Head of African Non-Arab Countries Pilgrims’ Guiding Establishment Meets with Ethiopian Consul – Saudi Press Agency 14:19
Friday 1440/11/23 – 2019/07/26 Makkah, Jul 26, 2019, SPA — Head of African Non-Arab Countries Pilgrims’ Guiding Establishment Rami bin Saleh Labni met here today with Jeddah-based Ethiopian Consul General Abdu Yassin. During the meeting, the two officials reviewed services the Ethiopian pilgrims to be provided with, during the Hajj season of this Year 1440 […]
Egypt Demands ‘Practical Measures’ from Ethiopia to Reach Agreement on Nahda Dam – Asharq Al-Awsat 02:45
Friday, 26 July, 2019 – 06:30 The Grand Renaissance Dam hydroelectric project in Ethiopia. (AFP) Cairo – Mohammed Abdo Hassanein Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi said Ethiopia should provide practical measures to reach an agreement over the Nahda Dam project on the Nile River. He stressed Thursday that the measures must take into account the […]
“የሐዋሳ ከተማ በፌዴራሉ መንግሥት ስር መተዳደር አለባት” የነዋሪዎች ኮሚቴ – ቢቢሲ/አማርኛ
July 26, 2019 የሐዋሳ ከተማን ሕዝብ መብትና ጥቅም ሊያስከብር የሚችል ገለልተኛ አካል ከከተማው ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በምርጫ ቦርድ አማካኝነት እንዲደራጅ የጠየቁ አካላት አቤቱታቸውን ለምርጫ ቦርድ እንዳቀረቡ ጠየቁ። ቢቢሲ ከኢትየጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳረጋጋጠው የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎችን ጥያቄ ለሚመለከተው አካል ለማቅረብ የተሰባሰበው ኮሚቴ አባላት ጥያቄታቸውን የያዘ ደብዳቤ ለቦርዱ መዝገብ ቤት አስገብቷል። • ከሐዋሳ ተነስቶ በሌሎች […]
“አሁን ያለው ህገ መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድነት ዋስትና የሚሰጥ አይደለም” – አቶ ልደቱ አያሌው
Source: https://amharic.voanews.com/a/constitution-amendment-7-26-2019/5016905.htmlhttps://gdb.voanews.com/E92D8FBD-8C4B-44CA-AAEA-6F190ECDEC7A_w800_h450.jpg ሐምሌ 26, 2019 እስክንድር ፍሬው ፎቶ ፋይል፡- አቶ ልደቱ አያሌው አሁን ያለው ህገ መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድነት ዋስትና የሚሰጥ አይደለም ሲሉ አንድ የቀድሞ የተቃዋሚ መሪና የፓርላማ አባል ተናገሩ፡፡ ህገ መንግሥቱ ለፌዴራሊዝም ሳይሆን ለኮንፌዴሬሽን ወይም ለመነጣጠል የሚሆን ነው ሲሉ ነው የተቃዋሚው መሪው አቶ ልደቱ አያሌው ለአሜሪካ ድምፅ የገለፁት፡፡ አዲስ አበባ — ቀጣዩን ሀገር አቀፍ ምርጫ […]
በሀገሪቱ የጅምላ እሥራት፣ ማሳደድና ማስፈራራት እንዲቆም ፓርቲዎች ጠይቁ
Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-parties-arrests-7-25-2019/5015332.htmlhttps://gdb.voanews.com/B3153AD3-90BA-4FA0-B4FE-77FC84A00B09_w800_h450.png ሐምሌ 25, 2019 መለስካቸው አምሃ ኢትዮጵያ ውስጥ “እየተፈፀመ ነው” ያሉት ጅምላ እሥራት፣ ማሳደድና ማስፈራራት በአስቸኳይ እንዲቆም የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድና የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ – ኢሕአፓን ጨምሮ ሰባት ፓርቲዎች ጠይቀዋል። አዲስ አበባ — ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚነሱ የክልል ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ “በንፁሃን ዜጎች ላይ ግድያ፣ ዝርፊያና ወከባ የፈፀሙ ወገኖች ሕግ ፊት […]
የጅምላ እስር ፣ በባላደራው ላይ የሚደረገው ወከባ …ይቁም – መኢአድና ስድስት ድርጅቶች
July 26, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/133183 የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ህብረት (ኢዴህ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ)፣ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነንፓ)፣ የአፋር ሕዝብ ነፃነት ፓርቲ (አሕነፓ) እና የአፋር ሕዝብ ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አሕፍዴፓ) በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፣ በመግለጫቸው በሕወሃት ጊዜ ይታይ የነበረው የሰብአዎ […]
በባርነት ከመሸጥ የተረፉት 64 ኢትዮጵያዊያን – ቢቢሲ/አማርኛ
እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር መስከረም 1888 ሮያል የባህር ኃይልን የሚያገለግለው ኤችኤምኤስ ኦስፕሬይ መርከብ፤ መቀመጫውን የመን ኤደን አድርጎ በቀይ ባህር ላይ ባካሄደው የፀረ ባርነት ዘመቻ ከኢትዮጵያ የባህር ዳርቻ የተነሱ ሦስት ጀልባዎችን በቁጥጥር ሥር አውሏል። እነዚህ ጀልባዎች ከራሃይታ እና ታጁራ የተነሱ ሲሆን፤ 204 ወንዶችና ሴቶችን በአረብ ገበያ ለባርነት ለመሸጥ እየተጓዙ ነበር። ሕጻናቱ ከኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢዎች፤ ከአሁኑ ኦሮሚያ ክልል […]
ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓና እስያ ሠራተኞችን ልትልክ ነው ፟ ቢቢሲ/አማርኛ
ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የሥራ ስምሪት መጀመሩንና ወደ እስያና አውሮፓም የሠለጠነ የሰው ኃይል ለመላክ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ በሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ አገር ሥራ ስምሪት ዳይሬክተር ጀኔራል ብርሃኑ አበራ ለቢቢሲ ገለፁ። በዚህ የውጭ ሃገር ሥራ ስምሪት በተለይ በኮንስትራክሽን ሙያ ላይ እውቀቱና ልምዱ ያላቸውን ባለሙያዎችን ለመላክ እንደታሰበም አቶ ብርሃኑ ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ሥራ ቀጣሪው የሚፈልገው የሥራ […]
Prison break: Israel rescues businessman from Ethiopian jail – Jerusalem Post 05:51
SourceURL:https://www.jpost.com/Israel-News/The-story-of-an-Israeli-citizen-imprisoned-far-from-home-596790 Prison break: Israel rescues businessman from Ethiopian jail – Israel News – Jerusalem Post Menashe Levy – an Israeli businessman who was imprisoned, beaten, subjected to wretched conditions and caught in a years-long legal morass – was finally released, aided by Aleph and Alan Dershowitz. By Jeremy Sharon July 25, 2019 17:25 Caption: Menashe […]
Ethnic separatists are challenging Ethiopia’s unity – The Economist 11:36
The southern problem Can Abiy Ahmed, the prime minister, stop the country from falling apart? Jul 27th 2019 | HAWASSA JULY 18TH was supposed to be a day of celebration for the Sidama. Ethiopia’s fifth-biggest ethnic group was to vote on statehood in a referendum. Some members anticipated the moment by hoisting Sidama flags over […]