በመቶዎች የሚቆጠሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር ማን አመጣቸው? ክፍል አንድ ክፍል ሁለት

April 17, 2020 በመቶዎች የሚቆጠሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር ማን አመጣቸው? ክፍል አንድ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር ማን አመጣቸው? ክፍል ሁለት

ሰይጣን ቤት ተብሎ የሚጠራው ቦታ እንደማይፈርስ አዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር አረጋገጠ።

April 17, 2020  የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት፣በአፍሪካም የተወላጆች የመጀመሪያ ሲኒማ፣“ሰይጣን ቤት”አይፈርስም!!በጥሩ ሁኔታ ታድሶ ከሚሰራው የመስቀል አደባባይ-ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት ጋር ተካቶ አሁን ካለበት አሳዛኝ ሁኔታ ይላቀቃል።ይኸን ከክቡር ከንቲባው ጠይቄ ተረድቻለሁታሪካዊ ቤቱን እንዲህ በሚያሳዝን እና በሚያስጠይቅ ሁኔታ ላለፉት 25 አመታት በላይ ያለጥገና አሁን ደግሞ በአደገኛ ሁኔታ የዕቃ ማከማቻ ያደረገው ድርጅት ከዚያ እንዲወጣ መደረጉ ግድ ነው። ረዳት ፕሮፌሰር […]

አፍሪካ ቀጣይዋ የኮቪድ-19 ወረርሽኘ ማዕከል ልትሆን ትችላለች-የዓለም ጤና ድርጀት

April 17, 2020 – BBC Amharic አፍሪካ ቀጣይዋ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኘ ማዕከል ልትሆን ትችላለች ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ። ባለፈው ሳምንት በአፍሪካ አንዳንድ አገራት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ ታይቷል። በአፍሪካ እስካሁን ድረስ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ወደ 18000 ሰዎች ገደማ ሲኖሩ ከእነዚህ መካከል ወደ 1000 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል። በርግጥ ይህ ቁጥር በአሜሪካና በአውሮፓ ከታዩት አንፃር አነስተኛ መሆኑ […]

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የፀጥታ ምክር ቤት በቅማንት ብሔረሰብ ወረዳዎች በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

April 17, 2020  የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የፀጥታ ምክር ቤት በቅማንት ብሔረሰብ ወረዳዎች በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ፡፡የተከበራችሁ የቅማንት ሕዝቦች፡-በዞናችን የሚገኙ የአማራና የቅማንት ሕዝቦች ለረጅም ዓመታት ተቆራኝተውና ተሳስረው የኖሩ የተጋቡ፣ የተዋለዱ፣ የተዛመዱ ክፉውንም ደጉንም ዘመን አብረው በጋራ ያሳለፉ ሕዝቦች ናቸው፡፡በሀገራችን እኩልነት እንዲሰፍን፣ ሠላም፣ ልማት፣ ዴሞክራሲ እንዲረጋገጥ ከሌሎች የክልላችንና የሀገራችን ሕዝቦች ጋር በመሆን ይህ ለውጥ እንዲመጣ […]

China sending aid to Africa to fight coronavirus, like the US and the EU AsiaNews.it11:07

04/17/2020, 17.00 About 24 Chinese doctors will go to Ethiopia and Burkina Faso. So far, the continent has had fewer deaths than more developed regions of the world; however, the healthcare systems in many African countries are woefully inadequate and could facilitate an outbreak. The continent has less than one hospital bed per thousand people. […]

The Gangster Head of the WHO – CounterPunch 04:58

April 17, 2020 by Thomas Mountain The head of the World Health Organization, Dr. Tedros Adhanom Gebreyesus, was a senior capo for the Tigray Peoples Liberation Front (TPLF) gangster mafia that ruled Ethiopia from 1991-2018. During that time he served as Health Minister and Foreign Minister, cementing his credentials as a member of the inner […]

Belt and Road and ‘bribes’: China paid off home country of WHO boss, Cotton says – The Washington Times 13:04

By Rowan Scarborough – The Washington Times – Friday, April 17, 2020 Sen. Tom Cotton said today communist China paid “bribes” to Ethiopia when World Health Organization Director-General Tedros Adhanom was a cabinet minister there. In 2017, the WHO spoke of a “strategic partnership” with China as Mr. Tedros prepared to travel to Beijing to […]

Ethiopia turns to upstream countries amid Nile Dam dispute with Egypt – Al-Monitor 13:15

Ayah Aman April 17, 2020 Article Summary Ethiopia is trying to mobilize Nile Basin countries against Egypt when it comes to dispute over the Renaissance Dam. EDUARDO SOTERAS/AFP via Getty ImagesA general view of the construction works at the Grand Ethiopian Renaissance Dam, near Guba, Ethiopia, Dec. 26, 2019. CAIRO — The last round of […]

Sudan rejects polarisation attempts in Renaissance Dam crisis – Middle East Monitor 00:38

April 17, 2020 at 5:03 am A general view of the Blue Nile river as it passes through the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), near Guba in Ethiopia, on 26 December 2019 [EDUARDO SOTERAS / AFP via Getty Images] April 17, 2020 at 5:03 am Sudan’s State Minister for Foreign Affairs Omer Gamar Eldin announced […]