“ኮሮናቫይረስ መጥፎ ገፅታዎች አሉት፤ መልካም ዕድሎችንም እንደሚፈጥር እገምታለሁ” – ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ

April 13, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13444568https://tracking.feedpress.it/link/17593/13444569/amharic_906f9f7f-f84b-4b5d-a099-654a894c86c8.mp3 ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ – በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤናና ምጣኔ ኃብት መምህር፤ ሰሞኑን “COVID – 19 pandemic in Africa continent: forecasts of cumulative cases, new infections, and mortality” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናትና አውስትራሊያ እንደምን ኮሮናቫይረስን እየተከላከለች እንዳለች ይናገራሉ።
የአማራ ክልል የሞግዚት አስተዳደር ይብቃ!!! አማራ ለመብትህና ነፃነትህ ታገል!!! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

April 13, 2020 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለኮሮናቫይረስ ወይስ ለአማራ ህዝብ!!! ‹‹ያልተረጋጋ ፖለቲካ ባለበት ሁኔታ ቅድሚያ የምትሰጠው የህዝብን ህልውና ነው፡፡ ህልውናው ደግሞ የሚከበረው በሰለጠነና በተደራጀ ኃይል ነው፡፡ ያልተደራጀ ኃይል ህልውና ሊያስከብር አይችልም፡፡ ስለዚህ የተደራጀ የሰለጠነ ኃይል ለአካባቢው ሠላምና ደህንነት ዘላቂ እንዲሆን ያደርጋል፡፡››1 ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ቃለ ምልልስ የተወሰደ፡፡ የኦዴፓ/አዴፓ ብልጽግና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣የፖለቲካ […]
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ የሠላምና ደህንነት ጉዳዮች የተሰጠ መግለጫ!!

April 12, 2020 የአማራ ክልል ሕዝብ ለሕግ የበላይነትና ለሰላማዊ ሕይወት ታላቅ ከበሬታ ያለው ብቻ ሳይሆን ለሕግ መከበርና ለሰላም ልዕልና እንኳንስ ሃብቱንና ጉልበቱን ደሙን ለመገበር የማይሳሳ ስለመሆኑ ታሪክ ምስክር ነው። በዚህ ዘመንም በሚኖርበት ክልል ብቻ ሳይሆን ከወንድምና እህት ሕዝቦች ጋር በመሆን በጋራ በአጥንትና በደሙ በገነቧት ሃገራቸው ዜጎች በማንነታቸው ሳይገፉና በህገ-ወጦች ሳይንገላቱ በየትኛውም ቦታ መብታቸው ተከብሮ በፍትህ፣ […]
በቡድን ተደራጅተው “ሲያግቱና ዝርፊያ ሲፈፅሙ ነበር” የተባሉ ተያዙ

ሚያዚያ 13, 2020 ጽዮን ግርማ ጎንደር ከተማ (ሰሜን ጎንደር፥ ፎቶ ፋይል)September 30, 2016. REUTERS/Tiksa Negeri በጎንደር ከተማ ሁለት በሕገወጥ መንገድ የተደራጀ ካምፕ ተገኝቷል ተብሏል አንድ የቴሌ ሠራተኛ ”ሦስት ሆነን ታግተን በገንዘብ ነው የተለቀቅነው” ብሏል ዋሽንግተን ዲሲ — በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ውስጥ በሁለት መኖሪያ ቤት ከባድ መሳሪያ ጭምር ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ላይ መንግሥት እርምጃ […]
የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት እስር

April 13, 2020 | ሚያዚያ 13, 2020 አስቴር ምስጋናው Source: https://amharic.voanews.com/a/wolqait-committee-arrest-4-13-2020/5370444.htmlhttps://gdb.voanews.com/A0B34EB6-FDEB-47C1-A3EF-9BEC2160F931_cx0_cy8_cw0_w800_h450.jpg የኢትዮጵያ ካርታ ባህር ዳር — የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰሞኑን አባሎቻችን ያለ ምንም ምክንያት ታሰረውብናል ሲል ቅሬታ አቀረበ። የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አታላይ ዛፌ አቶ መብራቱ ጌታሁንን ጨምሮ ወደ 4 የሚጠጉ አባሎቻችን ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጎንደር ከተማ […]
“የግብፅን አልጠግብ ባይነት እንቃወማለን”- የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን
April 13, 2020
Catherine Hamlin obituary – The Guardian 12:44

Doctor who pioneered the treatment of obstetric fistula in Ethiopia Aida Edemariam Mon 13 Apr 2020 17.40 BST When the obstetrician Catherine Hamlin, who has died aged 96, first arrived in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, in the late 1950s, she knew she wanted to make a difference. She just did not expect it to […]
Locust invasion creates food crisis for 1 million Ethiopians – Al Jazeera 14:53

The UN says locusts in Ethiopia have damaged 200,000 hectares of cropland, as region braces for new swarms. Some one million people in Ethiopia require emergency food aid after swarms of desert locusts damaged 200,000 hectares (half a million acres) of cropland in a region already struggling with food security, the United Nations has said. The […]
Coronavirus Response Threatens Ethiopia’s Fragile Political Transition – Freedom House 16:39

Ethiopia’s emergency declaration could give carte blanche to the government to restrict freedoms in the name of battling coronavirus. Meanwhile, a legitimacy crisis looms, as elections are postponed due to dangers posed by the virus. Written By Yoseph Badwaza Senior Regional Advisor YosephMulugeta A volunteer provides hand sanitizer to passengers entering a bus as a […]
Shoukry, Lavrov discuss over phone COVID-19 crisis, Ethiopian dam – Ahram Online 14:52

MENA , Monday 13 Apr 2020 File Photo: Egypt’s Foreign Minister Sameh Shoukry (Photo: Reuters) Foreign Minister Sameh Shoukry had a phone call on Monday with his Russian counterpart Sergey Lavrov on means of promoting bilateral ties as well as a host of regional issues that concern Cairo and Moscow. The talks also tackled the […]