በክልል ለመደራጀት ያቀረብነው ጥያቄ በፌደራል ደረጃ ይታይልን – ( የሃድያ ፣ የዳውሮ እና የከንባታ ጠንባሮ ዞን)

January 9, 2020 በደቡብ ክልል የሃድያ ፣ የዳውሮ እና የከንባታ ጠንባሮ ዞን ምክር ቤቶች << ራሱን በቻለ የራስ ገዝ መስተዳድር ( ክልል ) ለመደራጀት ያቀረብነው ጥያቄ በፌደራል ደረጃ ይታይልን >> ሲሉ የአገሪቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጠየቁ ። << ያቀረብነው ሕግ መንግስታዊ ጥያቄ በክልል ደረጃ ምላሽ አላገኘም >> ያሉት የሦስቱ ዞን ምክር ቤቶች ፣ አቤቱታቸውን በየፊናቸው […]
ምን ያክል ውሃ መጠጣት አለብን?

January 9, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/197376 ድክምክም ሲልዎት አልያም ቆዳዎ ደረቅ ከሆነ ይፈወሱ ዘንድ አብዝተው ውሃ እንዲጠጡ ተመክረው ይሆናል። ይህ ለአስርት አመታት ሲዘወተር የነበረ አካሄድ ዘመኑ ሳያልፍበት አልቀረም፤ ሳይንሳዊ መነሻ ላይኖረውም ይችላል ተብሏል። በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ አካባቢ ሰዎች ለማግኘት ውድ የነበረውን ውሃ ለመጠጣት ሲሉ ከሞት አፋፍ ይደርሱ ነበር። የተወሰኑ በሀብት የደረጁ ሰዎች ብቻ ጥማቸውን በውሃ […]
የሀድያ ዞን ምክር ቤት ክልል የመሆን ጥያቄውን የደቡብ ክልል ምክር ቤት ባለመፈፀሙ ይግባኝ አለ

January 9, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/197359 የሀድያ ዞን ምክር ቤት የሀድያ ብሔር በክልል የመደራጀት ጥያቄዉን “የክልሉ ምክር ቤት ባለማስፈጸሙ” ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ይግባኝ አቅርቧል :: — የሀድያ ዞን ህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት
የብልጽግና ጽንሰ-ሀሳብ ቁሳዊ፣ መንፈሳዊና ስርዓታዊ በማለት በሶስት ይከፈላል – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

January 8, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/196853 ኢዜአ – የብልጽግና ዋነኛ ማጠንጠኛ ኃብት ወይም ጥሪት ማፍራት ነው የሚሉት አያሌዎች ናቸው። በምሁራን አስተያየት ግን ይህ እውነት አይደለም። ኃብት ማፍራት የብልፅግና መገለጫ ከሆኑት መሰረቶች መካከል አንዱ እንጂ ብቸኛው የብልፅግና ማመልከቻ እንዳልሆነ ነው ምሁራኑ የሚያብራሩት። በምሁራኑ አተያይ አንድ አገር ወይም ማህበረሰብ አደገ ወይም በለጸገ የሚባለው ማህበራዊ፣ ምጣኔ ኃብታዊና ፖለቲካን ጨምሮ […]
የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝቦች የንግድ ልዉዉጥ እንዲያደርጉ ሁለት አይነት ሥርዐት ሊዘረጋ ነው ተባለ

January 8, 2020 ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ወደ ንግድ ሥርዐት እንዲገቡ የሚያስችለው ዝግጅት መጠናቀቁን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ ሁለቱን አገራት ወደ ህጋዊ የንግድ ስርአት ለማስገባት መመሪያዎች ተዘጋጅተዉ ለመንግስታቱ ተልከዋል ብሏል፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወንድሙ ፍላቴ ከጣቢያችን ጋር በነበራቸዉ ቆይታ የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝቦች የንግድ ልዉዉጥ እንዲያደርጉ ሁለት […]
Egypt says Addis Ababa Nile Dam meeting has ‘real opportunity’ to make progress – Al-Ahram Weekly 08:45

Ahram Online , Wednesday 8 Jan 2020 The Egyptian delegation headed by the Minister of Water Resources and Irrigation Mohamed Abdel-Ati during Addis Ababa’s meeting on Wednesday (photo courtesy of Water Resources and Irrigation Ministry) Print Egypt said on Wednesday that there is a “real opportunity” to make progress during the current talks in Addis […]
An Ethiopian wild card – Al-Ahram Weekly 08:20

Oromo activist Jawar Mohamed’s decision to join the Oromo Federalist Congress has introduced new uncertainties into already turbulent Ethiopian politics, writes Mostafa Ahmady Mostafa Ahmady , Wednesday 8 Jan 2020 Amid growing rifts within Ethiopia’s ruling elites on whether to stay as federalists or to join the ranks of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s centralist […]
ESAT Meklit ኢሕአፓ ከ60ዎቹ እስከ… ከወይዘሮ ቆንጂት ብርሃን ጋር January 2020

Ethiopia -ESAT Meklit ኢሕአፓ ከ60ዎቹ እስከ… ከወይዘሮ ቆንጂት ብርሃን ጋር January 2020 ESAT Meklit ኢሕአፓ ከ60ዎቹ እስከ… ከወይዘሮ ቆንጂት ብርሃን ጋር January 2020
ህወሓት የውጭ መንግስታት እና ሃይሎች ከውስጥ ጉዳያችን እጃቸውን ያውጡ አለች!! (ዳንኤል በቀለ)

2020-01-08 ህወሓት የውጭ መንግስታት እና ሃይሎች ከውስጥ ጉዳያችን እጃቸውን ያውጡ አለች!! ዳንኤል በቀለ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ [ህወሓት] ባለፈው ቅዳሜ እና ዕሁድ ያደረገውን አስቸኳይ ስብሰባ ሲያጠናቅቅ አቋሜን ያንፀባርቃል ያለውን ዘለግ ያለ መግለጫ አውጥቷል። የሃገሪቱ እና የቀጠናው ሰላም ያሳስበኛል ያለው ሕወሓት አንዳንድ የውጭ መንግስታት እና ኃይሎች በሃገሪቱ ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ እንደሆኑ በመግለጫው ጠቅሷል። ነገር ግን የትኞቹ […]
ሕወሓት በኢህአዴግነት ዘመን ካፈሩት ሀብት ድርሻውን እንደሚጠይቅ አስታወቀ!! (ሪፖርተር)

2020-01-08 ሕወሓት በኢህአዴግነት ዘመን ካፈሩት ሀብት ድርሻውን እንደሚጠይቅ አስታወቀ!! ሪፖርተር ከቅዳሜ ታኅሳስ 25 ቀን እስከ እሑድ ታኅሳስ 26 ቀን 2012 ዓ.ም. በመቀሌ ከተማ አስቸኳይ ጉባዔ የተቀመጠው ሕወሓት ባወጣው የአቋም መግለጫ፣ አራቱ የኢሕአዴግ ድርጅቶች በጋራ ካፈሩት ሀብት ድርሻውን በሕግ አግባብ እንደሚጠይቅ አስታወቀ። ከአዲሱ የብልፅግና ፓርቲ ጋር እንደማይዋሀድ በድጋሚ አስታውቆ፣ ከፌዴራሊስት ኃይሎች ጋር በጥምረት፣ በግንባርና በትብብር አብሮ ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። ከዚህ በኋላ ከመንግሥትም ሆነ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር የሚኖረው ግንኙነት በሕግና በሕገ መንግሥት መሠረት ብቻ እንደሚሆን፣ ከዚህ ውጪ ያለው ግንኙነት ተቀባይነት እንደማይኖረው ሕወሓት በአቋም መግለጫው አስታውቋል። ሕወሓት ከኢሕአዴግ አራት ድርጅቶች መካከል አንዱና ዋነኛው የነበረ ሲሆን፣ የዛሬ 45 ዓመታት ገደማ በወርኃ የካቲት መመሥረቱ ይታወሳል።