ፕሮጀክት ድጋፍ መመደቡን አስታወቀ

July 30, 2019 ቃለየሱስ በቀለ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ በውጭ አገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዕርዳታ ያሰባሰበውን 116 ሚሊዮን ብር (አራት ሚሊዮን ዶላር)፣ በኢትዮጵያ ለሚካሄዱ ማኅበራዊና ኢኮኖሚዊ ችግሮች ለሚፈቱ ፕሮጀክቶች እንደመደበ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ አመራሮች ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ከአንድ ዓመት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ከጎበኙ በኋላ፣ […]
“ዋርካ ምድር ነካ ንገሩት ለዋንዛ ፍቅር ለባለጌ ይመሥለዋል ዋዛ ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ
July 30, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96227 “ዋርካ ምድር ነካ ንገሩት ለዋንዛ ፍቅር ለባለጌ ይመሥለዋል ዋዛ። “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዋርካ ትሑት ነወ። የፍቅር አሥተማሪ ነው። ዝቅ በማለት ለምድር ያለውን አክብሮት ገለፀ።እንዲህ በማለት ፥ ” ምድር ሆይ! ሥለሰጠሺኝ ማዕድን ፣ ሥለአጠጣሺኝ ውሃ በእጅጉ አመሰግናለሁ።እኔ ያለአንቺ ፍቅር ና እንክብካቤ ምንም ነኝ። ሳትሰስቺ ሥለሰጠሺኝ ፍቅር ይኸው ዝቅ ብዬ […]
አህያየን የሰረቃት ሌባ – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
July 30, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96222 ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ሐምሌ 16 ቀን 2011 ዓ/ም አህያየን የሰረቃት ሌባ፤ ራሱ ደብቆ አፈላላጊየ ሲሆን አህያየን እንዴት ላገኛት እችላለሁ? ይህ አባባል ከትውልድ ወደ ትውልድ በቅብብሎሽ እየተሻገሩ ዘመን ካቌረጡት ከብዙ ክስተቶች አንዱ እንደሆነ አበው ይናገራሉ። እኛ የኦርቶዶክስ ይማኖት መምህራን፤ “ለትውልደ ትውልድ ዘኢየኀልቅ ለዓለም ዓለም” ብሎ በሚደመድመው በየመንፈቀ ሌሊት በምናደርሰው ጸሎተ […]
ESAT Ethiopia nege with Dr Messay Kebede
July 29, 2019 Prof. Messay Kebede July 27 2019
የኢትዮጵያን ታሪክ መሰረዙና መበረዙ ዋጋ ያስከፍላል! (አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ)

2019-07-30 የኢትዮጵያን ታሪክ መሰረዙና መበረዙ ዋጋ ያስከፍላል!አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ * በኢትዮጵያ ምድር አንዱ ጨቋኝ፣ ሌላው ተጨቋኝ ተደርጎ የሚተረከው መሰረት የለሽ ነው!!! • ዋናው ችግር፤ ታሪክ በፖለቲካ መታሸቱና ለፖለቲካ ኢላማ መዋሉ ነው! • የውሸት ትርክቶችን መጋፈጥ፣ መሟገትና ማረም ያለባቸው ምሁራን ናቸው ከ30 አመት በላይ በተለያዩ ጋዜጦች ላይ በታሪክ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በርካታ ጽሁፎችን አስነብበዋል፡፡ […]